Ethio Crypto Hub


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @Ermiyass1 | @jossiefTe
Welcome to Ethio Cryto Hub - your trusted hub for latest cryptocurrency trends and exclusive airdrop opportunities.

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


TAPSWAP  ዉይይት  ነገ TWITTER ላይ አለ ስለ  LISTINGም  ይናገራሉ ።

ጥሩ  ዜና  ያሰማን 


$WATCOIN 

WATCOIN  MOONCLUB  ተቀላቅላቹ  የነበራቹ  ነገ  11 ሰአት ያለንን  TOKEN  CLAIM  ማረግ  ይጀመራል ።

ያለንን  ለማዉጣት TON FEE  ያስፈልጋል  ከ 0.1 እስከ 0.5  TON  አዘጋጁ  !!

በአሁን ሰአት  1$WAT  =  0.00032$  ነዉ ።


SEED ኦች የገና አባት የሚሰጠው seed bonus point ዛሬ የመጨረሻው ቀን መሆኑን አሳውቀዋል!

እስካሁን ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ claim ማድረግ የጀመረ ባጠቃላይ 550 seed(ከዛሬው ጋር) ተሰቶታልም ብለዋል


የBinance Web3 Wallet ላይ ይሄ Token የገባለት ሰው አለ

Free 6.6$ ለብዙ ሰዎች ተልኳል

እናንተስ ገባላቹ?


Binance ያዘጋጀው ለ አዲስ አመት Gift አለ 🧧

በጣም በጣም በጣም እድለኛ ከሆናቹ እስከ $300 ዶላር ታገኙበታላቹ

እኔ በመጀመሪያ እድሌ 0.8 $ ነው የተሰጠኝ

LINK 👇

https://safu.im/ybGQbzZo

ደና ነገር ካገኛቹ አትርሱን fr


SEED TOTAL SUPPLY 👉 1BILLON
FOR COMMUNITY 👉 62%

[ UN OFFICIAL ]


እስቲ ቀጣይ ምን ብለዉ እንደሚሰክሱን እናያለን dust project


TAPSWAP  DECEMBER  12  ስብሰባ   አላቸዉ 

ስብሰባዉም  ሚሆነዉ 

ስለ LISTING
እና  አዳዲስ  UPDATE  እንደሚኖር  ተናግረዋል
ጥያቄም  ይቀበላሉ መጠየቅ  ትችላላቹ   👋

@Cryptos_combo
@Cryptos_combo


DoctorX TGE & LISTING
DECEMBER 17 ከቀኑ 7:00


Репост из: DoctorX
🚨 The DoctorX Token Generation Event (TGE) and CEX listings are here!

🗓️ When: December 17, 10:00 AM UTC

After two incredible months of mining, community growth, and meme domination, we’re taking the next big leap into the future. The TGE marks the official launch of $DRX into the world! 🌍

What’s Next?
✅ $DRX token distribution on #MultiversX
✅ Global trading begins
✅ Meme Economy enters the spotlight

This is just the beginning. Buckle up, legends—it’s time to take DoctorX to the moon and beyond! 🚀

#DoctorX #DRX #MemeArmy #TGE #ListingDay


paws ይሄንን ምስል በቻናላቸው ለቀዋል 

1December 30 ማይኒንግ ማብቂያ እንደሆነ

2 ሊስት የሚደረገው January ላይ መሆኑ

3 SOLIANA BOLCKCHAIN እንደሚጠቀሙ

4ባይናንስ ባይቢት okx ላይ ሊስት እንደሚደረግ

5 ቦቶችን  የተጠቀመ Ban እንደሚደረግ

ይሄ ከምስሉ እንደተረዳሁት ነው 😶


እደሩ FAM❤️


#VANA        ነገ የሚያልቅ🔥
📌
https://t.me/VanaDataHeroBot/VanaDataHero?startapp=372809333

ከላይ ባለው ሊንክ የገባችሁ የፈጠነ ከMetamask እና ከTON Wallet ጋር Connect አድርጉ ነገ ማብቂያው ነው👀።እንዲሁም በተቻለ መጠን Task ጨርሱ!

🫵$25M Fund raise እንዳያመልጣችሁ☺️

Wallet connect ስታደርጉ Metamask app ነው Detect የሚያደርገው ስለዚህ ግዴታ አፑ ስልካችሁ ላይ ያስፈልጋል።

እንዲሁም 2 አይነት Wallet ነው Connect የምታደርጉት!
1 - METAMASK
2 - Tonkeeper (Tonspace)

ፍጠኑ😳
https://t.me/VanaDataHeroBot/VanaDataHero?startapp=372809333


የ SEED የዛሬው የገና ስጦታ 70 SEED

ገብታችሁ ውሰዱ Fam !


CLAIM  PAWS


መብራት እስካሁን ያልተለቀቀላቹ እየተኛቹ 😔 እንጂ😁


አሁን መቷል መሰለኝ ሁሉም ጋር


መብራት  መቷል  እናንተ ጋር

684 0 1 10 14

Seed ላይ ገብታችሁ የገና አባቱን ስጦታ ውሰዱ 60 seed point ይሰጣችኋል።


BUMS የዛሬ COMBO ይሀው

CITY ሚለው ውስጥ ገብታቹ LOTTERY ሚለው ጋ ሄዳች ሞስሉ ላይ ባለው መልኩ ሙሉት 2M REWARD !

ያልጀመራቹ

Показано 20 последних публикаций.