𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗘𝗱𝘂𝗰𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 24


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


ትምህርት ነክ መረጃዎች📑 የሚያገኙበት ቻነል!
For promotion 📰(#ADS)
☎️ለማስታወቂያ🔍 @milki_g

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


❤ የሚያማምሩ ፕርፋይሎች ይፈልጋሉ?




" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል።" በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል።

ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል።የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል።

ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል።(#MoE)

 https://t.me/Ethio_Education_24
ለ 12ኛ, ለ R
emedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/Ethio_Education_24_news


#ይጠንቀቁ

"ሰርተፊኬት የሚያሰጡ ነጻ የኦንላይን ስልጠና " የሚሉ ማስታወቂያዎች በማኅበራዊ ትስስር ገጾች እየተዘዋወሩ መሆኑን ተመልክተናል፡፡ ማስታወቂያዎቹ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎችን እንዲሁም የትምህርት ሚኒስቴርን ስም ይጠቅሳሉ፡፡

ይሁን እንጂ እነዚህ ማስታወቂያዎች ሐሰተኛ መሆናቸውን ዩኒቨርሲዎቹ አረጋግጠዋል፡፡

"የተቋሜን ስም በመጠቀም የሚፈፀም የማጭበርበር ተግባር ሰለሆነ የሚመለከተው ሁሉ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ አሳስባለው" ብሏል መቐለ ዩኒቨርሲቲ፡፡

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመሳሳይ የማስጠንቀቂያ መልዕክት ከጥቂት ሳምንታት በፊት አውጥቶ እንደደነበር አይዘነጋም፡፡

"በተለያዩ ድረ-ገጾች እና ማኅበራዊ ሚዲያዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ስም እና አርማ በመጠቀም ከሚተላለፉ ሐሰተኛ መረጃዎች እንዲጠነቀቁ" ብሏል ዩኒቨርሲቲው፡፡

https://t.me/Ethio_Education_24
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/Ethio_Education_24_news


#አሳዛኝ - ለጥንቃቄ

ቲክቶከሯ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች

አቢ ትባላለች ቲክቶክ ላይ የምትሸጣቸዉን የባሕል ልብሶች በማስተዋወቅ ትታወቅ ነበር።

ጦር ሐይሎች አካባቢ ጂም ቤት ዉስጥ በሚያሠራት አሠልጣኝ በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት ተገድላ ተገኝታለች ተብሏል።

የግድያዉ ምክንያት ደሞ ለምን ቲክቶክ ላይ ጂም ቤት ዉስጥ የምሰሪዉን ቪዲዮ ለምን ለቀቅሽ የሚል እንደሆነ ተጠርጣሪው በፍርድቤት ባቀረበው የእምነት ቃል ማቅረቡን የሟች እናት ተናግረዋል።አቢ የ5 አመት ሴት ልጅ እናት ነበረች።

ተጠርጣሪው ግለሰብ በአሁኑ ሰዓት በእስር ላይ በመሆን የፍርድ ሂደቱን እየተከታተለ ነው የሚገኘው።

https://t.me/Ethio_Education_24
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/Ethio_Education_24_news


💥💥💥Online የሚሰሩበት እና በዶላር 💵💵💵 ተከፋይ የሚሆኑበት ምርጥ የስራ እድል።
Freelancing in software development, graphics design, translation & writing and many more ....💥💥💥
ይህ ዕድል እንዳያመልጦ፤
በሚከተለው 👉🏻 "www.CDIWork.com" ድህረገፃችን በመግባት ስራዎትን አሁኑኑ ይጀምሩ።

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ👇🏻
https://t.me/CDIHub


የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?

2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካቶች ጥያቄ አድርሰውናል።

12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።( የዩንቨርሲቲ መውጫ ፈተና ሰኔ መጀመሪያ ከተሰጠ በኋላ የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ይሰጣል)

በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡

ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡

https://t.me/Ethio_Education_24
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/Ethio_Education_24_news


🔥wow it's a big opportunity 🔥
ከቤት ሆነው የትም መሄድ ሳይጠበቅቦት የሚሰሩበት እና በዶላር 💵💵💵 ተከፋይ የሚሆኑበት ምርጥ የስራ እድል።
Freelancing in software development, graphics design, translation & writing and many more ....💥💥💥
ይህ ዕድል እንዳያመልጦ፤
በሚከተለው 👉🏻 "www.CDIWork.com" ድህረገፃችን በመግባት ስራዎትን አሁኑኑ ይጀምሩ።

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ👇🏻
https://t.me/CDIHub


Global_trends_ Module.pdf
1.9Мб
Moral and Civics Module.pdf
2.0Мб
Geography Module.pdf
2.9Мб
EMERGING TECHNOLOGIES.pdf
2.6Мб
INCLUSIVENESS Module(4).pdf
2.5Мб
2nd year freshman course 📚

📚ጀለሶች ወዳሉበትም ጓሩፕ ሼር እናርግ

https://t.me/Ethio_Education_24
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/Ethio_Education_24_news


ከቤት ሆነው የትም መሄድ ሳይጠበቅቦት የሚሰሩበት እና በዶላር 💵💵💵 ተከፋይ የሚሆኑበት ምርጥ የስራ እድል።
Freelancing in software development, graphics design, translation & writing and many more ....💥💥💥
ይህ ዕድል እንዳያመልጦ፤
በሚከተለው 👉🏻 "www.CDIWork.com" ድህረገፃችን በመግባት ስራዎትን አሁኑኑ ይጀምሩ።

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ👇🏻
https://t.me/CDIHub


እስካሁን ጥሪ ያልተደረገላቸው የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ተማሪዎች

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል።

ተማሪዎቹ ከታህሳስ ወር ጀምሮ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የአቅም ማሻሻያ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡

ይሁን እንጂ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም።

ዩኒቨርሲቲው በ2016 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ የጀማሪ መርሐግብር እና በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ለተከታተሉ ተማሪዎች መጋቢት 14/2016 ዓ.ም ጥሪ ሲያደርግ፤ በ2016 ዓ.ም ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ ሳያደርግ ቀርቷል።

እነዚህ ተማሪዎች በቀጣይ ጥሪ ይደረግልናል በሚል በተስፋ ሲጠብቁ ቆይተዋል። ይሁን እንጂ ከአንድ ወር በኋላም ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አላደረገላቸውም።

"የትምህርት ጊዚያቸው እየባከነባቸው እንደሆነ"ና "አስቸጋሪ ጊዜያትን እያሳለፉ እንደሚገኙ" ለቲክቫህ አስተያየታቸውን የሰጡ ተማሪዎች፤ መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው በተደጋጋሚ ጠይቀዋል።

የሪሚዲያል ፈተናው ይሰጣል ተብሎ በመንግሥት የተቀመጠው ጊዜ 45 ቀናት የቀሩት መሆኑ ሌላው ተማሪዎቹን እያሳሰበ ያለ ጉዳይ ነው።

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎቹ መቼ ጥሪ እንደሚደረግ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮችን በስልክ እና በአጭር መልዕክቶች የጠየቀ ቢሆንም ምንም አይነት ምላሽ ማግኘት አልቻለም።

ተማሪዎቹ ወደሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተዘዋውረው የሚማሩበት ዕድል ካለ፣ አማራጭ የፈተና ጊዜ የሚዘጋጅላቸው ከሆነ እና በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ወይም/እና ትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጡትን ምላሽ ወደናንተ እናደርሳለን።


የሪሚዲያል ፈተና

የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ፈተና ከሰኔ 3 -¹14 በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል!
https://t.me/Ethio_Education_24
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/Ethio_Education_24_news


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር

የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና ተማሪዎች ልማት ዴስክ ኃላፊ በየነ ተዘራ ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡

70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ለ15 ቀናት በኦንላይን፣ በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ለመስጠት እየተሠራ እንደሆነም ገልፀዋል፡፡

ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ጠቁመዋል፡፡

የሪሚዲያል ትምህርት ከታህሳስ ጀምሮ እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም መጨረሻ እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን ውጤታቸው 30 በመቶ በዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ሒደት እና 70 በመቶ በማዕከል በሚዘጋጅ ፈተና የሚለይ መሆኑን አስረድተዋል፡፡ #ኢፕድ

https://t.me/Ethio_Education_24
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/Ethio_Education_24_news


Entrance 2014, All Social Subjects.pdf
17.6Мб
📌 መስከረም 2015 የተፈተኑ
📌 የ 2014 የማትሪክ Social science ፈተና

Remark :- ሁሉም Subject የተካተቱበት እና ጥያቄዎችን ለመስራት አመቺ የሆነ ነው ተጠቀሙት🙏

ትምህርት ሚኒስቴር

https://t.me/Ethio_Education_24
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/Ethio_Education_24_news


Entrance 2014, All Natural Subjects .pdf
24.9Мб
📍የ 2014 የማትሪክ Natural Science ፈተና

ሁሉም የትምህርት አይነቶች ተካተዋል 👏👏

ትምህርት ሚኒስቴር
https://t.me/Ethio_Education_24
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/Ethio_Education_24_news


☑️✔️ Past Perfect Continuous Tense
---------------------------------
🔶Affirmative form
Sub + had + been + v-ing

🔷Negative form
Sub + hadn't + been + v-ing

🔴Interrogative form
Had + sub + been + v-ing?

🔘🔘Usage

#1⃣) to describe an event which was in progress for a period of time before another event in the past.((አንድ ድርጊት ከመከናወኑ በፊት አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ ለተወሰነ ጊዜ ያለማቋረጥ(continuously) ሲከናወን የነበረ ድርጊትን ለመግለፅ ፡ ስለዚህ ሁለት ድርጊት አሉ ማለት ነው።)
ድርጊት 1: ለተወሰነ ጊዜ(for a period of time) ያለማቋረጥ ሲከናወን የነበረ የመጀመሪያው ድርጊት
ድርጊት 2: ያለማቋረጥ ሲከናወን ከነበረው ከመጀመሪያው ድርጊት በሗላ የተከናወነው ሁለተኛው ድርጊት። ስለዚህ ድርጊት 1 በ past perfect continuous tense ሲገለፅ ድርጊት 2 ደግሞ በ simple past ይገለፃል ማለት ነው።
ምሳሌ፡ መምህሩ ከክፍል ገብቶ እያስተማረ ነበር ፡ ከጨረሰ በሗላ ከክፍል ወጣ። 2 ድርጊት አለ፡
💎ድርጊት 1: መምህሩ ለተወሰነ ጊዜ(ለ 40 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ) ያለማቋረጥ ማስተማሩ የመጀሪያው ድርጊት ነው።

🔘ድርጊት 2: መምህሩ ለሆነ ጊዜ ያክል አስተምሮ ከጨረሰ በሗላ ከ ክፍል መውጣቱ ሁለተኛው ድርጊት ነው። ስለዚህ ድርጊት 1 continuous መሆኑ ና የመጀመሪያ ድርጊት በመሆኑ በ past perfect continuous ይገለፃል። so,

E.g1) The teacher had been teaching before he left the class.
ሌላ ምሳሌ፡ ትናንት ለ 1:00 ያክል መፅሀፍ እያነበብክ ነበር፡ አንብበህ ከጨረስክ በሗላ ምሳ፡በላህ ። ስለዚህ
ድርጊት 1: ለ 1 ሰአት ያክል መፅሀፍ ማንበብ የመጀመሪያው ድርጊት ና continuous ስለሆነ በ past perfect continuous ሲገለፅ
ድርጊት 2: ካነበብክ ቡሗላ ምሳ መብላትህ ሁለተኛው ድርጊት ስለሆነ በ simple past ይገለፃል። so,

E.g2) I had been reading by the time I ate my lunch.

#2⃣) past perfect continuous tense is used with 'For' and 'Since' to describe an event which was in progress in the past.(ከአሁን በፊት ያለማቋረጥ ሲከናወን የነበረ ድርጊትን For ና Since ን ተጠቅመን በ past perfect continuous tense እንገልፀዋለን)

🔘🔘'For' ን ተጠቅመን በ past perfect continuous የምንገልፀው ድርጊት ለሆነ ጊዜ ያክል ያለማቋረጥ ሲከናወን የነበረ ፡ በፊት(past) ላይ ተከናውኖ ያለቀ መሆን አለበት ይኸ ማለት ድርጊቱ አሁን ላይ የለለ።
ምሳሌ፡ ትናንት ማታ ለ 2 ሰአት ያክል ፊልም ብታይ እና ዛሬ ላይ ጓደኛህ ትናንት ማታ ምን ምን አደረክ ብሎ ቢጠይቅህ እና ለ 2 ሰአት ያክል ፊልም እያየሁ ነበር ብለህ በ English እንድህ ብለህ ትነግረዋለህ " I had been watching a film for 2 hrs"!
እዚጋ ማስተዋለን ያለብን ነገር past continuous ተጠቅመን ማታ ፊልም እያየሁ ነበር ብለን መግለፅ እንችላለን" I was watching a film" ልዩነቱ
🔵 I had been watching a film for 2 hrs( ለ 2 ሰአት ያክል ፊልም እያየሁ ነበር።

🔴I was watching a film( ፊልም እያየሁ ነበር፡ እዚህ የጊዜው ርዝማኔ ወይም duration አለመገለፁ ነው past continuous ን እንድንጠቀም ያረገን። ስለዚህ 'For' ነው ማለት ነው ልዩነቱ።)

🔘🔘'Since' ን ተጠቅመን በ past perfect continuous tense የምንገልፀው ድርጊት ከሆነ ጊዜ ጀምሮ ያለማቋረጥ ሲከናወን የነበረ አሁን ላይ ግን ያልተከናወነ ነው።)
ምሳሌ፡ ትናንት ማታ ከ 2 ሰአት ጀምሮ ፊልም ብታይ እንድህ ተብሎ ይገለፃል፡
" I had been watching a film since 2:00 p.m"

So, የ For ና Since ልዩነቱ
For ማለት 'ለ' ( ለ 2 ሰአት ፡ ለ 4 አመት፡ ለ 10 ሰአት...)
Since ማለት 'ከ' ( ከ 2 ሰአት ጀምሮ፡ ከ 4 አመት ጀምሮ፡ ከ 10 ሰአት ጀምሮ.....)

🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚🔚

☑️☑️️በቀጣይ past tense ን ጥዬቄዎችን እንሰራለን።🔚🔚🔚


ከተመቻችሁ Join and Share👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Ethio_Education_24
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/Ethio_Education_24_news


☑️ Past Perfect tense
-------------------------------------

🔘Affermative form
Sub + had + past participle

🔷Negative form
Sub +hadn't+pastparticiple

🔶Question form
Had + Sub + past participle

📢Usage
#1🔉) to describe an event which happened before another event in the past.(አንድ ድርጊት ከመፈፀሙ በፊት አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ የተከናወነን ድርጊት ለመግለፅ: ስለዚህ ሁለት ድርጊቶች አሉ ማለት ነው።)
ድርጊት 1: አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ የተከናወነ ድርጊት(event 1)
ድርጊት 2: የመጀመሪያው ድርጊት ከተከናወነ በሗላ ቀጥሎ የሚመጣው ድርጊት(event 2)
So, ድርጊት 1 በ past perfect tense ሲገለፅ ድርጊት 2 ደግሞ በ simple past ይገለፃል ። ስለዚህ past perfect ን የምንጠቀመው አንድ ድርጊት ከመከናወኑ በፊት አስቀድሞ መጀመሪያ ላይ የተከናወነውን ድርጊት ለመግለፅ ነው።

ምሳሌ፡ ትናንት የ English teacher አስተምሮ ጨርሶ ከክላስ ወጣ ግን ከመውጣቱ በፊት blackboardዱን አፅድቶ ነበር የወጣው። ስለዚህ ሁለት ድርጊት ነው የተከናወነው።
ድርጊት 1: ከክላስ ከመውጣቱ በፊት ቦርዱን ማፅዳቱ የመጀመሪያው ድርጊት ነው።
ድርጊት 2: ቦርዱን ካፀዳ ቡሗላ ከክፍል መውጣቱ ሁለተኛው ድርጊት ነው። ስለዚህ ድርጊት 2 ከመከናወኑ በፊት የተከናወነው ድርጊት 1 በ past perfect ይገለፃል ማለት ነው። So,

E.g1🔵) The teacher had cleaned the blackboard by the time he left the class.(by means before).

ምሳሌ 2 : ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ ወደ ሌላ ቦታ ለመሔድ ብለህ ወደ መናኸሪያ ስትሔድ ግን ልትሔድበት የነበረው bus መናኸሪያ ከመድረስህ በፊት አስቀዶሞ ወጣ ና አመለጠህ። ስለዚህ ሁለት ድርጊት አለ፡

ድርጊት 1: መናኸሪያ ከመድረስህ በፊት ባሱ ከመናኸሪያ መውጣቱ
ድርጊት 2: ባሱ ከወጣ ቡሗለ አንተ መናኸሪያ መድረስህ።
ስለዚህ ድርጊት 1 የመጀመሪያው ድርጊት ስለሆነ በ past perfect ሲገለፅ ድርጊት 2 ደግሞ በ simple past ይገለፃል። so,

E.g2🔊) The bus had left before I arrived at hub.(hub ማለት መናኸሪያ ማለት ነው።)

#2🔘🔘) Past Perfect Tense is used with 'Since' and 'For'.

'For' means period of time( ለዚህን ያክል ጊዜ ፡ ለ 10 አመት ፡ ለ 90 ደቂቃ .....)

'Since' means point of time ( ከዚህ ጊዜ ጀምሮ፡ ከ 1995: ከ 10 ሰአት ጀምሮ.....)
እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር since ና for ን ተጠቅመን ያለፉ ድርጊቶችን በ past perfect ስንገለፅ ድርጊቶቹ አሁን ላይ ላይ ያልተከናወኑ ከአሁን በፊት ተከናውነው ያለቁ መሆን አለባቸው።
ምሳሌ: የ አንደኛው የአለም ጦርነት የተካሔደው ከ 1914 - 1918 ለ 4 አመት ያክል ነው። so

e.g🔺 The first world war had been held for four(4) years.
e,g🔻The first world war had been held since 1914.

Do u look at the difference between for and since?

ማስታወሻ: Entrance Exam ላይ Past perfect tense በተደጋጋሚ ጥያቄ ስለሚወጣበት ትኩረት እንድታረጉ።

ከተመቻችሁ join and Share👇👇👇👇
https://t.me/Ethio_Education_24
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/Ethio_Education_24_news


ይኼ ከወላይታ ዩኒቨርስቲ የተማሪ መመገቢያ አዳራሾች አንዱ ላይ የተለጠፈ ማስታወቂያ ነው።

"ዩኒቨርስቲው በጀት ስለጨረሰ የተሰጣችሁን ብሉ" ነው አንድምታው። ወላጅ/አሳዳጊ ልጁን ወደ ዩኒቨርስቲ ሲልክ መንግስትን አምኖ ነው። "ልጄ ቀለም ይቆጥርልኛል" ከሚለው ባሻገር "ቤት እንዳለውም ባይሆን ቢያንስ ልጄ አይራብም፣ ደህንነቱ ይጠበቃል" የሚል ያልተፃፈ የጋራ ውሉን ተማምኖ የአብራኩን ክፋይ ስስቱን ወደ ትምህርት ተቋማት ይሰዳል።

መንግስት ለነዚህ የትምህርት ተቋማት በጀት መድቦ አደራውን ለመወጣት እንደሚሞክር ቢጠበቅም፤ ለምግብ የተሰጠኝ ገንዘብ ከወራት በፊት አልቋል የሚል ዜና ያውም ለተማሪዎቹ ምጣኔ እና ኃብት አስተዳደርን ከሚያስተምር ተቋም ሲነገር ያስደነግጣል... ያሳፍራል... አይደለም ወላጅን ማንኛውንም ሰው ጭንቀት ላይ ይጥላል።


እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ እንጠይቃለን:

1. ለአመት የተበጀተ በጀት በምግብ ዋጋ ንረት ግማሽ ላይ የሚያልቀው ምግቡን የሚገዙት ከዚምባቡዌ እና ቬንዙዌላ ነው ወይ? በጀቱ ሲበጀት ይህን የገበያ ለውጥ ታሳቢ ማድረግ ለምን አልተቻለም?

2. ትምህርት እንዳይቋረጥ ባለው ጥሬ ዕቃ አገልግሎት እየሰጠሁ ነው ያለው ዩኒቨርስቲው የጠቀሳቸው ጥሬ ዕቃዎች መቼ የገቡ፣ በምን አይነት የንፅህና ይዞታ ላይ ያሉ፣ ምን ያህል ጊዜ የሚያቆዩ ናቸው?

3. በህክምና ምክንያት የተለየ ምግብ መብላት ያለባቸውን ተማሪዎችስ እንዴት ለማስተናገድ ታስቧል?

3. ወትሮም ሆድ ጠብ የማይለው ምግብ መጠን እና ጥራቱ ሲያንስ የተማሪዎች ጤና እና ንቃት የሚያሳርፈውን ጉዳት እንዴት ሊያካክሱት አሰቡ? የልጆቹ የትምህርት አቀባበል ላይ ተፅዕኖ አይኖረውም?

Surafel Dereje
https://t.me/Ethio_Education_24


ENG F.EXAM.pdf
12.8Мб


💠 Communicative English Final Exams

🕓 የተለያዩ አመታት English ማጠቃለያ ፈተናዎችን የያዘ ፋይል ነው ዳውንሎድ በማድረግ ጥያቄዎቹን ብትሰሯቸው ይጠቅሟቹሃል

 
https://t.me/Ethio_Education_24
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/Ethio_Education_24_news

Показано 20 последних публикаций.