ኢትዮ ሲግማ - Ethio Sigma


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች የሲግማ ቻናል ነው
በዚህ ቻናል 👇 አነቃቂ ንግግሮች እና ቪዲዮዎች
ለወንድ የሚሆኑ ጥቅሶች
ለመለወጥ ሚረዱ ጽሁፎች
ለአላማ እንዴት መታገል እንዳለብን
እና ሌሎችንም ለማድረግ የሚረዱ ጹፉፎች ወደምንለቅበት ቻናል እንኳን ደና መጣችሁ 😈
CREATORS:- @UTD14 AND @Yobunna

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


ብቸኝነት ሌላውን የምታመጣበት መንገድ ሲሆን,
ለብቻ መሆን ግን እራስህን የምታገኝበት ሁኔታ ነው,.


REACTION ቀንሷል 100😈


እስክታሸንፍ መታገልህን ቀጥል !

REACTION ቀንሷል 100😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ለወንድማችን እንድረስለት የምንችለውን እናግዘው እናቱ በጣም ተጨንቀዋል


ችግርህን በራስህ ለመወጣት ሞክር ምክንያቱም አትችልም ብለው ለሚያስቡ ሰዎች በቂ መልስ ትሰጣቸዋልህ !

REACTION ቀንሷል የታለ 100😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ዝም ማለት መሸነፍ ማለት አይደለም
ለማይገባው ሰው ማስረዳት ደክሞኛል
ማለት ነው !

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


olde Telegram ግሩፕ ያላችሁ በዚ 2022 እና ከዛ በፊት የተከፈተ ግሩፕ ያላችሁ አውሩኝ  እገዛችኋለው
👉 @ras_12568


እራስህ ላይ ብቻ ትኩረት አድርግ ! 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ራስህን በዝምታ ገንባ !

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈


ችላ የሚሉህን አትረብሻቸው
በጊዜ ዞር በልላቸው

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ብዙ መጠበቅ
ብዙ ይጎዳል

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


የሳቀልህ ሁሉ ወዳጅ አይደለም

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ታማኝ የሆንክለት ሁሉ ታማኝ አይደለም

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


አብሮህ የዋለ ሁላ ጓደኛህ አይደለም

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ይሄ አንተ ነህ ?

-እድሜህ ከ13-22

-ሀብታም የመሆን እቅድ አለህ

-በትምህርት እምደማያልፍልህ ታውቃለህ

-በጣም ታስባለህ

-ወላጆችህን ጡረታ ማውጣት ትፈልጋለህ

ስለ አንተ የሚናገር ቢያንስ 3 ጽሁፍ ካል ❤ ሳታደርን እምዳታልፈው


ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

➡️ @Ethio_sigmaboy
➡️ @Ethio_sigmaboy


ዝምታ ስታበዛ ትከበራለህ
ብዙ ስታወራ ትናቃለህ
!!

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ😈

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


የሰው ልጅ ለሱ ብለህ ያደረካቸውን ሳይሆን
ማድረግ ያቃተህን ብቻ ነው የሚያስታውሰው

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


የህይወት መመሪያ 4 ምክር

1- በየቀኑ አንድ አዲስ ነገር ተማር

2- አትገመት

3- በራስህ እመን

4- ሌሎች ሰዎች ስሚያስቡት ነገር አትጨነቅ

የታለ ሪአክት ፋሚሊ ❓

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😈

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


አንዳንድ ጊዜ የሚወድህን ለማግኘት
የምትወደውን ሰው መተው አስፈላጊ ነው

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


እንባህ እንደ ዝናብ ሲወርድ
ህመምህን ያጥባል

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa


ከፈገግታ በስተጀርባ
የተደበቁ እንባዎች አሉ 💔

እውነት ነው ❓

JOIN
@Ethio_Sigmaa
@Ethio_Sigmaa

Показано 20 последних публикаций.