ETHIO UEFA SPORT™ 🇪🇺


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


የግዙፉ ውድድር የቻምፒየንስ ሊግ ፣ ኢሮፓ ሊግ ፣ ኮንፍረስ ሊግ እና የሴቶች አውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋና አዘጋጅ ወደ ሆነው UEFA ስፖርት የቴሌግራም ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ

⏩ በዚህ ቻናል
➜ የአውሮፓ ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት
➜ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➜ ስፖርታዊ ታሪኮች
➜ የአሰልጣኞች እና የተጫዋቾች ንግግር ያገኛሉ
OWNER : @Bt_Ben

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል




||ላውታሮ ሁለቱንም የምድብ ጨዋታ ከተቀያሪ ወንበር ቢጀምርምሁለት ግቦችን አስቆጥሯል ፡፡🔥

"Share" @Ethio_Sport_Uefa


|| የሜሲ የሁለቱ የምድብ ጨዋታ  ሬቲንግ SOFASCORE,S

8.3 vs chile
8.5 vs canada 🔥


"Share" @Ethio_Sport_Uefa
"Share" @Ethio_Sport_Uefa


|| ቺሊ ከአርጀንቲና የጨዋታው ኮከብ የቺሊው ግብ ጠባቂ C,BRAVO በመባል ተመርጧል፡፡

"Share" @Ethio_Sport_Uefa


🌎የዛሬውን ቺሊ ከ አርጀንቲና ያደረጉት ጨዋታ 81,106 ሰው ስታዲየም ታድሞ ጨዋታውን ተከታትለዋል!🤯😳

"Share" @Ethio_Sport_Uefa


🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የዩሮ 2024 የምድብ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር ጨዋታዎች፡፡

01:00 |  ስሎቫኪያ ከ ሮማኒያ
01:00 |  ዩክሬን ከ ቤልጅየም
04:00 |  ቼክ ሪፐብሊክ ከ ቱርክ
04:00 |  ጆርጂያ ከ ፖርቹጋል

🌎ዛሬ የሚደረግ የኮፓ አሜሪካ ጨዋታ

07:00 |  ኢኳዶር ከ ጀማይካ
04:00 |  ቬንዝዌላ ከ ሜክሲኮ

"Share" @Ethio_Sport_Uefa


🏴በዩሮ ውድድር ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

|| ረንሳይ 1-1 ፖላንድ
|| ኔዘርላንድ 2-3 ኦስትሪያ
|| ዴንማርክ 0-0 ሰርቢያ
|| እንግሊዝ 0-0 ስሎቬኒያ

🌎ለሊት የተደረገ የ2024 የኮፓ አሜሪካ ጨዋታዎች ውጤት

  ቺሊ 0-1 አርጀንቲና
   ፔሩ 0-1 ካናዳ

"Share" @Ethio_Sport_Uefa


🌎 ፔር ከካናዳ በነበረው ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ ዴቪድ በመባል ተመርጧል በጨዋታውም ብቸኛውን አንድ ግብ አስቆጥሯል፡፡

"Share" @Ethio_Sport_Uefa


🚨አርጀንቲና አንድ ጨዋታ እየቀራት ጥሎ ማለፉን መቀላቀል ችላለች።

"Share" @Ethio_Sport_Uefa


||🇦🇷የአርጀንቲና ተጨዋቾች ሬቲንግ

ሜሲ🔝

"Share" @Ethio_Sport_Uefa


|| 🌎የኮፓ አሜሪካ ግሩፕ ስቴጅ ጨዋታ 🏆

    ⌚️ ጨዋታው ተጠናቀቀ

🇨🇱ቺሊ 0-1 አርጀንቲና 🇦🇷
                ⚽️ #ላውታሮ

            
"Share" @Ethio_Sport_Uefa


🌎የኮፓ አሜሪካ የምድብ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ!

       ⏰ ተጠናቀቀ'

ፔሩ 0 -1 ካናዳ
#ዴቪድ

"Share" @Ethio_Sport_Uefa


ራልፍ ራግኒክ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት እያሉ ደካማ አሰልጣኝ ተብለው ነበር ፤ ነገርግን በአውሮፓ ዋንጫ ኦስትሪያን ይዘው ምድብ 4ትን ፈረንሳይን በመብለጥ በአንደኝነት ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ችሏል።

Respect ! 🔥

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


10:00|| የአርጀንቲና አሰላለፍ

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


የጨዋታው ኮከብ ተብለው የተመረጡ ተጫዋቾች !

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa


የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በጥሎ ማለፉ ከፈረንሳይ ፣ ስፔንን እና ፖርቹጋልን ሊደርሳቸው ይችላል ። 😳

SHARE"
@Ethio_Sport_Uefa


ኮቢ ማይኖ vs ስሎቬንያ ፡-

45 ደቂቃ ተጫወተ
40 ጊዜ ኳስ ነካ
100% የተሳኩ ክሮሶች
100% ታክሎች አሸንፏል
97% በተሳካ ኳስ የማቀበል ንፃሬ
33/34 የተሳኩ ኳሶች አቀብሏል
2 የአንድለአንድ ግንኙነት አሸነፈ
1 ድሪብል አደረገ

Baller ! 🔥

SHARE"  @Ethio_Sport_Uefa


ጁድ ቤሊንግሃም vs ስሎቬኒያ፡-

69 ኳስ አቀበለ
0 እድሎች ፈጥሯል
0 ሹቶች
1 የተሳካ ድሪብል
16 ጊዜ ኳስ አበላሸ
0 ታክሎች
2/9 የአንድለአንድ ግንኙነቶችን አሸነፈ

ቤሊንግሃም በዩሮ መድመቅ አልቻለም

SHARE" 
@Ethio_Sport_Uefa


እንግሊዝ እና ሰርቢያ ከምድባቸው ወደ ጥሎ ማለፉ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ፤ ዴንማርክ በምርጥ ሶስተኝነት የማለፍ ዕድል አላት ፤ ሰርቢያ ከውድድሩ ተሰናብታለች ።

SHARE" @Ethio_Sport_Uefa

Показано 20 последних публикаций.