ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


እንኳን ወደ ትላልቆቹ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ቻናል መጣችሁ♥️
🔴ይህ ስለ ማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል ብቻ የሚዘገብበት የ ኢትዮ አርሰናል VS ማን ዩናይትድ ነው 🔴
እዚህ ሚያገኙት 👇
✅ስለ ሁሉቱ ክለቦች ዜና 24 /7 HOUR
✅ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
✅ የዝውውር ዜና
✅ወቅታዊ መረጃዎች
ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት 👉 @Endash143
🔴♥️🔴

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


The Premier League Table

TOP 3

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


📻 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና ፍቅር አሳድጉ !!

ኦያያያያያያያያያያያያያያ

https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk




አርሰናል በቻምፒየንስ ሊግ የ16ኛው ዙር ጨዋታ ወደ ኔዘርላንድ ልያቀናል🇳🇱

አርሰናል ማንን እንዲገጥም ትፈልጋለህ?👇

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


🎙️ አቭራም ግላዘር ማንቸስተር ዩናይትድን ይሸጥ እንደሆነ ሲጠየቅ፡-

የሱ ምላሽ "አይ።"

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


This time last season!


የፎቶ ግብዣ...! ❤️


🗓 ቀጣይ ጨዋታ ቅዳሜ ✨ 𝐏𝐑𝐄𝐌𝐈𝐄𝐑 𝐋𝐄𝐀𝐆𝐔𝐄🏆

𝔸𝕣𝕤𝕖𝕟𝕒𝕝 🆚 𝕨𝕖𝕤𝕥• 𝕦𝕟𝕚𝕥𝕖𝕕

🗓️ የጫወታ ቀን ቅዳሜ

🕔 አመሻሽ 12:00

🏆 𝙿𝚛𝚎𝚖𝚒𝚎𝚛 𝙻𝚎𝚊𝚐𝚞𝚎 𝚁𝚘𝚞𝚗𝚍 26

🏟️ ኤምሬትስ 𝚂𝚝𝚊𝚍𝚒𝚞𝚖

🦅©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


🚨BREAKING: በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የ16ኛ ሳምንት ጨዋታ አርሰናል ፌይኖርድ ፣ጁቬንቱስ ወይም ፒኤስቪ ይገጥማል።


Arsenal🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


🚨BREAKING: ሚኬል አርቴታ ቡካዮ ሳካ እና ጋብርኤል ማርቲኔሊ ከቀጣዩ ኢንተርናሽናል እረፍት በኋላ ሁለቱም ለመጫወት ብቁ ይሆናሉ ብሎ ተስፋ አድርጓል። 👀🔙

ሁልምቱም በኤፕሪል 1 ወደ ፉልሃም ሊመለሱ ይችላሉ ፣ ከዚህ ጨዋታ በፊት አራት የሊግ ጨዋታዎች ብቻ አሉ። 🔜🗓️

Arsenal🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


የኤታን ንዋነሪ የመጨረሻዎቹ 4️⃣ የአርሰናል ጨዋታዎች፡-

⚽️ 2 ጎሎች
🅰️ 1 assist
🥇 2 የጨዋታው ምርጥ ተጫዋች ሽልማት

In fine form at just 17 years old 📈

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


ማን ዩናይትድ ይህን ሁሉ ከ £120m ባነሰ ዋጋ ነው የለቀቃቸው።

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


Ups and downs

Arsenal🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


All love for KAI ❤️

Arsenal🔴


እስቲ የናፈቀው 😭

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


እስቲ አንድ ጥያቄ ለዚህ ቻናል አባላት

የ አርሰናል ደጋፊዎች ❤️ ይሄን

የ ማንችስተር ደጋፊዎች 🔥 አርጉ

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


ትላንት የመሸነፋችን ምክንያት 😭👆ሊቻቻቻቻ 😔

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


🚨 BREAKING:

ማንቸስተር ዩናይትዶች ለፖል ፖግባ የአጭር ጊዜ ኮንትራት ሊያቀርቡለት ይችላሉ።

. [Rich Fay]

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


🇬🇧አርሰናል ባደረጋቸው ያለፉት 15 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሽንፈት አላስተናገደም

✅ 10 አሸንፏል
🤝 5 አቻ ወጥተዋል።

ከ2011 በኋላ በአርሴን ቬንገር መሪነት ረጅሙ ያለመሸነፍ ጉዞቸው ነው። 💪

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal


ለማንችስተር ዩናይትድ ብዙ ጨዋታዎችን ምጫወት የቻሉ ተጫዋቾች

©ETHIO MAN UNITED VS ARSENAL ™
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal
♨️ ♦️ @Ethio_man_united_arsenal

Показано 20 последних публикаций.