Фильтр публикаций


"ምናልባት ሳስበው ከእኛ የተሻለ ቻምፒየንስ ሊጉን ለማሳካት ከፍተኛ እድል የሚኖር ክለብ ሊቨርፑል ነው ፤ እነሱ በሊጉ ላይ የበላይ ሆነው ስለጨረሱ ከእኛ በላይ ተመራጭ ናቸው።"

ላሚን ያማል !


በዚህ ሲዝን በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች በክፍት ጨዋታዎች ብዙ የግብ አድል መፍጠር የቻሉ ተጫዋቾች ፦

◉ 18 - ሳላህ
◎ 18 - ያማል
◎17 - ራፊንያ

[WHOSCORED]


ክለባችን ሊቨርፑል የፕርሚየር ሊጉን ዋንጫ ለማሳካት 11 ጨዋታዎችን ብቻ ማሸነፍ ይጠበቅበታል ምንም ይሁን አርሰናል ያለበትን ሁሉንም ጨዋታዎች ቢያሸንፍ እንኳ !

ዋንጫው ስህተት ካልሰራን በእጃችን ያለ ይመስላል !


🔴#𝗠𝗔𝗧𝗖𝗛_𝗗𝗔𝗬 | 🍿

29ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ! 🏴

     
⚫️አስቶንቪላ ከ ሊቨርፑል⚪️
📆|| ዛሬ ዕሮብ | የካቲት 12
⏰|| ከምሽቱ 04:30
🏟|| ቪላ ፓርክ ስታድየም

ድል ለእንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል! ❤️‍🔥


እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ

መልካም ቀን ይሁንላችሁ ይሁንልን ❤️🙏


🤟


ሊሆን ይችላል 🚨


🔴 በእለተ እሁድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር የምናደርገውን ተጠባቂ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አንቶኒ ቴይለር በመሀል ዳኝነት ይመሩታል።


የቫር ስህተት ባይኖር የዘንድሮ የ ፕሪሚየር የደረጃ ሰንጠረዥ


የሊቨርፑል እና የአርሰናል ቀጣይ አምስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች።

የሊቨርፑል

አስቶንቪላ✈️
ማን ሲቲ✈️
ኒውካስትል🏟
ሳውዝሀምፕተን🏟
ኤቨርተን🏟

የአርሰናል

ዌስተሀም🏟
ኖቲንገሀም✈️
ማን ዩናይትድ✈️
ቼልሲ🏟
ፉልሀም🏟


እንዴት ናችሁ ቤተሰብ መልካም ቀን ተመኘሁ 👊


📡😃 እሮብ ለት ከአስቶን ቪላ ጋር ለምናረገው ጨዋታ ሶስተኛ መለያችንን የምንጠቀም ይሆናል !


😒ይጠቅመን ይሆን?


የሊቨርፑል ቀጣይ አምስት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች፡-

አስቶን ቪላ (A)
ማን ሲቲ (A)
ኒውካስል (H)
ሳውዝሃምፕተን (H)
ኤቨርተን (H)

ስንት ነጥብ የምናገኝ ይመስላችኋል 👊


⚠️ ዕሮብ ከአስቶን ቪላ ጋር ያለብን ጨዋታ ጋክፖ ከጨዋታው ወጪ ነው።


📸😍


🗣 | ሞ ሳላህ ስለ ባላንዶር :-

"በአእምሮዬ ውስጥ ያለው ነገር ሊቨርፑል ፕሪሚየር ሊግን እንዲያሸንፍ ብቻ ነው" ❤️


እንዴት ነበረ ጨዋታው ለእናንተ?


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 25ተኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

⏰ ተጠናቀቀ

ሊቨርፑል 2-1 ወልቭስ
⚽️ #ዲያዝ 15' ⚽️ #ኩንሃ 67'
⚽️ #ሳላህ 37'

🏟 አንፊልድ ሮድ ስታድየም


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የ ኩንሃ ጎል

ሊቨርፑል 2-1 ወልቭስ

Показано 20 последних публикаций.