ቡናችን👆


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


⚽️የጨዋታ ቀን
            MATCH DAY 🔥

          💪የድል ቀን

🇪🇹የ2017 ኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታ

👆ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከነማ

🗓️ዛሬ ህዳር 25/03//2017
           ⏰10:00 ሰዐት 
       🏟 ድሬዳዋ ስታድየም

🎙ጨዋታው ከ10:00 ሰዐት ጀምሮ በቻናላችን በቀጥታ ይተላለፋል! 

     💪ማሸነፍና ማሸነፍ ብቻ 💪

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታ ዉጤት

መቻል 4-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_SC


🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታ ዉጤት

ድሬዳዋ ከተማ 3-1 ሲዳማ ቡና

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_SC


🎉 ወደ VIVAGAME! እንኳን በደህና መጡ! 🎉
🔹 በመጀመሪያ ዲፖዚት ላይ 100% የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ ይቀበሉ ይደሰቱ!🎰
🔹 የእንኳን ደህና መጣችሁ ጉርሻ እስከ 360,000 ብር! 🎁
🔹 AVIATOR PLUSን ይጫወቱ እና ሚሊዮኖችን ያለምንም ድካም ያሸንፉ!
✨አሁኑኑ ይመዝገቡ እና መጫወት ይጀምሩ! ✨
👉 ሊንኩን ይጫኑ:https://www.vivagame.et/#cid=Brtg18
🎉 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ !!
👉 ሊንኩን ይጫኑ:https://t.me/+1xNimVu183s0NTU1


🤝 የኢትዮጰያ ቡና ስፖርት ክለብ እና ቡና ባንክ የዘላቂ አጋርነት ስምምነት ውል አደሱ !!

👉በ 2015 ዓ.ም የተፈረመው እና የመቆያ ጊዜው የተጠናቀቀው የዘላቂ አጋርነት ስምምነቱ እንዲራዘም በሁለቱም ወገኖች በኩል ከስምምምነት በመደረሱ ውሉ ለተጨማሪ አንድ ዓመት የታደሰ ሲሆን፣ ክለባችን ኢትዮጵያ ቡና የባለራዕዮች ባንክ ከሆነው ቡና ባንክ ጋር በአጋርነት በመቀጠሉ የተሰማውን ክብር ይገልፃል።

👉ለጊዜው ክለባችን ያወጣው ዜና ይህ ቢሆንም በጉዳዩ ዙሪያ ሙሉ ማብራሪያውን ይፋ ይደረጋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን!

@Ethiopian_coffee_sc
@Ethiopian_coffee_sc


✅ ቀጣይ ጨዋታ
         🎯Next_Match

🇪🇹 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ነኛ ሳምንት ጨዋታ

👆ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከነማ
🗓️ ህዳር 20/03/2017
        ⌚10፡00
    🏟️ ድሬዳዋ ስታድየም

🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና 👆

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🇪🇹የ10ኛ ሳምንት ሙሉ መርሐግብር !

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🎯የ2017 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 9ነኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል።

✅ክለባችን ኢትዮጲያ ቡናም 1 ጨዋታ እየቀረው በ8 ነጥብ 15ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል!

ቁልቁለቱን በዝግታ 😔

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🇪🇹የ 9ነኛ ሳምንት አጠቃላይ ውጤቶች !

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🇪🇹የ2017_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ

የሙሉ ሰአት ውጤት

ወላይታ ድቻ 1-1 ሀዋሳ ከተማ
80' ብስራት በቀለ |90+5' አሊ ሱሌማን

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


💔ለውጥ_ናፋቂው_ደጋፊ

🖤አመራሩን በብዙ ርቀት የሚመራው ደጋፊ ዛሬም ለውጥን ይናፍቃል ይህ የደጋፊ መንጋ ብቃት ያለው ለቃሉ የሚታመን መሪ ይሻል።

....በተስፋ ቃል ብቻ በብዙ ተጎድቶአል፣ ከዛሬ ነገ ይሻላል እያለ አንገቱን ደፍቶአል፣ ከትላንት ዛሬ ይለወጣሉ እያለ በተስፋ ኖሮአል ፣ከአምና ዘንድሮ ይመራሉ እያለ በትዕግስት ጠብቆአል። ነገር ግን ዝናብ እንደሌለው ደመና ሁሉም ነገር ባዶ ተስፋ እንደሆነ ዘንድሮም እያየን ነው ።

....መታገሳችን አላዋቂነት፣ በተስፋ መጠበቃችን ሞኝነት ፣ዝምታችን ፍራቻ አድርገውት ከአመት አመት ጉዞችን ከድጡ ወደ ማጡ ሆኖአል። ለደጋፊው የሚመጥን የቡድን እንቅስቃሴ ማየት ካቆምን ዓመታት አስቆጠርን።

....ብዙ ደጋፊ አልባ ክለቦች ዕቅድ ይዘው ደጋፊ ለማምጣት ይታትራሉ የእኛ ቡና በእልፍ ደጋፊ ታጅቦ በዜሮ ድምር ውጤት ደጋፊን ለመግፋት ይጥራል ይህ ነገር ብዙዎችን ግራ እያጋባ ነው ለምን ⁉️

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


💔ይሄ ሁሉን ቻይ የሆነ ሚስኪን ደጋፊ በክለቡ ጉዳይ ደመ ቀዝቃዛ እንዲሆን እና ለመበታተኑ ምክንያት ለሆናቹ በሙሉ አ ይ ለ ፍ ላ ች ሁ 👎

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🇪🇹የ2017_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ

መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ባህር ዳር ከተማ
10' ብሩክ ሙሉጌታ |90+2' ቸርነት ጉግሳ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🇪🇹የ2017_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ

የሙሉ ሰአት ውጤት

ሲዳማ ቡና 0-1 ፋሲል ከነማ
49' በረከት ግዛው


@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


👉ሲነጋም ሲመሽም ኢትዮጵያ ቡና የሚባለውን ክለብ ስም ሳንጠራ እና በስራ ገበታችን ላይም ሆነን መዝሙሩን ሳንዘምር በፍፁም አናሳልፍም ነበር

..... በዉጤት ዜሮ ሆነን ግን ደረቴን ነፍቼ ነበር ደስ እያለኝ ቡና ቡና እያልኩ በየሄድኩበት የማወራው .....ታድያ ምን ዋጋ አለው .... ደረቴም ነፍቼ የማወራለት የምኮራበት ኢትዮጵያ ቡና ቁልቁል መሄዱን ተያይዞታል ....😪

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ነኛ ሳምንት ጨዋታ

      ⏰ጨዋታው ተጠናቀቀ

☕️ኢትዮጲያ ቡና 1–2 አዳማ ከነማ
⚽️ አንተነህ 14’        1’27’ስንታየው

      🏟 ድሬዳዋ ስታድየም

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_SC


🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ነኛ ሳምንት ጨዋታ

      85’

☕️ኢትዮጲያ ቡና 1–2 አዳማ ከነማ
⚽️ አንተነህ 14’        1’27’ስንታየው

      🏟 ድሬዳዋ ስታድየም

     💟 ድል ለ ኢትዮጲያ ቡና 💚💛❤️

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ነኛ ሳምንት ጨዋታ

      75’

☕️ኢትዮጲያ ቡና 1–2 አዳማ ከነማ
⚽️ አንተነህ 14’        1’27’ስንታየው

      🏟 ድሬዳዋ ስታድየም

     💟 ድል ለ ኢትዮጲያ ቡና 💚💛❤️

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc

Показано 20 последних публикаций.