Exit Exam Support Network


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Образование


Ethio HE Exit Exam prep: Current info, materials, & past exams. For advertising inquiries, please contact us via our username: @NGATest.
Join our discussion group too 👇👇 @ExitExamSquad

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


#NGAT_Update

👉ለNGAT
/GAT ተፈታኞች በሙሉ

ቀጣይ ዙር NGAT/GAT ፈተና ሰኔ 2017 እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ከዚህ በፊት የወጡ ፈተናዎችንና ወቅታዊ መረጃዎችን ከ16,300 በላይ ለሆኑ ተከታዮቻችን ከታች ባለው ቻናል እያጋራን ስለሆነ ቀጣይ ተፈታኝ ለሆናችሁ Join በማድረግ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ ትችላላችሁ። 👇
https://t.me/GATExams
https://t.me/GATExams
https://t.me/GATExams


💥 Application Letter, CV and Resume Preparation 💥

በጥራትና ማራኪ በሆነ መልኩ Application Letter, Resume እና CV እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ተማሪዎች እኛን ማነጋገር ትችላላችሁ!!

አሪፍ ስራ የማግኘት እድላችሁ ባላችሁ አሪፍ
#Application_Letter, #Resume እና #CV ላይ ይመሰረታል።

እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ: በዚህ Username አናግሩን 👇👇
@LiyuLiyu23
@LiyuLiyu23

በተመጣጣኝ ዋጋ ከፍጥነትና ከጥራት ጋር እንሰራላችኋለን


MOCK for Haramaya University AgrEco students (1).PDF
3.0Мб
#ExitExam
#Haramaya_University
#AgEc
Mock Exit Exam 2023

Stay tuned for updates.
👉TG Channel: @ExitExamPrep
👉TG Group: @ExitExamSquad


#NGAT_Update

👉ለNGAT
/GAT ተፈታኞች በሙሉ

ቀጣይ ዙር NGAT/GAT ፈተና ሰኔ 2017 እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ከዚህ በፊት የወጡ ፈተናዎችንና ወቅታዊ መረጃዎችን ከ16,200 በላይ ለሆኑ ተከታዮቻችን ከታች ባለው ቻናል እያጋራን ስለሆነ ቀጣይ ተፈታኝ ለሆናችሁ Join በማድረግ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ ትችላላችሁ። 👇
https://t.me/GATExams
https://t.me/GATExams
https://t.me/GATExams


Management Model👏.pdf
4.1Мб
#ExitExam
#Management
MoE's Exit Exam Yekatit 2016

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends or department Telegram group.

Stay tuned for updates.
👉TG Channel:
@ExitExamPrep
👉TG Group:
@ExitExamSquad


#Notice
#Licensure
#COC

ከሚያዝያ 1-3/2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ አመልካቾች፥ የፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (Orientation) እና የሙከራ ፈተና (Mock Exam) ማክሰኞ መጋቢት 30/2017 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት የሚሰጥ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


#NGAT_Update

👉ለNGAT
/GAT ተፈታኞች በሙሉ

ቀጣይ ዙር NGAT/GAT ፈተና ሰኔ 2017 እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ከዚህ በፊት የወጡ ፈተናዎችንና ወቅታዊ መረጃዎችን ከ16,200 በላይ ለሆኑ ተከታዮቻችን ከታች ባለው ቻናል እያጋራን ስለሆነ ቀጣይ ተፈታኝ ለሆናችሁ Join በማድረግ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ ትችላላችሁ። 👇
https://t.me/GATExams
https://t.me/GATExams
https://t.me/GATExams


#Notice
#ExitExam

ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎችን መረጃ አሰጣጥ አስመልክቶ ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ደብዳቤ ልኳል።

ሚኒስቴሩ ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሀገራዊ የቅድመ-ምረቃ መውጫ ፈተና ከሰኔ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ተወስኖ የአፈጻጸም መመሪያ ወጥቶ ተግባር ላይ መዋሉን አስታውሷል።

የመውጫ ፈተና ውጤት በተማሪዎች ሰርተፍኬት (Temporary Degree) ወይም ትራንስክሪፕት ላይ አልፏል (PASS) ወይም ወድቋል (FAIL) በሚል እንዲቀመጥ ብሏል።

ከላይ በተያያዘው ሰርተፍኬት ፎርማት መሠረት እንዲፈጸምም ሚኒስቴሩ አዟል።

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


#Update
#ExitExam

ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች (@ExitExamPrep)

ሰኔ 2017 መውጫ ፈተና ተፈታኞችን ለማገዝ
የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ት/ት ክፍሎችን Model, Mock እና MoE's Exit Exam በቻናላችን ልናጋራችሁ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። በቅርብ ቀን ይጠብቁን!!

የመውጫ ፈተና ተፈታኝ የሆናችሁ የየትኛውን ዩኒቨርስቲ ት/ት ክፍል Model, Mock እና MoE's Exit Exam በቻናላችን እናጋራችሁ❓

👉ብዙ ት/ት ክፍሎች ስላሉ በተጠየቅነው መሰረት ብቻ ስለምናጋራችሁ ሌሎቻችሁም Comment Section ላይ ጠይቁን በተከታታይ እንለቃለን።

👉ቻናላችንና ግሩፖችን ጠቃሚ ነው ብላችሁ ካመናችሁበት ጓደኞቻችሁን ጋብዟቸው።

👉ያላችሁን የየትኛውም ት/ት ክፍል ፈተና ግሩፖችን ላይ ተለዋወጡ።

እናመሰግናለን!! 🙏🙏

ለወቅታዊ መረጃ ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉን👇👇
👉ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


#Notice
#Licensure
#COC

በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች ፈተና ከሚያዚያ 1-3/ 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ጤና ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል፡፡

ሚኒስቴሩ የመፈተኛ ጣቢያዎች ዝርዝርን ይፋ አድርጓል። ተፈታኞች የመፈተኛ ጣቢያችሁን መመልከት ትችላላችሁ። (ከላይ ተያይዟል)

ምንሊክ ጤና ሳይንስ ኮሌጂ የመረጣችሁ ተመዛኞች፥ የመፈተኛ ማዕከላችሁ ወደ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የተቀየረ መሆኑ ተገልጿል።

©️ የጤና ሚኒስቴር

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


#Notice
#Licensure
#COC

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ

ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Nursing, Nutrition, Optometry, Pediatric and Child Health Nursing, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health, Surgical Nursing, Anesthesia, Psychiatric Nursing, Pharmacy, Medical Radiology Technology, Midwifery, Medicine, Public Health and Medical Laboratory Science ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከሚያዚያ 1 - 3/ 2017 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።

©️ የጤና ሚኒስቴር

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


#Update
#ExitExam

በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለምትፈተኑ ሰልጣኞች የፈተና ፕሮግራም ይፋ ተደርጓል።

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


#Update
#Licensure
#COC
#Registration

ተራዝሟል!

በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ባለሙያዎች የፈተና ምዝገባው እስከ መጋቢት 10/2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የአመልካቾች ምዝገባ ከየካቲት 24/2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት 07/2017 ዓ.ም ድረስ ሲከናወን መቆየቱ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ አንዳንድ ተመራቂዎች የቴምፖራሪ ዲግሪ ያልደረሰላቸው መሆኑንና (ቴምፖራሪ ዲግሪ መያዝ ግዴታ በመሆኑ) ምዝገባው እንዲራዘምላቸው መጠየቃቸውን ተከትሎ፤ ምዝገባው ለተጨማሪ ሦስት ቀናት ማለትም እስከ መጋቢት 10/2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


#Notice‼
#National_ID
#Samara_University

Stay tuned for updates.
👉TG Channel: @ExitExamPrep
👉TG Group: @ExitExamSquad


#Notice
#MoE

ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች የዲግሪ ሰርተፊኬት ህትመት በአንድ ማዕከል ሊከወን ነው።

ለበለጠ መረጃ ከዚህ ጋር በምስል የተያያዘውን ያንብቡ 👆👆

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


#Notice
#ExitExam

የመውጫ ፈተና ወስደው ለወደቁ ተማሪዎች Special Diploma ሊሰጥ ነው።

የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረበት ሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናውን ወስደው ማለፍ ላልቻሉ ተፈታኞች Special Diploma ሊሰጥ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል።

ፈተናውን ለወደቁ ዕጩ ተመራቂዎች ልዩ ዲፕሎማ ሰርተፊኬት በቅርቡ መሠጠት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት አረጋግጧል።

ህብረቱ ከትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ያደረገውን ተከታታይ ውይይት ተከትሎ ውሳኔ ላይ መደረሱን ለቲክቫህ ተናግሯል።

ተማሪዎቹ ሥራ እየሠሩ በማንኛውም ጊዜ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ የሚችሉበት ዕድል ክፍት መሆኑንም ህብረቱ ገልጿል።

ፈተናውን ወስደው የሚያልፉ ተፈታኞች በስፔሻል ዲፕሎማው ምትክ ዲግሪ ይሰጣቸዋል ተብሏል።

የስፔሻል ዲፕሎማ የደመወዝ ስኬል እንዲወጣለት ህብረቱ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር እየተወያየ ይገኛል።

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


💥 Application Letter, CV and Resume Preparation 💥

በጥራትና ማራኪ በሆነ መልኩ Application Letter, Resume እና CV እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ ተማሪዎች እኛን ማነጋገር ትችላላችሁ!!

አሪፍ ስራ የማግኘት እድላችሁ ባላችሁ አሪፍ
#Application_Letter, #Resume እና #CV ላይ ይመሰረታል።

እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉ: በዚህ Username አናግሩን 👇👇
@LiyuLiyu23
@LiyuLiyu23

በተመጣጣኝ ዋጋ ከፍጥነትና ከጥራት ጋር እንሰራላችኋለን


Репост из: GAT (Graduate Admission Test) Exam
🤫How to prepare for National Graduate Admission Test (NGAT)

✍️Contents of NGAT (Based on previous year exam)
👉Verbal reasoning
👉Quantitative reasoning
👉Analytical reasoning

✍️Remember: The exam will be the same for all candidates, regardless of their educational background this time.

                 1. Verbal reasoning
✍️The Verbal Reasoning contains mainly the following types of questions.
👉Reading Comprehension
👉Sentence Completion
👉Vocabulary and
👉Sentence Equivalence

                2. Quantitative reasoning
✍️Quantitative reasoning contains the basic Mathematical facts and Concepts and tests your ability to understand them and being able to apply them to real world scenarios.

Some Examples
👉Percentage, ratio, age problems,...
👉Squares, Square roots, exponent laws, Simple world problems that involve equations in one and two Variables,
👉Linear equations in one and two variables inequalities
👉Comparison questions,
👉Mean, Median, Mode, quartiles, declies, Probability....
👉Perimeter, area... regular polygons

               3. Analytical Reasoning
✍️Analytical questions that frequently appear in GAT includes
👉Syllogism
👉Small paragraph understanding
👉Graph, histogram,.... interpretation

✍️Syllogism is a valid deductive argument having two premises and Conclusion.

✌️Part two will continue, depending on your feedback.

Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel:
@GATExams
👉Telegram Group:
@GATSquad


#Notice
#TVTI 
#ExitExam

በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ዋናው ግቢ የ2017 ዓ.ም ተመራቂ የኤክስቴንሽን (የማታ እና የእረፍት ቀናት) ሰልጣኞች እንዲሁም በድጋሜ የመውጫ ፈተና ለመውሰድ በኦንላይን የተመዘገባችሁ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ከመጋቢት 18-21/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

ኢንስቲትዩቱ የተፈታኞችን ዝርዝር ያወጣ ሲሆን፤ ማንኛውም አይነት የመረጃ ስህተት እንዲሁም ስማችሁ በዝርዝሩ ውስጥ ያልተካተታችሁ እስከ ሐሙስ መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ብቻ በየዲፓርትመንታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ተቋሙ አሳስቧል፡፡ ክፍያ ያልከፈላችሁ እና የዲፓርትመንት ስህተት ያለባችሁ ተማሪዎች ለፈተናውን መቀመጥ እንደማትችሉ ተገልጿል፡፡

በሳተላይት ትምህርታቹሁን ስትከተታሉ የነበራችሁ ተመራቂ ተማሪዎች ስም ዝርዝራቹሁ በአሰተባባረያቹሁ አማካኝነት መላኩ የተገለፀ ሲሆን፤ የመፈተኛ ጣቢያ በቅርቡ ይገለጻል ተብሏል፡፡ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካላችሁ Block 2 Room 203 በአካል በመገኘት መጠየቅ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


#የቴሌግራም_ቻናል_ጥቆማ

✅መልካም ዜና ጥናታዊ ፅሁፉችሁን (
#Research) እያዘጋጃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ

✍️በአጠቃላይ Researchን በተመለከተ ጠቃሚ ምክረ ሃሳብ የምታገኙበት እንዲሁም የተሰሩ የተለያዩ ት/ት ክፍሎች Research ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ 👇

🤝JOIN US👇
@Liyu_Research_Consultant
@Liyu_Research_Consultant
@Liyu_Research_Consultant

Показано 20 последних публикаций.