🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰6️⃣
ስለዚህ በሆነ ነገር ልፈትነው አሰብኩ ልክ እንደተገናኘን በመጣደፍ የሆነ ጥያቄ ልጠይቅህማ አልኩት መቼም አንዴ ሲፈጥረኝ እርጋታ ብሎ ነገር አልፈጠረብኝም እሺ ሞልቃቂት አለ እየሳቀ ሲስቅ አንዳች ሰውነትን ስንጥቅ የሚያደርግ ምትሀት ነገርማ አለው )
በቃ ተወው ስንወጣ መኪና ውስጥ እነግርሃለሁ ብቻችንን ስንሆን አልኩት እሺ እንደተመቸሽ አለኝ ደሞኮ ሲያወራ ቃላቶቹ አንቺ ቅደሚ አንቺ የሚባባሉ ነው የሚመስለው አቤት እርጋታቸው ።
ልክ መኪና ውስጥ ስንገባ ወደፊት ንዳው አልኩት የት እንደሚሄድ ባያቅም ይነዳዋል ብቻ ዞር ስል ትንሽዬ ቦታ አየሁ አቁመው አቁመው ሳይታወቀኝ አንባረኩበት እሺ ተረጋጊ እንጂ ሰላም አለ ።
እሺ ወደ ታች ታጠፍ አልኩት ታጠፈ ትንሽ ተጉዘን ከመኪናው ወረድን ለሁለታቺንም በደንብ እየተያየን ለማውራት የሚመቸንን ቦታ ከመረጥን ቡሀላ ቁጭ አልን እሱ ትንሽ ከፍ ያለ ድንጋይ ላይ እግሩን ከፍቶ ተቀመጠ እኔ በእግሮቹ መሀል ገብቼ ቁጭ ልል አልኩና ድፍረት ይሆንብኛል ብዬ ከጎኑ ወደሱ ዞሬ ቁጭ አልኩኝ
እሺ አጂሪት ቀጥይ አለ። ለመስማት እንደጓጓ የሆነ ነገር ሹክ ብሎኛል ።
ምን መሰለህ የሆነ ጥያቄ ልጠይቅህ ነበር አልኩ ምን ብዬ እንደምጀምር ግራ እየገባኝ እኮ ነው ። ጠይቂኛ ብቻ አፈቅርሀለሁ እንዳትይኝ እንጂ አለ አነጋገሩ የቀልድ አይመስልም ማለት አልኩት አንዳንድ ጥያቄዎች መልስ የላቸውም ቀጥይ አለ።
እሺ ብዬ የራሴን ጥያቄ ልግባው 😂😂😂😂😂😂 በቃ ለምሳሌ መንገድ ላይ እየሄድክ አንድ የኔ ቢጤና አንድ ሚሊየን ብር ብታገኝ ቀድሞ ልብህ የትኛውን ይከጅላል አልኩት ::
መልሱን እስክሰማ ተጨነኩ
እእእ በቃ ለዚህ ነው እዚህ ድረስ ያመጣሺኝ ብሎ አፍንጫዬን ጎተተኝና
ወደ መልሱ ስገባ እኔ የኔ ብጤውን እመርጣለሁ ምክንያቱም ይቀጥላል .....................
🔻ክፍል ሰባት ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 💔💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗