🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰8️⃣
ብቻዬን ቁጭ ብዬ ማብሰልሰል ጀመርኩ ::
ማክቤል ከኔ የበለጠች ቆንጆ ስለያዘ የሆነች ቅናት ብጤ ተሰምታኛለች እኔምኮ ከሱ የበለጠውን ይዣለሁ ብዬ እራሴን ላፅናና ሞከርኩ ግን ልዑሌ የኔ እንደሆነ እርግጠኛ አልነበርኩም ።።
ትንሽ ቆየሁና ተነስቼ ወደሆስፒታል ሄድኩ ይቅርታ ተራዬ አልፎኛል መሰለኝ ውጤቱ አንቺጋ ስለሆነ ብትነግሪኝ አልኳት ውጤት ለመናገር ስትጣራ የነበረችዋን ዶክተር
ኦኦ አንቺ ነሽ ስምሽ ሲጠራ የጠፋሽው
ነው ግቢ አለችኝ ።
ገባሁ ቁጭ አልኩኝ
መጀመሪያ ብዙ ጥያቄዎችን ጠየቀችኝ ከማንጋ ነው ምትኖሪው ስራ አለሽ ፍቅረኛ አለሽ ወይ የኑሮ ሁኔታሽ እንዴት ነው ብቻ ብዙ ከጠየቀችኝ ከመለስኩላት ቡሀላ ወጤቱን ነገረችኝ .....
የምርመራ ውጤቴን ሳየው እዛው ነበር እራሴን የሳትኩ ስነቃ ዶክተሮቹ ከበው ደህና ነሽ ደህና ነሽ ይሉኛል መልሴን እራሴን ከፍ ዝቅ በማድረግ መልሼላቸው ካላጋ ላይ ወረድኩ እንባዬ ዝም ብሎ ይፈሳል አንዷ ዶክተር ሶፍት ሰታኝ እንድረጋጋ ነገረችኝ መረጋጋት ግን አቃተኝ:: ደና እንደሆንኩኝ ነግሪያቸው
ዝም ብዬ ወደቤቴ ሄድኩ እቤት ታናሽ እህቴ ብቻ ነው ያለችው ስታየኝ ደንግጣ እሮጣ መታ አቀፈችኝ ዝም እንድትል አስጠንቅቂያት ወደ ክፍሌ ገብቼ ጥቅልል ብዬ ተኛሁ::
ክፍሌ ተጠቅልዬ ሳስብ ሳለቅስ ስገላበጥ አመሻሽ ደረሶ እናቴ ወደ ቤት መጣች እቤት ስትገባ ከሳሎን ስታጣኝ ወደ ክፍሌ መጣች ብታንኳኳ ብታንኳኳ ዝምታ ነበር መልሴ የበሩ ድብደባና ድምጿ በጣም ሲረብሸኝ ተነስቼ ከፈትኩላት ስታየኝ ደነገጠች ምነው ልጄ ምን ሆንሽብኝ እያለች ፊቴን ስታሳሸኝ እንባዬን መቋቋም አቃተኝ ፊቴን አዙሬ ወደ አልጋዬ ሄድኩ ተከትላኝ ገባችና አልጋዬ ላይ አረፍ ካለች ቡሀላ ወደሷ ጎትታ ጉልበቷ ላይ አስተኛችኝ በይ አሁን በርጋታ የሆንሽውን ሁሉ ንገሪኝ አለች ከናቴ ምንም ነገር አልደብቃትም ከልጅነቴ ጀምሮ እንደ ልብ ሚስጥረኛ ጓደኛ ሆና ነው ያሳደገችኝ ሌላው ቀርቶ ትምህርት ቤት እንኳን የፍቅር ደብዳቤ ሲሰጠኝ ከናቴጋ ነበር ከፍቼ ማነበው የሚጠቅመኚንና ማይጠቅመኝን ከሷ የተሻለ የሚያውቅ ሰው አለ ብዬ ስለማላስብ ነው ምንም ነገር ማልደብቃት አሁንም ሁሉንም አፍረጥርጬ ልነግራት ነበር ግን እንደማልችል ገባኝ እናቴ ይሄን ብትሰማ ምን ያህል እንደምታፍር ሳስበው ሰቀጠጠኝ እናቴ በቀላሉ እንደማትፋታኝ ስለገባኝ የሆነ ታሪክ ፈጥሬ ልነግራት እያሰብኩ እያለ ድንገት ልኡል አይምሮዬ ውስጥ ብልጭ አለ ።
እእእ ....ንገሪኛ..
ልጄ አለች በለሆሳስ ድምፅ ጠየቀችኝ ምን መሰለሽ ማም ፍቅር ያዘኝ አልኳት እየተቅለሰለስኩ ::
አላመነቺኝም 💀ፍቅር ስለያዘሽማ እንዲህ አትሆኚም ።ደሞስ ዛሬ ነው እንዴ ፍቅር የያዘሽ እእእ ይሄን ያህል ጊዜ ከማክቤልጋ ስትቆይ ፍቅር እንደያዘሽ ነበር ማቀው እኔ እናትሽ ስታይኝ ህፃን ልጅ ነው እንዴ ምመስልሽ በይ አሁኑኑ እውነቱን ተናገሪ ብትዋሽኝ አውቅብሻለሁ እሺ አፋጠጠችኝ።
እኔም ድርቅ ብዬ እማዬ ከማክቤልጋ ተለያይተናል ከሌላ ሰው ነው ፍቅር የያዘኝ ....
ይቀጥላል
🔻ክፍል ዘጠኝ ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗