🌹 ፍቅሬን በ ግጥም 🌷


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


➣ Express love without reciprocation !
➣ Swimming with a pure heart !
➣ Where trust and empathy prevail !
➣ Thinking about people more than your !
➣ Preach love until her last breath !
= +251931374891
= t.me/Abate_Hiwote

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


⚽️⚽️ ለቤቲንግ ተጫዋቾች በሙሉ  መልካም የሆነ ዜና አለኝ
📭እነሆ እሰከ ዛሬ ድረስ ቤቲንግ ስትጫየ
ወቱ እናም ብዙ ጊዜ ብራችሁን የገፈገፋችሁ ሰዎች በሙሉ ከእዚህ ቡሀላ ሁል ጊዜ fixed ticket የሚሳካበት ቻናል ውስጥ ገብታችሁ ከፍተኛ ብር💶💵💸 አሸናፊ ሁኑኑ።።።።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

10+10×0+10=???


💦John Ground fiberglass

💧ጆን መሬት ዉስጥ የሚሰራ የዉሃ ታንከር እና የተሰበረ ሮቶ እንጠግናለን


ይህ የውሃ ማጠራቀሚያ በ fiberglass መሬት ዉስጥ (ground) የሚሰራ በመሆኑ ቦታ የማይዝና ከንክኪ የፀዳ በመሆኑ የቦታ ችግርን የሚፈታና ዉሃዉ ንፁህ ሆኖ እንዲቆይ ያደርገዋል
በተጨማሪም በጉድጎዱ ልክ ሰለሚሰራ በርከት ያለ ዉሃን መያዝ ይችላል::

💦1 ቦታ  ሊይዝ ማይችል  የቦታ ችግርን መፍታት የሚቺል ::

💦2 ከንክክ የፅዳ ንፁህ ውሃን መያዝ የሚቺል ::

💦3 በተዘጋጀለት  ቦታ ልክ መሰራት ስለሚችል በርከት ያለ ውሃን መያዝ እንዲችል ያደርገዋል ::

💦4  አንዴ ከተሰራ ረጅም እድሜ መቆየት የሚቺል ::

እንዲሁም የተሰበረ ሮቶ እንጠግናለን

      🤳0968139992
   
      
https://t.me/+109I16p1d21lYjlk
https://t.me/+109I16p1d21lYjlk


➖➖➖➖➖➖❤️➖➖➖➖➖➖


ጨረቃ 🌕

ጨረቃዋ ሆና የልቤ ጓደኛ
እጠብቃታለሁ እንቅልፌን ሳልተኛ
ደሞ ነግራታለሁ አንደናፈቀቺኝ
አዘነች መሰለኝ አቀርቅራ አየቺኝ
ቀና ብዬ አይቻት
ስላንቺ ነገርኳት
ተከፍች መሰለኝ አንባ አመለጣት
አይ የኔ ጨረቃ የዋህ ደግ እኳ ናት

ለብዙ ደቂቃ ስናወራ ቆየን
እኔ ጨረቃ በጣም ተወያየን
ለካ አሷም አፍቅራለች
ፀሀይን ለማግኘት በጣም ናፍቃዋለች
ነገርኳት ብታዝንም አንደማታገኘው
ፀሀይ ቀን ቀን እንጂ ለሊት ምን ስራ አለው
አዘነች ትዘና ተከፋች ትከፋ
አኔን አታይም ወይ ስጠብቅ በተስፍ 

የኔም ፍቅር ሆኖ ልክ እንደጨረቃ
ላገኝሽ አልቻልኩም አቅቶኛል በቃ
ጨረቃዬን ቃኘሁ ብድግ አልኩኝ ቀና
አይዞሽ አትከፊ ለኛም ቀን አለና
ምን አልባት ፈጣሪ ፀሀይን በለሊት
ወይ አንቺን ቀንአርጎ ለቀናችን ድምቀት
ያሳካው ይሆናል ያንቺን ፍቅር አውነት
ብዬ ነገርኳት ዋሸኋት

ፈገግ አለች ጨረቃዬ ሳቀች ጥርሷ ፈካ
ደና ዋል አለቺኝ ሊነጋ ነው ላካ
አይ ጨረቃ አምናኛለች መሰል
ክፋቱን ሳታውቀው በፀሀይ መቃጠል
ደስ ብሏት ሄደች
ክብ ሆና እየበራች
አኔ ግን ተከፋሁ
የሚያፅናናኝ ፍጡር መካሪ ስላጣሁ

🌕🌖 ❤️

━━━━━━━━✦🖤✦━━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን ❤️

Join us 👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA


☀️☀️ ለወዳጅ ዘመድ እንዲሁም ለጓደኛ ምን አይነት ስጦታ ልስጥ ብለው አይጨነቁ !

የ ስዕል ( Art ) ስራወችን በስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ ከታላቅ  ቅናሽ ጋር አሁኑኑ ይዘዙን ።
ጥራት ያላቸውን ስራወች ሰርተን በፍጠነት እናስረክባለን ።
  

order ለማረግ 👇👇👇

☎️ 
+251912453800
☎️ 
+251931374891
     ይደውሉ 👆👆👆

በቴሌግራም
@Abate_Hiwote ላይ ያናግሩን።


ከመሸ መጣሽ
ከመሸ ...
ቀናቴ ከሸሸ
ትዝታሽ ከራቀኝ
ህመም ከተሻለኝ
ሲዘነጋኝ መልክሽ 
ተተረሳኝ ድምፅሽ
ከመሸ መጣሽ
ከመሸ ...
ቅስሜ ከሟሸሸ
እንደ ጋሪ ፈረስ 
የኋላው ተጋርዶኝ ..
ታሪክሽ ሰይጣኑ
ጠበል ተረጭቶበት
እየጮኸ ለቆኝ ..
ሀሞቴ ሲመርር 
ኮሶ ሲሆን ሬት 
አንጀቴ ሲደድር
እንደ ድርቃም መሬት..
ከመሸ መጣሽ
ከመሸ.. .
ልቤ ከጠለሸ
ስምሽ እንደ ንጉስ
ተሽሮ በሌላ ...
ገላዬ ሲለምድ
የአዲስ ሴት ገላ 
ሁሉ ሲፈጣጠም
ሲዘጋ ክፍቱ በር 
እንዲህ ሆኜ ባይሆን 
መምጣት ጥሩ ነበር !!


Join ➲  https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA


🆕 🆕 ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ

📌 የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች 💸
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

➕➡️ የ ቻናል ማስታወቂያ
➕➡️
የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
➕➡️
የ ኮንሰርት ማስታወቂያ
➕➡️
የ ድርጅት ማስታወቂያ
➕➡️
የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ
➕➡️
ትሪትመንቶች እና ሌሎችም የሽያጭ ማስታወቂያዎች

💻 እንዲሁም የተለያዩ የ Business 🆕🆕 ስራወችን ከእኛ ጋ መስራት ለምትፈልጉ በራችን ክፍት ነው ። 🔸

🔺 ምርትና አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ።

ከ እኛ ጋ በመስራትዎ ይደሰታሉ። ❤️

አሁኑኑ ያናግሩን 👇⬇️⬇️⬇️

❓ •    @Abate_Hiwote
.   +251931374891
.   +251912453800


""
እኔ አንተን ስጠብቅ
.
ለስላሳ ጉንጮቼን ንፋስ ዳሰሳቸው፣
የተኳሉ አይኖቼን በእንባ አራሳቸው፣
ያበጠርኩት ፀጉሬ ተበረቋቆሰ፣
ከመቆሜ ብዛት ውበቴ ቀነሰ።

እናልህ.... ስትመጣ፣
በንፋስ ምክንያት መልኬ ከገረጣ፣
ሆኖ ስትደርስብኝ ወቅቱ ከረፈደ፣
አጠገብህ ሆኜ
አይንህ ተሻገረኝ እግርህ አልፎኝ ሄደ።

#ኤዶምገነት_ፃፈችው
@arifgtmbcha

Join ➲ 
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA


​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─━━━━━⊱✿⊰━━━━━━─


ያው እንደነገርኩሽ

ያው እንደነገርኩሽ
ሰው በሰው ይወድቃል
በምስኪኑ ዕንባ፣
ሌላው ይሳለቃል
መተሳሰብ ጠፍቶ፣
ፍቅራችን ተስዷል
በዘር ተለይቶ፣
ፍጥረት ይታረዳል


ያው እንደነኩሽ
አሁናችን ከፍቶ፣
ነገን ማሰብ ቀርቷል
ተስፋውን ተነጥቆ፣
ስንቱ ተኮራምቷል
እኔነቱ ነግሶ፣
እኛነት ተንዷል
ዳናው ተቀምጦ፣
ተከሳሽ ይፈርዳል
ያው እነደነዥኩሽ


ያው እንደነገርኩሽ


ከሞት አፋፍ ሆኖ፣
ድረሱልኝ ማለት
ኣይመችምና ፣
ለ ሠበር ዜናነት
በግፍ ተገደሉ፣
ተብሎ እስኪነገር
ኡ.. ኡታም ቅንጦት ነው፣
ዛሬ በአኛ መንደር

ያው እንደነገርኩሽ ፡፡



Join ➲ https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA


ሰላም ቤተሰብ PoPo live መስራት የምትፈልጉ እና ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ በ @abate_hiwote ላይ አናግሩኝ።

ያለ ምንም ክፍያ በቀላሉ ገንዘብ የምታገኙበት ምርጥ Platform ነው። ያልጀመራችሁ ቶሎ ጀምሩ ።


(ገጣሚ ሂወት ዘውዴ)
ጠብቄህ ነበረ!

እኔ አንተን ስጠብቅ ዘመናት አለፉ፣
ፒያሳ አደባባይ...
ፎቶ ለመነሳት እልፎች ተሰለፉ።

እኔ አንተን ስጠብቅ....!
አይኔ ስንቱን አየ ሰማሁ ስንት ነገር፣
ከሰው ልጆች በላይ ዘንባባ ሲከበር።

እኔ አንተን ስጠብቅ...!
ስንቷ ጸጉር ገዝታ ጥፍር አስቀጠለች፣
በዱቄት ተውባ እመቤት ተባለች።

እኔ አንተን ስጠብቅ...!
ትውልዱ በሳት ላይ ስንቴ ተማገደ፣
የሀገሬ ክብር እንደጡት ወረደ።

እኔ አንተን ስጠብቅ...!
እንደጉድ ተነዛ እውቀት ከእመቤቷ፣
ስንቱ ሙድ ያዘባት በደደብነቷ።

እኔ አንተን ስጠብቅ...!
ህጻናት ተደፍረው በሜዳ ተጣሉ፣
ከሞቀ ቤታቸው...
ስንቶች ተባረሩ መጤ እየተባሉ።

እኔ አንተን ስጠብቅ...!
ከየት እንዳመጣው ያልታወቀ ትምህርት፣
በክብር ተሰጠው ለእንተና ዶክትሬት።

እኔ አንተን ስጠብቅ...!
ዘመናዊ ለማኝ ሃገሪቱን ሞላት፣
እንደ ስራ ታየ...
እያሉ ማላዘን አበባ ስጡኝ ጊፍት።

እኔ አንተን ስጠብቅ...!
ባለቅኔ ሚ'ባል ገጣሚ ሰው ጠፋ፣
በዘሩ ሸለለ በጎሳው ደነፋ።

እኔ አንተን ስጠብቅ...!
ለምን እንደቆምኩኝ ጭራሹን ረሳው፣
በናፍቆጥት ጠፋሁ በመውደድህ ከሳው።

አንተ ግን ወዴት ነህ????

@hiwot1252


━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA


(የምስጢር ቃል)

ሰማይ ምድሩ ተደባልቆ
ዳገቱ ተደረመሰ ያለሽበት እርቆ
ልቤን በምስጢር ቃል ቆልፈሽ
ክፋች እንጂ ሳይጠፋብሽ

ልደትሽ ነው አሉ ውብት
ተስኖኛል ግን ቦታውን መለየት
ጠጅ ጠላሽን ቀምሸ
እንዳልቀየር ቃሌን አፍርሼ

(ሬጋ በላ)

አንቴ ቃልህን ሳታጥፍ
እደርሳለሁ ላባዬ ሳይረግፍ
ብመሽም ካንቴ ጋር
ብነጋም ሳልለይ በፍቅር
ብልሀትይ ሀይል አለው
ተስፋችን ነው ለነገው

በእኔ እምነት ጥለሻል
መክረሽ መልስ መልሰሻል
እንዳልፈራ ተስፋም ሰተሻል
አሁንማ ሀሳብ ተቀይሯል
እንዳሰብኩት በልቤ ነግሰሻል

ገጣሚ ራስ ሮናልድኖ
@rasronaldno

━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA


Luxembourg work visa
ሉዘምበርግ የሥራ ቪዛ


መሥፈርቶች
የታደሰ ፖስፖርት
ፎቶ በሶፍት ኮፒ
እድሜ ከ19—65
የትምህርት ደረጃ: ሃይስኩል እና ከዛ በላይ

የስራዎቹ አይነት
የፋብሪካ ሥራዎች
የግብርና ሥራዎች
የጽዳት ሥራዎች
የኮንስትራክሽን ሥራዎች
የሆቴል ሥራዎች
የመጋዘን ሥራዎች
የዴሊቨሪ ሥራዎች
የላውንደሪ ስራ
መምህር
ነርስ
መካኒካል/ሲቪል ኢንጅነሪንግ
ካሸር
መካኒክ
የፎርክ ሊፍት ኦፕሬተር

ደሞዝ እና ጥቅማጥቅም
በሰአት ከ15 - 30 ዶላር  
አኮሞዴሽን ያለው
የጤና ኢንሹራንስ ያለው

ፕሮሰስ ግዜ
ከ 2 ወር - 2 ወር ከ15 ቀን ይፈጃል
የመሳካት እድሉ ከ 98% በላይ

   ለበለጠ መረጃ

የቴሌግራም
inbox ላይ : @Sabinavisa2

🤳ስልክ  ቁጥር :
+251927555551 / 2 / 3 / 4 / 8

Website

https://sabina.et/

ወደ ቢሮአችን ይምጡ !
👉 አድራሻ:- ሃያ ሁለት ጎላጎል ህንፃ ፊት ለፊት ታውን እስኩዌር ሞል 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 602

👉እንዲሁም በሃዋሳ ቱሩፋት ወርቁ ቡቼ ታወር ፊት ለፊት አዲስ የገበያ ማዕከል 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201

ከታላቅ አክብሮት ጋር   !!!

https://t.me/sabinaadvisor


#ለምን_ግን_ፈጣሪ...?

ምድርን ባጀብ ሞላት ለዱር ለገደሉ አበባን ፈጠረ፣
ጥበቡን ለማወቅ ለኛኮ አንተን ማዬት ይበቃን ነበረ።

በሰው እንዲወደድ ሁሉን እንዲያስማማ፣
ሀሳብን እንዲሰርቅ ቀልብን እንዲቀማ፣
ሸፋች ብኩን ዐይን እንዲልብህ ሰከን፣
የሰራ አካልህን ፈጥሮታል ያለ እንከን።

ሞገስ የታደለ ትከሻህ የኮራ፣
ወንዳወንድነትህ ከሩቅ የሚያስፈራ፣
በጎ ምግባሮችህ ወላድ የሚያስመኩ፣
እንዳንተ አላየሁም የተጣጣሙለት ፀባይ እና መልኩ።

ደምግባትህ ሙሉ ወዝ ወዘናህ መልካም፣
ፈገግታህ ብቻውን ያሳርፍ የለም ወይ ካለም ከንቱ ድካም?

አንደበትህ ጨዋው ዝም ብሎ ያልፋል፣
መልክህ ባለጌ ነው ሁሉን ይላከፋል።
ስንት የሄዋን ዘሮች በጎንህ ያለፉ፣
አቅላቸውን ጥለው ባንተ ፀዳል ጠፉ?

ብርሀን የተሞሉ ድምቀት የለበሱ፣
የሂወትን ፅልመት ታይተው የሚያስረሱ፣
የተሰበረን ልብ ባንዴ 'ሚፈውሱ፣
ድንቅ ግሩም አይኖች አድሎሀል እሱ።

እናታዲያ ለምን...? ለክብሩ መለኪያ ጨረቃን ፈጠረ ኮከብን ፈጠረ፣
እኛኮ አንተን አይተን በእጆቹ ፀጋ ተገርመን ነበረ ተደንቀን ነበረ።

ለምን...?

#ኤዶምገነት_ፃፈችው
@arifgtmbcha

━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA


:::::::::::::::::::::::: ዉለታ ::::::::::::::::::::::::

ሁለት ጓደኛሞች እጅግ ሞቃት በሆነ በረሃ እየተጓዙ በነበረ ወቅት የቀረውን የኮዳ ዉሃ ማን መጠጣት እንዳለበት እየተከራከሩ በድንገት አንደኛው በብስጭት በአይበሉባ ጥፊ መታዉ::
የተመታውም ግለሰብ እንዲህ ሲል በበረሃ አሸዋ ላይ ጻፍ:~

        

ከዚህም ክስተት በኃላ የአንደኛቸዉ መኖር ለሌላኛቸዉ  እንደሚበጅ ተነጋግረዉ ጉዞቸዉን ተስማምተዉ ቀጠሉ::
በሚጓዙበት ወቅትም ትንሽዬ ኩሬ አግኝተዉ ለመጠጥ የሚበቃቸዉን ዉሃ በኮዳቸው ከሞሉ በኃላ ገላቸዉን ለመታጠብ ተስማሙ:: እንደተንጋገሩትም በቂ ዉሃ ከያዙ በኃላ ገላቸዉን ለመታጠብ ወደ ኩሬዉ ገቡ::

ከገቡ በኃላ ግን ያልጠበቁት ገጠማቸዉ ኩሬው እንዳሰቡት ትንሽ አልነበረም::
ከሰአታት በፊት በጥፊ የተመታዉ ልጅም ፈፅሞ ዋና ሰለማይችል ወደ መሃል በገባ ጊዜ ሰመጠ ይህን የተመለከተዉ ጓደኛዉም እንደምንም ወደመሃል ተወርውሮ አየገፋ ይዞት ወጣ::
ከወጡ በኃላም ከሞት የተረፈዉ ልጅ ዳግመኛ እንዲህ ሲል በድነጋይ ላይ ፃፈ:~
           >

ጓደኛዉም የህን በተመለከተ ጊዜ እንዲህ ሲል ጠየቀዉ:~

ቅድም በጥፊ በመታሁህ ጊዜ በአሽዋ ላይ ነበር የጻፈከው ታዲያ አሁን ለምን በድንጋይ ላይ ፃፍከዉ::

እሱም እንዲህ ሲል መለሰለት:~

ተመለከት ሰው መጥፎን ባደረገብህ ጊዜ በአሸዋ ላይ መፃፍ ይኖርብሃል ምክንያቱም የሕይወት እስትንፋስ የሆነዉ የየቀርታ ነፋስ በነፈሰ ጊዜ ቂምህ የጠፋልና :ሰዎች መልካምን ባደረጉልን ጊዜ ግን ነፋስ በማያገኘው ድንጋይ ላይ ልንቀረፀዉ ለዘላለምም በልባችን ልናሰፍረዉ ይገባል:: ይህን ማድረጋችንም ለመጥፎ ሃሳብ እና ተግባር ቦታ እንዳንሰጥ በመልካምነት እንፀናም ዘንድ ይረዳናል::


Join us ➲ https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA


#ለምን_ግን_ፈጣሪ...?

ምድርን ባጀብ ሞላት ለዱር ለገደሉ አበባን ፈጠረ፣
ጥበቡን ለማወቅ ለኛኮ አንተን ማዬት ይበቃን ነበረ።

በሰው እንዲወደድ ሁሉን እንዲያስማማ፣
ሀሳብን እንዲሰርቅ ቀልብን እንዲቀማ፣
ሸፋች ብኩን ዐይን እንዲልብህ ሰከን፣
የሰራ አካልህን ፈጥሮታል ያለ እንከን።

ሞገስ የታደለ ትከሻህ የኮራ፣
ወንዳወንድነትህ ከሩቅ የሚያስፈራ፣
በጎ ምግባሮችህ ወላድ የሚያስመኩ፣
እንዳንተ አላየሁም የተጣጣሙለት ፀባይ እና መልኩ።

ደምግባትህ ሙሉ ወዝ ወዘናህ መልካም፣
ፈገግታህ ብቻውን ያሳርፍ የለም ወይ ካለም ከንቱ ድካም?

አንደበትህ ጨዋው ዝም ብሎ ያልፋል፣
መልክህ ባለጌ ነው ሁሉን ይላከፋል።
ስንት የሄዋን ዘሮች በጎንህ ያለፉ፣
አቅላቸውን ጥለው ባንተ ፀዳል ጠፉ?

ብርሀን የተሞሉ ድምቀት የለበሱ፣
የሂወትን ፅልመት ታይተው የሚያስረሱ፣
የተሰበረን ልብ ባንዴ 'ሚፈውሱ፣
ድንቅ ግሩም አይኖች አድሎሀል እሱ።

እናታዲያ ለምን...? ለክብሩ መለኪያ ጨረቃን ፈጠረ ኮከብን ፈጠረ፣
እኛኮ አንተን አይተን በእጆቹ ፀጋ ተገርመን ነበረ ተደንቀን ነበረ።

ለምን..
.?

#ኤዶምገነት_ፃፈችው
@arifgtmbcha

━━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA


የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️




አድዋ ማለት.....
አድዋ!  የጥቁር ህዝብ ሁሉ ድል ነው።
አድዋ!  የኢትዮጵያ ክብር ነው።
አድዋ!  የእኩልኑት ማህተም ነው።
አድዋ!  የጥቁር ህዝብ ትንሳዔ ነው።
አድዋ!  የሉአላዊነት አዋጅ ነው።
አድዋ!  የነፃነት ፀሐይ ነው።
አድዋ!  የቱሪዝም መሥህብ ነው።
አድዋ!  የትውልድ መቅረጫ ነው።
አድዋ!  ከድህነት መውጫ ነው።
አድዋ!  አንድነት መፍጠሪያ ነው።
አድዋ!  ግርማ ሞገስ ነው።
አድዋ!  የእኩያን ማሳፈሪያ ነው።
አድዋ!  የግፉአን ጠበቃ ነው።
አድዋ!  አገር አድን ነው። ጸሃፊያን
እንኳን ለ127ኛዉ የአድዋ ድል በዓል አደረሰን!


የአፍሪካ  ኩራት💪🔥


https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA


ሁሉም ትውልድ አድዋ አለው
የኔም አድዋ ልቤ ላይ ነው
ጀግና ማለት ይቅር ባይ ነው
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው 🤝

#አድዋ 💚💛❤️
#ምኒልክ 💚💛❤

https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA

Показано 20 последних публикаций.