4-3-3 Forex Channel


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Криптовалюты


በኢትዮጵያ ትልቁ የፎሬክስ ቤተሰብ
ነፃ ሰው ሆኖ መሞት ባርያ ሆኖ ከመኖር ይሻላልና በኦንላይን ገንዘብ መስራትና ነፃነታችሁን ማወጅ ከፈለጋችሁ ጊዜው አሁን ነው 🏃‍♂️🏃 FOREX አሁን ላይ ከሁሉ የተሻለው አማራጭ ነው🤌
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций




አሁን አገልግሎት መስጠት ጀምሯል 🫡

@Forex_Trade_433et


Exness ለጊዜው አገልግሎቱ ተቋርጧል:: እየሰራ አይደለም

@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et

8.5k 0 15 11 86

High Impact News (በዚህ ሳምንት የሚወጡ ማርኬቱን በሃይል የሚያንቀሳቅሱ ዜናዎች ) Apr 13-19 2025 ‼️

በዚህ ሳምንት ከ3ቱ ትላልቅ ዜናዎች በDXY & EUR ነፃ ነን,  በGBP እና CAD CPI አለን 🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩
👇 ምን ልፈጥር እንደምችል ይሰማችሁዋል?

መልካም የትሬዲንግ ሳምንት ቤተሰብ💫🤗
        
@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et      

10k 0 7 21 37

ማቴ 21:9 የሚቀድሙትም ሕዝብ የሚከተሉትም፡— ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሣዕና በአርያም፡ እያሉ ይጮኹ ነበር።



እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ ❤️

@Forex_Trade_433et @Forex_Trade_433et


Backtests እና FORECAST ለፎሬክስ ትሬደር መልህቅ ነው ማለት ይቻላል!!!

ታዲያ እናንተስ ሳምንታችሁን Backtests እና FORECAST አድርጋችሁዋል?!

ካለፈው ሳምንት ያስተዋላችሁትን እናም የተናራችሁትን…  ስለቀጣዩ ሳምንትም ያላችሁን ቅድመ እይታ  Discussion ላይ አጋሩን 👇👇👇

ብዙዎቻችሁ ፍላጎት ካሳያችሁ ቭድዮ እንሰራላችሁዋለን
                     
@Forex_Trade_433et
@Forex_Trade_433et


ቤተሰብ ሳምንታችሁ እንዴት ነበር?

🤑 ትርፋማ
😩 ኪሳራ
😭 BLOW (ሙሉ ካፕታል ማጣት)
😌 Break Even (አለማትረፍ, አለመክሰር)
😎 በጣም የተለወጥኩበት
(የተማራችሁትን ነገር Comment Section ላይ… 👇👇👇)


Gold ዛሬ ላይ All time high አስመዝግቧል

3,243

@Forex_Trade_433et
@Forex_Trade_433et


April ከጅምሩ ገራሚ እንቅስቃሴ እያሳየን ነው🔥🔥

#Eurusd ERH ደርሱዋል
#DXY ከብዙ ጊዜ ጥበቃ በኋላ Yearly FVG ነክቷል

በዚህ ወር ቀጣይ ምን ትጠብቃላችሁ?!

@Forex_Trade_433et
@Forex_Trade_433et


Who Caught This?

What Setup🔥💫

@Forex_Trade_433et
@Forex_Trade_433et


Paws ከ 5 ቀን በኃላ ማለትም በ16.04.2025 ሊስት ይደረጋል ሊስት ከመደረጉ በፊት ማረግ ያለባቹ ነገሮችን በ433 ክሪፕቶ ቻናላችን ላይ ያገኙታል ይቀላቀሉን👇

@Ethiocrypto_433
@Ethiocrypto_433


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
EURUSD Breakdown.

Must watch ⚠️


I was Extremely bullish on EU this week.

Breakdown video will out later 🙌


Eu Short time Bearish መሆኑ እርግጥ ሆኑዋል, Entry ከሰጠን እስከ 4H Swing low Sell ማለት ይቻላል

እድሜ ለትራምፕ DXY ጨምሮ ሁሉም የአሜርካ ማርኬቶች መነቃቃት ላይ ናቸው, ለምን ያህል ጊዜ እንደሆነ ባይታወቅም😏


+5.5RR🔐 Win With VIP

Analysis here💫 Signal there🎯

433FOREX 🤝 433VIP

@Forex_Trade_433et
@Forex_Trade_433et


ማርኬቱ ሌሊት በደንብ መንቀሳቀሱ PRE CPI DAY ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ተፅዕኖ ብጠበቅም LN CONTINUATION የመፈጠር እድሉ ከፍተኛ ይመስላል!

@Forex_Trade_433et
@Forex_Trade_433et


SMT ተፈጥሮ ነገሮችን የበለጠ ግልፅ አድርጎልናል

አሁን BUY ለማለት ENTRY መፈለግ ብቻ ነው የሚጠበቅብን

#Eurusd and #Dxy

@Forex_Trade_433et
@Forex_Trade_433et

Показано 17 последних публикаций.