ስነፅሁፍ በወንጌል - Gospel Literature


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Книги


◉ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በዚህ ቻናል ላይ ፦
➫ #አጭር_እና_ረጅም_ልብወለዶች
➫ #መንፈሳዊ_ተውኔት
➫ #መንፈሳዊ_ትረካዎች
➫ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
➫ #መንፈሳዊ_ፅሁፎች
➫ #መንፈሳዊ_ድርሰቶችያገኛሉ።
ሶሻል ሚዲያ አካውንት ለመሸጥ ለመግዛት እኔን ያናግሩኝ 👉 @wunu_pa
Buy ads: https://telega.io/c/Gospel_Literature
Since Thursday 11-9-2014

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Книги
Статистика
Фильтр публикаций


ዛሬ እስኪ ወደ ልጅነታችሁ ተመለሱ ትንሽ ሚመስሉ ነገር ግን ከባድ አደጋዎችን ተጋፍጣቹ ይሆናል ምናልባትም ለሞት ሚያደርስም ይሆናል ። ታዲያ እድሜ ቀጥሎልን በህይወት መኖራችን ተስፋ እንድንቆርጥ ነው? ተስፋን የሰጠን የታመነ ነው ሰይጣን ግን ያንን ተስፋችንን ይጋፋናል ሊነጥቀንም ይጥራል ግን አያገኘንም ተስፋን የሰጠን የታመነ ነውና ተስፋ አንቁረጥ ዛሬን መኖራችን ለምክንያት ነው ትላንትን ፤ልጅነታችንን ከክፉ ሰውሎ ያሻገረን ከወጣትነት አሳልፎ ጎልማሳ ያረገንና ዛሬን ያሳለፍነው ሁሉ ወሬ መሆኑ ላይቀር ተስፋችንን አንነጠቅ ተባረኩ
እህታቹ ኤደን ነኝ


የማለዳ ምስጋና
እስቲ አንድ ላይ ተመስገን እንበል🙏

በፍጹም ፍቅርህ ወደድከኝ። ተመስገን ማለት እስኪተናነቀኝ ድረስ ፍቅርህን ልቤ ላይ በደምህ አፈሰስክ....
ጌታ ሆይ ያንተን ፍቅር መረዳት የሚችል አቅም የለኝም ። እንዴት ቢታሰብ ያለምክንያት በዚ ልክ ወደድከኝ ልጅህን አሳልፈህ እስከመስጠት ድረስ? ልጅህም እስከመስቀል ድረስ ወደደን። መንፈስህም አገዘን።

ሌላ ምን እላለው ተመስገን እንጂ🙏
" አፌን ምስጋና ምላ ሁልጊዜ ክብርህንና ግርማህን እዘምር ዘንድ።"
(መዝሙረ ዳዊት 71:8)


እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰🥰ቤተሰብ እየሱስ ሊመጣ ዋዜማ ላይ ነን ። ከዚ ጨቋኟና ክፉዋ አለም ሊያሳርፈን ለነብሳችን እረፍት ይሆነን ዘንድ ይመጣና ይወስደናል
በዚያ ሀዘን😔የለም 🙅‍♀
መከራና ለቅሶ😭😭
መከፋት መጨነቅ ☹️😣
ያበቃል ጨርሶ
የናፈቀው ብቻ ጉጉታችንን በአይናችን ማየታችን አይቀሬ ነው
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ናልን🙏🙏🙏🙏


አምኜህ አላፈርኩም እንደምታረገው አውቃለሁ
አቅሙ ያንተ ስለሆነ የኔ እግዚአብሔር


የት ነበርክ ? አዲስ የአማርኛ አጭር ፊልም

ቪዲዮን ቀጥታ Youtube ላይ ይመልከቱ 👇
👉 ▷Click to watch

👉 https://youtu.be/MP3mLpnlH14?si=ettL3cwxkgrcopZk


Dekmialew slew
'ሮሜ 8:26 - እንዲሁም ደግሞ መንፈስ በድካማችን ያግዘናል፤ እንዴት መጸለይ እንደሚገባን አናውቅም፤ መንፈስ ግን በቃላት ሊገለጥ በማይችል መቃተት ለእኛ ይማልድልናል።'
Manew slew'ዮሐንስ 14:16 - እኔ አብን እለምናለሁ፤ እርሱም ከእናንተ ጋር ለዘላለም የሚኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤'
Kene ga ale?'ዮሐንስ 14:17 - እርሱም የእውነት መንፈስ ነው፤ ዓለም ስለማያየውና ስለማያውቀው ሊቀበለው አይችልም። እናንተ ግን፣ አብሮአችሁ ስለሚኖርና በውስጣችሁ ስለሚሆን ታውቁታላችሁ።'
Ketlo endi alegn
'ኤፌሶን 6:18 - በሁሉ ዐይነት ጸሎትና ልመና፣ በማንኛውም ሁኔታ በመንፈስ ጸልዩ፤ ይህንም በማሰብ ንቁ፤ ስለ ቅዱሳንም ሁሉ በትጋት ልመና አቅርቡ።'
Bemangnawm huneta medebekiachn yehmemachn fewash adagn atsnagn menfes kdus alen


ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ግንኙነት መጨረሻ የለውም


'1 ጴጥሮስ 5:10 - በክርስቶስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ፣ ለጥቂት ጊዜ መከራ ከተቀበላችሁ በኋላ እርሱ ራሱ መልሶ ያበረታችኋል፤ አጽንቶም ያቆማችኋል።'
ኢየሱስ የሚባል አፅናኝ አለን❤️❤️


እንዴት ዋላችሁ እስቲ ዛሬ በኮሜንት እንማማር የጌታን ቃል በተካፈላችሁበት በቤተክርስቲያን ምን ተማራችሁ?❤❤


'መዝሙር 100:3 - እግዚአብሔር አምላክ መሆኑን ዕወቁ፤ እርሱ ፈጠረን፤ እኛም የእርሱ ነን፤ እኛ ሕዝቡ የማሰማሪያው በጎች ነን። '


ከአብ ጋ የነበረው እርሱ ማርያምን ፈጥሮ በማርያም በኩል በስጋ መጣ
በድጋሚ እንኳን ተወለደላችሁ
መልካም በዐል
ወንድማችሁ አብርሽ


.           🎁ኢየሱስ ተወለደ🎁
                   ◈◈◈◉◉◈◈◈
     እንኳን ለጌታችንና ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ   
           ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል
                  በሰላም አደረሳችሁ!
              🎅መልካም በዓል🎅
            
@Gospel_literature
@Gospel_literature


Luke 2:8-14 AMP
[8] In the same region there were shepherds staying out in the fields, keeping watch over their flock by night. [9] And an angel of the Lord suddenly stood before them, and the glory of the Lord flashed and shone around them, and they were terribly frightened. [10] But the angel said to them, “Do not be afraid; for behold, I bring you good news of great joy which will be for all the people. [11] For this day in the city of David there has been born for you a Savior, who is Christ the Lord (the Messiah). [Mic 5:2] [12] And this will be a sign for you [by which you will recognize Him]: you will find a Baby wrapped in [swaddling] cloths and lying in a manger.” [1 Sam 2:34; 2 Kin 19:29; Is 7:14] [13] Then suddenly there appeared with the angel a multitude of the heavenly host (angelic army) praising God and saying, [14] “Glory to God in the highest [heaven], And on earth peace among men with whom He is well-pleased.”

https://bible.com/bible/1588/luk.2.8-14.AMP
We were born to die.Jesus is the Son of God. He became a man to make us children of God. What kind of love is that? What kind of love is that? I don't know, I don't have the words. If there is anything I can say, He was born for us, He died for us, He became our children. Hallelujah. Merry Christmas and Happy Holidays to you all.


የሰውን ልጅ ዳግም የእግዚአብሄር ልጅ ለማድረግ
የእግዚአብሄር ልጅ የሠው ልጅ ሆነ ።🔥🔥🔥

ድንቅ ፍቅር❤️❤️እንኳን አደረሳችሁ


በእግዚአብሔር ታመን እርሱም አያሳጣህም። ጊዜው አስቸጋሪ በሆነበት ጊዜም እርሱ መንገድህን ይመራሃል። ትእዛዙን አክብር ። እያንዳንዱን ቀን በኢየሱስ ጀምር እና በእያንዳንዱ መንገድ እርሱ ካንተጋ ይሆናል።


Christ ባይሰጠን ግን እንዴት ነበር ይህንን ያንንም ህይወት ምንገፋው??


ፀጋው እኮ!

ፀጋው እኮ
👉 የሚያዘምር
👉 የሚያሰብክ
👉 ትንቢት የሚያናግር ብቻ አይደለም::

ፀጋው የሚያስክድም ነው!
👉 ኅጢአተኝነትን
👉 ዓለማዊ ምኞትን የሚያስክድ!

ፀጋው የሚያስኖርም ነው!
👉 ራስን በመግዛት
👉 በፅድቅ
👉 እግዚአብሄርን በመምሰል የሚያስኖር!

(ቲቶ 2:11-13)

ኧረ የፀጋው ክብር የተመሰገነ ይሁን!!


እየገዛሁ ነው ‼️

ከ 2018 -2022 አመት ጀምሮ የተከፈተ የቆየ Group መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩኝ 👉 @wunu_pa

N.B Christmasን አስመልክቶ በ Bonus ዋጋ እየገዛሁ ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ ።


የገና ዝማሬዎችን ከፈለጉ የመዝሙር ቻናላችን ይቀላቀሉ👇
👉 @zema_sink


'ዘፍጥረት 22:16 - እንዲህም አለው፤ “እግዚአብሔርም ያህዌ በራሴ ማልሁ አለ፤ አንዱን ልጅህን ለእኔ ለመስጠት አልሳሳህምና፣
22:17 - በእርግጥ እባርክሃለሁ፤ ዘርህን እንደ ሰማይ ከዋክብት፣ እንደ ባሕር ዳር አሸዋም አበዛዋለሁ። ዘሮችህም የጠላቶቻቸውን ደጆች ይወርሳሉ፤'
22:18 - ቃሌን ስለ ሰማህ የምድር ሕዝቦች ሁሉ በዘርህ ይባረካሉ።”'ካልገባኝ የገባኝ ብዙ ነው በህይወታችን ላይ ያልገባን ነገር ካለ እ/ር ሊያደርግ ያለውን ነገር ያሳየናል ግራ የገባን ነገር ካለ ክርስቶስ ህይወታችን ላይ ሊገነባው ያለውን ነገር ይነግረናል እና አብርሀም ወዴት እንደሚሄድ ሳያውቅ እንደወጣ ሳይገባው ቦታውን ሳያውቅ እንደወጣ እርሱን ብቻ እንታዘዝ ጌታን ብቻ እንታዘዝ

ሰው ክርስቶስን ይዞ ካልተረጋጋ በምንም ሊረጋጋ አይችልም ክርስቲያን እርጋታ ይኖረዋል ይረጋጋል አይቸኩልም በሚመጣበት ነገር በሚያየው ሁሉ እረጋ ብሎ ይኖራል እርጋታ የክርስቶስ ትውልድ መገለጫ ነው አብርሀም ረጋ ብሎ ይኖር እንደነበረ ይሳቅ ሲጠይቀው እ/ር ያዘጋጃል እስከማለት ልቡ በእ/ር ላይ የተረጋጋ ነው እና እ/ር ባስቀመጠህ ቦታ ላይ ረጋ ብለህ ኑር ሰከን በል

አብርሀም ለእ/ር ቅድሚያ እንደሰጠ ከሳራ በላይ ከልጁ ይስሀቅ በላይ እንዳደረገው ከሁሉም በላይ ቅድሚያ ልንሰጠው የሚገባ ነገር ቢኖር ኢየሱስን ነው ምንም አይነት ነገር በህይወታችሁ ሲያጋጥማቹ ቅድሚያ ለእ/ር ስጡ look ለእ/ር
https://t.me/Gospel_Literature

Показано 20 последних публикаций.