HIMA Xpress Tax Solutions


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


ራዕያችን ንግድን ቀላል ማድረግ ነው
ስለ እኛ⤵️
ቻርተርድ አካውንታንቶች
የተፈቀደለት ኦዲት ድርጅት
ታክስ አማካሪዎች በሁሉም ፍርድ ቤት ጠበቃ
Collaborating with Andersen Global
#tax #ግብር #ታክስ #ቀረጥ #duty
➡️አገልግሎቶች
https://wa.me/c/251911252723
☎️
+251111265171
+251111265426
Text;
@HIMAXpressSln

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций




l
ጥቅምት 2017

የታክስ ደረሰኝ አጠቃቀም እና አስተዳደር መመሪያ /ማሻሻያ/ ቁጥር 188- 2017

#invoice #amendement #mor




l
መስከረም 2017

ወደ ሀገር በሚገቡ እቃዎች ላይ ከተጣለው የማህበራዊ ልማት ቀረጥ ነጻ የሚሆኑ እቃዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ


#duty #customs #Ethiopia




l
ነህሴ 2016

የተ.እ.ታ ደንብ - ረቂቅ

Value Added Tax regulation _ Draft


ደንቡ አዲሱን የተ.እ.ታ አዋጅ ለማስፀም የተቀረፀ ሲሆን በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ ተፈጻሚ ይሆናል

//
#vat #vatregulation #Ethiopia




l
July 2024

Foreign exchange directive [ No 1 , 2024 ]


Effective from July 29 2024 , the directive repealed and replaced all foreign exchange directives & circulars issued by NBE hitherto

//
#foreignexchange #nbe #currency




l
ሀምሌ 2016

የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ [1341/2016]


አዋጁ ከ 20 ዓመታት በላይ የፀናውን አዋጅ ቁጥር 285/94 ከ ሰኔ 27 2016 ጀምሮ እስከነማሻሻያው ተክቷል


//

#vat #proclamation #ethiopia




l
July 2024


A proclamation to provide for banking business in Ethiopia - Draft

በኢትዮጵያ የባንክ ሥራዎችን የሚመለከት አዋጅ - ረቂቅ


The proclamation aims at opening
Ethiopia's banking business to non Ethiopian international investors

አዋጁ የኢትዮጵያን የባንክ ስራ ኢትዮጵያዊ ላልሆኑ አለም አቀፍ ባለሀብቶች ለመክፈት ያለመ ነው።

#Bank #FDI #Ethiopia
l




l
ሰኔ 2016

በቁርጥ በተጣለ የኤክሳይዝ ታክስ ማስከፈያ ምጣኔ ላይ ማስተካከያ ለማድረግ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1007/2016


ከኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012 (እንደተሻሻለ) ጋር በተያያዘው የኤክሳይዝ ታክስ ማስከፈያ ሰንጠረዥ ውስጥ የማስከፈያ ምጣኔያቸው በቁርጥ የተወሰነው የአልኮል መጠጦች፤ ትምባሆ እና የትምባሆ ውጤቶች እንዲሁም የፕላስቲክ ከረጢት የማስከፈያ መጣኔ ከዚህ መመሪያ ጋር አባሪ በሆነው የማስከፈያ መጣኔ ከ ሰኔ 18 2016 ጀምሮ ተተክቷል።

//

#excise #ኤክሳይዝ #tax




ሰኔ 2016

ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሚሆኑ እቃዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1006/2016

ከሰኔ 13 ቀን 2016 ጀመሮ ተፈፃሚ በሚሆንው መመሪያ መሰረት በተ.እ.ታ አዋጅ ቁጥር 285/1994 አንቀጽ 8 (2) እና በተ.እ.ታ ደንብ ቁጥር 79/1995 አንቀጽ 19 እስከ 33 ከተዘረዘሩት በተጨማሪ በዚሁ መመሪያ አባሪ የተዘረዘሩት በአገር ውስጥ የሚመረቱ እና ከውጭ አገር የሚገቡ እቃዎች እንዲሁም በአገር ውስጥ የሚሰጡ አገልግሎቶች ከተ.እ.ታ ነጻ መሆናቸው የሚቀጥል ሲሆን በተቃራኒ ከዚህ በፊት በተለያዩ ጊዜያት ከገንዘብ ሚኒስቴር በተላለፈ መመሪያ ወይም ውሳኔ ከተ.እ.ታ ነጻ ተደርገው የነበሩ እቃዎች እና አገልግሎቶች [አለም አቀፍ ስምምነትን ሳይጨምር] ይህ መመሪያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የተ.እ.ታ እንዲከፈልባቸው ተብሏል



//
#vat #vatexempt #tax




l

ሰኔ 2016

የኤክሳይዝ ቴምብር አስተዳደር ስርዓትን ለመወሰን የወጣ መመሪያ [የፀደቀ]

A directive to provide for the management system of excise stamp [ approved]

l
#excise #stampduty #tax




l
May 2024

Year end tax planning

With the end of the year approaching, it is a good time to review financial year 2016 e.c. income tax situation and take steps to ensure that your organization takes full advantage of tax planning approach's available, if not , at least deal with red flags and be on safe side

Note that these are general points

l

#tax #ግብር #ታክስ #ቀረጥ #duty

Показано 20 последних публикаций.