ሁሌ ሊቨርፑል™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ሁሌ ሊቨርፑል !
➺ ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ሊቨርፑል 24 ሰዓት ትኩረቱን ሰቶ ይዘግባል ።
➺ የዝውውር ዜና ፣ የጨዋታ ዳሰሳዎች ፣ ቁጥራዊ መረጃዎችን ፣ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከቪድዮ ጋር መከታተል ይችላሉ !
YNWA ! ❤️
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ➛ @Nati_8

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


🇭🇺 X 🇳🇱

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL


ኮዲ ትላንት በተደረገ ጨዋታ ለሀገሩ ግብ ማስቆጠር ችሏል።

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL




ሞ ሳላህ ከቤተሰቡ ጋር በመዝናናት ላይ ! 😍

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL




ዛሬ በተደረገ ጨዋታ የዋታሩ ኤንዶዋ ሀገር ጃፓን 4 - 0 ማሸነፍ ችሏል።

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL


🗣ሊ ካርስሊ በኩርቲስ ጆንስ ላይ፡-

"የሚገርም አይደለም::"

"ኩርቲስ በጣም ጥሩ ተጫዋች ነው፣ እና ትላንትና ጥሩ ተጫውቷል ብዬ አስቤ ነበር፣ ያለ ጎልም ቢሆን። ጎል በማስቆጠር ጥሩ ብቃት ነበረው፣ ስለዚህ በእሱ በጣም ተደስቻለሁ።"

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL


ኮአሚን ኬህለር በትላንትናው ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL


ትላንት በተደረገ ጨዋታ ፈረንሳይ እስራኤልን ገጥማ ያለ ግብ አቻ ስትለያይ ኮናቴ ግብ ሳይቆጠርበት መውጣት ችሏል።

🧱🇫🇷

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL




ትላንት በተደረገ ጨዋታ አየርላንድ ፊንላንድን 1 ለ 0 ስታሸንፍ የክለባችን ግብ ጠባቂ የሆነው ኮአሚን ኬህለር ፍፁም ቅጣት ምት ማዳን ችሏል።

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL


ዳርዊን ኑኔዝ በዩራጓይ ብ/ቡድን ልምምድ ላይ...

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL


ዶሚኒክ ሶቦዝላይ በሃንጋሪ ብ/ቡድን ልምምድ ላይ...

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL


ኢብራሂማ ኮናቴ በፈረንሳይ ብ/ቡድን ልምምድ ላይ...

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL


ሞሰስ ካይሴዶ ከ ርያን ግርቨንበርች ንፅፅር !

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL


🔻 | ዛሬ ሃገራቸውን ወክለው ጨዋታ የሚያደርጉ ተጫዋቾቻችን ፦

04፡45 | ግሪክ ከ እንግሊዝ
* ሲሚካስ * ትሬንት
* ጆንስ

04፡45 | ፈረንሳይ ከ እስራኤል
* ኮናቴ

04፡45 | አየርላንድ ከ ፊንላንድ
* ኬህለር

08:30 | ፓራጓይ ከ አርጀንቲና
* ማካሊስተር

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL


ዋታሩ ኤንዶ በጃፓን ብ/ቡድን ልምምድ ላይ...

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL


ኮአሚን ኬህለር በአየርላንድ ብ/ቡድን ልምምድ ላይ...

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL


የቀድሞው የሊቨርፑል ተጫዋች ፒተር ዎል ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል !

RIP🕊

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL


ኮስታስ ሲሚካስ በግሪክ ብ/ቡድን ልምምድ ላይ...

@HULE_LIVERPOOL
@HULE_LIVERPOOL

Показано 20 последних публикаций.