ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


እግርኳስ ቅመም እንጂ ወጣወጥ አይደለምና በሚገባው ልኬቱ ለማቅረብ ቆርጠን ተነስተናል !!!
ይቀላቀሉን
since everybody is focusing on writing and blogging about the few elite football professionals & clubs, we focus mainly on interesting current affairs & in depth analysis of the most import

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ ጥር የተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት ለኤሪክሰን ጥሩ የዝዉዉር ሒሳብ ከቀረበላቸዉ ለመሸጥ ዝግጁ መሆናቸዉ ተነገረ።


ኪሊያን ምባፔ ለአራተኛ ጊዜ የፈረንሳይ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመቷል።


ራፊንሀ ዛሬ 28 አመት ሞልቶታል 🇧🇷

በዘንድሮው የዉድድር አመት ለባርሴሎና:

🏟️ 23 ጨዋታ
⚽️ 17 ጎል
🅰️ 10 አሲስት


አርሰናል የጁቬንቱሱን አጥቂ ዱሳን ቭላሆቪችን ማስፈረም እንደሚፈልጉ የተነገረ ሲሆን እስከ 60 ሚሊየን ዩሮ ወጪ ሊያደርጉበት ይችላሉ ተብሏል።


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

12:00 | አርሰናል ከ ኤቨርተን
12:00 | ሊቨርፑል ከ ፉልሃም
12:00 | ኒውካስትል ከ ሌስተር ሲቲ
12:00 | ወልቭስ ከ ኢፕስዊች
02:30 | ኖቲንግሃም ከ አስቶን ቪላ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ካግላሪ ከ አታላንታ
02:00 | ዩድንዜ ከ ናፖሊ
04:45 | ጁቬንቱስ ከ ቬንዛ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ማርሴ ከ ሊል
03:00 | አክዥሬ ከ ሌንስ
05:00 | ሬምስ ከ ሞናኮ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ኦግስበርግ ከ ባየር ሙኒክ
11:30 |ሞንቼግላድባህ ከ ሆልስታይን ኪል
11:30 | ሜንዝ ከ ባየር ሙኒክ
11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ቦኩም
02:30 | ሴንት ፓውሊ ከ ቬርደር ብሬመን

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ኢስፓኞል ከ ኦሳሱና
12:15 | ማሎርካ ከ ጅሮና
02:30 | ሴቪያ ከ ሴልታ ቪጎ
05:00 | ራዮ ቫልካኖ ከ ሪያል ማድሪድ




ማቲያዝ ኑኔዝ በማንችስተር ደርቢ በቀኝ መስመር ተከላካይ ስፍራ ላይ ሊጫወት እንደሚችል አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።


ማንችስተር ዩናይትድን በ2025 እንደሚያስፈርመዉ የተረጋገጠዉ ወጣት ተጫዋች በክለቡ የአምስት አመት ዉል ይፈርማል ተብሎ ይጠበቃል።


የሊቨርፑሎቹ ሙሀመድ ሳላህ እና አርኔ ስሎት የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ተጫዋች እና የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማትን ማሸነፍ ችለዋል።


ለ2026 የአለም ዋንጫ የአዉሮፓ ሀገራት የማጣሪያ ጨዋታዎች የምድብ ድልድል።


ራስመስ ሆይሉንድ በአውሮፓ ውድድሮች የዩናይትድ አዳኝ መሆኑን ቀጥሎበታል

5 ጎሎች በ4 የዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎች

12 ጨዋታዎች (UCL + EL)
10 ጎሎች


ጎልልልልል
ራስመስ ሆይሉንንንንንንንንንድ
ማንችስተር ዩናይትድን መሪ አደረገ
2-1
👇👇👇
https://t.me/HTFvids/15454


ጎልልልልልልልል
ራስመስ ሆይሉንድ

ማርከስ ራሽፎርድን ቀይሮ የገባው ሆይሉንድ ማን ዩናይትድን አቻ አድርጓል

ጎሉን ይመልከቱ
👇👇👇👇

https://t.me/HTFvids/15449


Last


Part Three


Part Two


👀 5ኛ & 6ኛ ደረጃ 👀

🚨 ከ14/15 የውድድር ዘመን አንስቶ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከ4000+ በላይ ደቂቃዎችን ተጫውተው ትላልቅ የግብ እድልን የፈጠሩ ተጫዋቾች


Part One


🚨የአርሰናል የዘንድሮ ማልያን ይግዙ

መድፈኞቹ በ24/25 በሜዳቸው የሚለብሱት (Home Kit)
ከለር: ቀይ በነጭ
ሳይዝ: Medium,Large &Extra Large
ስሪት: ታይላንድ
አይነት: እጀ ጉርድ
ስታይል: circle
AEROREADY 100% Polyester

🚨አንድሮይድ አፕልኬሽናችንን ዳውንሎድ አድርገው ካዘዙን የዴሊቨሪ አይከፍሉም
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://www.delina.app/download.php?ref=facebook

ከድረገፃችን ለመግዛት
👇👇👇👇
https://www.delina.app/mobitemdetails.php?itemId=164&ref=Saka


Репост из: ሃፍ ታይም ፉትቦል - Half Time Football
የማን ክለብ ደጋፊ ኖት ?
Опрос
  •   ማንችስተር ዩናይትድ
  •   ማንችስተር ሲቲ
  •   ቼልሲ
  •   አርሰናል
  •   ሊቨርፑል
  •   ሌላ
98 голосов


ላሚን ያማል በ2024 Google ላይ ብዙ ጊዜ ስሙ የተፃፈው ተጫዋች መሆኑ ተገልጿል።

Показано 20 последних публикаций.