Save Oromia 💪


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Новости и СМИ


Orommumma
ጥቆማ ለመስጠት የውስጥ መስመር ሜሴጅ ለማድረግ👉 @TomFreedo

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций


~`• ኦሮሚያ ውስጥ የሚኖር አንገት ቆራጭ ፋኖ አማራ አይደለም መሳርያ ጭራሽ ሞፈርና ቀንበር እንዲይዝ የፈቀደው እኮ ተሸናፊው፣ የበታችነት የሚሰማው ኦህዴድ ነው። ይህንን አስረግጦ መናገር ተገቢ ነው! 🔥🔥


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በሞዛምቢክ ዋና ከተማ ማፑቶ በሚገኘውና ከፍተኛ ጥበቃ በሚደረግለት እስር ቤት የሚገኙ ከ6,000 የሚልቁ እስረኞች ማምለጣቸው ተሰምቷል።

ይህ ብቻ አይደለም ከማረሚያ ቤቱ ጠባቂዎች AK-47 መሳርያዎችን መረከባቸው ተሰምቷል።

★ ኤምፓየሪቷን እናወድማታለን


ሌላኛው የቀንዱ እብድ ኢሳያስ አፈወርቂ በሰሞኑ የአንካራ ስምምነት ጨርቁን የጣለ ይመስላል ምንም እንኳን ከሚድያ ፍጆታ የዘለለ ተጨባጭ ስምምነቶች የማይታወቁ ቢሆንም የግብፁ ውጭ ጉዳይ ሚንስትርም ከቀይ ባህር የማይዋሰኑ ሀገሮች ባህሩን መጠቀም አይችሉም የሚል ማሳሰብያ ለቀዋል 😁
.
.
ቀንዱ ተወጣጥሯል! ኦሮሞ ሂሳቡን መስራት አለበት የአፍሪካ ነባር ታላቅ ህዝብ ነው። በግዜ አመጣሽ ወራሪዎች ጫና ማፈግፈግ የለበትም!!!!


ለዚህ ነው የJ የኦህዴድ ጥገናዊ ለውጥን የማንሻው!

ኤምፓየሮች ሁሉ ወድቀዋል፤ መውደቁ ለማይቀር ጃጅቶ ያለው የአቢሲኒያ(ሐበሻ) ኤምፔየር ነው። እሱንም እየገዘገዝነው በመሆኑ ይወድማል።


~• ጃዋር መሀመድ በአልፀፀትም መፅሀፉ ከምናውቃቸው ጉዳዮች ውጪ ሊነግረን ከቻለ ብቻ ውጤታማ ነው እንላለን ከዛ ውጪ ከኛ አልፎ አለም ስለሚያውቀው ጉዳይ ብቻ ከተናገረ ግን መፃፍ ስላለበት ብቻ ነው የፃፈው የሚል እሳቤ እንድንይዝ ያስገድደናል።

~• ጃዋር ያራዳ ልጅ ስለነዚህ ወሳኝ ጉዳዮች የሚያነሳ ከሆነ ግን መፅሀፉ it worths የሚያስብለው ይሆናል።

👇👇

1. ስለ OMN አመሰራረትና የባለቤትነት ጉዳይ፡በምስረታውስ ወቅት እነማን ነበሩበት? እሱ ከያዘው በኋላ ለምንስ ተገፉ?

2.የጀግናው ሰማዕት የሀጫሉ ሁንዴሳ ገዳይ ማንነትና በዚህ ዙርያ የሱ ተሳትፎ ምን ይመስል እንደነበረ? ምናልባትም ስለ ምትክ አልባው የዘመኑ ጀግናችን ጃል በቴ ኡርጌሳ የሚለን ነገር ካለ? ከሱ ውጪ እሱን የሚገዳደረው ሰው እንደሌለ በተለያየ ግዜ ሲናገር ስለተደመጠ...

3.ከበቀለ ገርባ ጋር በጋራ በመሆን በእርቅ ሰበብ ካምፕ ያስገቧቸው ከ1000 የሚልቁ የOLA ሰራዊቶች ተመርዘው የተለያየ ችግር ሲደርስባቸው እንደነበረ ይታወቃል፡ የነሱ እጣ ፈንታ ምን እንደሆነና የት እንደደረሱ የሚጠቅስበት ክፍል ካለው፤

4."ትግሉን ዲዛይን ስናደርግ" እያለ ሲያወራ ይደመጣል ይህንን ሲል ከነማን ጋር እንደነበረ? አብረውት ሲታገሉ የነበሩትን እንደነ ዶክተር ፀጋዬ አራርሳ፣ ዶክተር ኢታና ሀብቴ፣ ፕሮፌሰር ህዝቅኤል ገቢሳ፣ ዶክተር ሄኖክ ገቢሳ የመሳሰሉትን የትግል አጋሯቹን ጥሎ  ሀገር ቤት ሊገባ እንዴት እንደቻለ ከነገረን፤

5. ከጋዜጠኛ ደረጄ ሀይል ጋር በነበረው ኢንተርቪ "ጦርነት እየቀነሰ እንጂ እየባሰ አይደለም" ስላለው ጉዳይ 

6. ከጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ ጋር በተያያዘ በነበረው ኢንተርቪ ላይ "ኢትዮጵያ የረዥም ግዜ ታሪክ ካላቸው ሀገራት መሀከል በመሆኗ ችግርን መቋቋም ከሚችሉ ሀገራት መሀከል Resilient በመሆኗ የመፍረስ አደጋ አይኖርባትም" ስላለው ጉዳይ። ነግሮን ከሆነ ከሰሞኑ ሁኔታው ጋር ምን ሀሳቡን እንዳስቀየረው ማየት እንችላለን።

7. ጃዌ ያራዳ ልጅ Multi-Millionaire መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን የሀብት ምንጩ ምን እንደሆነ የሚናገርበት ክፍል ካለው?

8. እውን ጃዋር የቄሮ መስራች ነውን? ትልልቆች ዝም ስላሉ ሲያወራቸው ለነበሩ ንግግሮቹ ይቅርታ ጠይቆ ባለቤቱን የሚጠቅስበት ክፍል ከኖረው፤

9. "ለኦነግ እርዳታ እንዳታሰባስቡ" ብለሀል "OLA የዱርዬ ስብስብ ነው" ተብሎ ሲቀርብበት የነበረውን ክፍል በአግባቡ ካስተባበለ፤አልያም ይቅርታ የጠየቀበት ክፍል ካለ?

10. በአፍና በተከታዮቹ በኩል ሰላማዊ ታጋይ ለመምሰል ቢሞክርም በተለያየ ግዜ ሞክሮ ፉርሽ ስለሆኑበት የትጥቅ ትግል እንቅስቃሴዎች የሚናገርበት ክፍል ካለው? በእርግጥም it Worths የሆነ ሆኖ ማንበባችን ግን አይቀርም ጃዌ እንወድሀለን 😊

Permisable,but not Beneficial “ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ ሁሉ ግን የሚጠቅም አይደለም፤ ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ ነገር ግን ሁሉ የሚያንጽ አይደለም።” 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥23




ጋሼ ጃዋር ይሄው ነው ብልጥግናን የማጠናከር ዘመቻ ላይ 😁 እምዬ ጦብያን የማዳን! ተናግረናል ኢምፓየሪቷን እንደረምሳታለን፤የፖለቲካ ሞት ሞተው በቀበርናቸው መንደሬዎች የሚመጣ ጥገናዊ ለውጥ አንሻም!

"ስትሄድ የመታህ ድንጋይ ስትመለስም ከመታህ ድንጋዪ አንተ ነህ"


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እንደ ጆተኒ በሳንቲም ካልሆነ የማይሰራውና ስራ ጠሉ ቁጭ ብሎ እሬሳ በመነገድ ልጆቹን የሚያሳድገው አመድኩን ነቀለ ጎጃም ፈርስቶች ክፍያውን ከለከሉት መሰለኝ ወደነሱም ዞሯል 😃


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
~`• ሀቁ መች ጠፋን? ብልፅግና ሰራሹ የዘመነ ፋኖ በስግሰገና በሰፈራ ወለጋ ያሰፈረውን ሰፋሪ በመጠቀም ያጎረሰውን ህዝብ ከጎጃም ተሻግሮ በመምጣት ሰላማዊ ህዝባችንን ማፈናቀል በመቀጠላቸው ለሚከተለው አፀፋዊ እርምጃ እዬዬ አይሰራም! አስተኳሽ ጠቋሚ፤ ጆሮ ጠቢዎችም ያጎረሳቸውን የኦሮሞ ህዝብ የከዱ በመሆኑ ቂጡን እየገረፉ ወደ ጎጃም መላክ ነው፣ መላክ ብቻ አይደለም እዛው ጭምር ዘልቆ በመግባት ምሳቸውን ሊሰጣቸው ይገባል።


በስግሰጋና በሰፈራ የመጣ መሆኑን ማስታወስ ተገቢ ነው
*******

ስግሰጋ:- በዋናነት ነባር ገበሬዎች በሚኖሩባቸውና ትርፍ መሬት በሚገኝባቸው አካባቢዎች የሚካሄድ ሲሆን ለዚህም ተግባር የተመረጡት ወለጋ፣ ኢሊባቡር፣ ከፋ ከፍላተ ሀገሮች ነበሩ።

ሰፋፊ ሠፈራ:- እነዚህ ድንግል መሬት እንደልብ በሚገኝባቸው፣ ሕዝብ በብዛት ባልሠፈረባቸው _ አካባቢዎች የሚካሄድ ሲሆን ለዚህ ፕሮግራም በቅድሚያ የተመረጡት መተከል፣ መተማ፣ ጋምቤላና አሶሳ ነበሩ።


የወለጋ ሰፋሪዎች ማወቅ ያለባቸው ጉዳይ...
***

የሠፈራ ፕሮግራም

በሠፈራ ፕሮግራም መጠቀሙ በአንድ በኩል ጥቅም ላይ ያልዋሉ መሬቶችን ሥራ ላይ በማዋል ጠቅላላ ግብርና ምርት ለማሳደግ እንደሚረዳ ጥያቄ የለውም። በሌላ በኩል ብዙ የገንዘብ ወጪ ሳይጠይቅ ሠፋሪዎቹ ገበሬዎች በሚያውቁት ቴከኖሎጂ በመጠቀም ራሳቸውንና ቤተሰባቸውን ለመርዳት የሚችሉበት ዕድል በቀላል ለመፍጠር ያስችላል። በዚህ መሠረት ለዓመታት ሰካሄዱ በኖሩት ጥናቶች ድምዳሜና ከራሳችንም አስተውሎት በመነሳት በተደጋጋሚ በድርቅ ከሚጠቁ አካባቢዎች በጣም አነስተኛ የመሬት ይዞታ ያላቸውና በመደበኛ የአዝመራ ወቅት በቂ ምርት ያማያገኙትን ገበሬዎች ለም መሬት ወደሚገኝባቸው የሀገራችን አካባቢዎች ለማስፈር ወሰንን።

ያሠፈራውን ፕሮግራም ይዘት፣ ግቦችና ያፈጸጸም ስልቶቹን የሚያብራራውና ለኢሠፓ ፖለቲካ ቢሮ ቀርቦ የጸደቀው ሰነድ የተዘጋጀው በእኔ ነበር። ፕሮግራሙን ያዘጋጀሁት ግን በዚህ መስክ ሰፊ ልምድና ዕውቀት ካካበተው ከአቶ ታምራት ከበደ ጋር በመመካከር እና በመወያየት ነበር። ታምራት ከዚህ በፊት በሀገራችን የተካሄዱትን ብዙዎቹን የሠፈራ ፕሮግራሞች በማጥናትና አፈጻጸማቸውንም በመገምገም ለብዙ ዓመታት ሠርቷል። በአንድ ወቅት የሠፈራ ባለሥልጣን የሚባለውን ተቋምም በዋና ሥራ አስኪያጅነት መርቶም ነበር። ፕሮግራሙን ለማዘጋጀት የነበረው ግዜ አጭር ቢሆንም ይዘቱን ከሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር ለማጣጣም ከሁሉም በላይ ቀደም ባሉት ዓመታት ከተካሄዱት የሠፈራ ፕሮግራሞች ከተገኘው ተሞከሮ ለመማር ተሞከሯል። በተለይ ሠፋሪዎችን በመመልመልና በመምረጥ ረገድ የተደረገው ጥንቃቄ በአመዛኙ በነባሮቹ የሠፈራ ፕሮግራም ተሞከሮ ላይ የተመሠረተ ነበር። በዚህ መሠረት የምልመላ መመሪያው በተደጋጋሚ የተፈጥሮ አደጋ ተጠቂ ከመሆንና ከመሬት ይዞታ አነስተኛነት በተጨማሪ፣

በሙሉ ፈቃደኝነት✓

ጤናማና ዕድሜያቸው ከአርባ አምስት ዓመት የማይበልጥ,

መላ ቤተሰባቸውን ይዘው ለመስፈር የሚፈልጉ እና የሚስማሙ ግለሰቦች እንዲያካትት የሚጠይቅ ነበር።

እነዚህ መመልመያ መስፈርቶች ለፕሮግራሙ ስኬታማነት የሚያደርጉት አስተዋፅኦ ግልጽ ስለሆነ እነሱን በማብራራት ግዜ መውሰድ አስፈላጊ አይሆንም።

በእቅድ ደረጃ በዚህ የሠፈራ ፕሮግራም ላይ ከፍተኛ ልዩነት ለማምጣት የታሰበው በመሬት ባለቤትነት አንጻር ነበር። ከአብዮቱ መነሻ ዓመታት ጀምሮ ከተካሄዱት የሠፈራ ፕሮግራሞች አፈጻጸም ለመረዳት እንደተቻለው አባላቱ በአጭር ግዜ ራሳቸውን ለመቻል ከገቷቸው ተግዳሮቶች መካከል በአምራቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለመደራጀት ያደረባቸው ስጋት ዋነኛው ነበር። በዚህ የተነሳ አባላቱ በምርት ሂደት ውስጥ እንደሚጠበቀው በእምነትና በትጋት እንደማይሳተፉ በግልጽ ይስተዋል ነበር። ይህንን ተግዳሮት ግምት ውስጥ በማስገባት በተለይ በሰፋፊ የሠፈራ ፕሮግራም ለማካሄድ በተመረጡት ቆላማ አካባቢዎች ሠፋሪዎቹ መሬቱን በግል እንዲይዙ ቢፈቀድላቸው ለፕሮግራሙ ውጤታማነት ከፍተኛ ማበረታቻ ሊሆን እንደሚችል




እንግዲህ ከጎጃም ተሻግሮ የመጣውና ወለጋ በስግሰጋ ከሰፈረው፥ያጎረሰውን እጅ የሚነክስ ሰፋሪ በጋራ የወለጋ ፋኖ አለ ካሉህ ምን ትጠብቃለህ? ዳይ አንገት ቆርጦ እንዳሳየህ አንገቱን ቆርጠህ ወደመጣበት መሸኘት ነው።

ፋኖ ለዛውም የታጠቀ ኦሮሚያ ላይ ምን አባቱ ይሰራል??? 🔥🔥🔥


Clearing the Air on the So-Called “Wollega Fanno”


(OLF-OLA press release)


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Y a a d a n n o o G u y y a a W B O
Waggaa 4 4 f f a a

Tuesday , December 31st, 2024.
#OLF_OLA #ABO_WBO

Webinar link 👇🏾
us02web.zoom.us/j/88258955491


በወሎ የገባው ረሀብ ህዝብ እንዳያውቀው ሲባል እንዳይዘገብ ተደርጎል።


ወለጋ በሰፈራና በስግሰጋ ሰፋሪዎች እንዲመጡ ሀሳቡን ያመነጨው ፋሲጋ ሲደልል በፃፈው መፅሀፉ ውስጥ እንዲህ ሀቁን አስቀምጦታል።


“ጓድ ፋሲካ፣ እኛ ፕሮግራሙን ለማስፈጸም ስንነሳ ተቃውሞ ገጥሞን ነበር። የወለጋ ገበሬዎች እኛ የምስጥ ችግር አለብን፡፡ ልጆቻችንም ተምረው የትም የሚደርሱ አልሆኑም። ወደፊት እኛም የመሬት ጥበት ሊገጥመን ይችላል። እንዴት ነው ይህንን ግምት ውስጥ ላታስገቡ ባለው ትርፍ መሬት ሁሉ ሰዎች አምጥታችሁ የምታሰፍሩት? በማለት ጉምጉምታ ማሰማት ጀምረው ነበር። አንዳንዶች በተለይም በዕድሜ አንጋፋ የሆኑት በቀጥታ ቢሮአችን ድረስ መጥተው ይህንኑ የገበሬዎችን ስሜት መሠረት አድረገው ድርጊቱ ትከክል እንዳልሆነ ሊያስረዱንና ሊያሳምኑንም ሞክረው ነበር። ከዚህ በኋላ እኔም የከፍለሃገሩን የገበሬዎች ማኅበር አመራር ይዤ ከወረዳ፣ ወረዳ እየተጓጓዝን ሰፊ ስብሰባዎችን በማካሄድ ወንድሞቻችን ዛሬ እየሞቱ እንዴት እኛ ገና ለገና ወደፊት የመሬት ጥበት ሊገጥመን ይችላል ብለን በወንድሞቻችን ላይ በር እንዘጋለን? ይህ ከወገን የሚጠበቅ ነው? ወደፊት ችግር ከገጠመንም ከወንድሞቻችን ጋር በመሆን በጋራ እንቋቋመዋለን። ዛሬ በመኖርና ባለመኖር መካከል የሚገኙትን ወገኖቻችንን የመርዳት የዜግነት ግዴታ አለብን በማለት ነበር የወለጋ ገበሬዎች ፕሮግራሙን ከልባቸው እንዲቀበሉትና እንዲደግፉት ያደረግሁት። በዚህ መንገድ በማሳማነችን ነበር የወለጋ ገበሬ ከዳር እዳር ተንቀሳቅሶ ለሠፋሪዎቹ ያንን የመሰሉ ሁላችሁም ያደነቃችኋቸውናን የኮራችሁባቸውን መንደሮች መሥርቶ ወንድሞቹን ሆ ብሎ የተቀበለው። በሌሎች አካባቢዎች ባልተደረገ መልክ ለሠፋሪዎች ቤት ብቻ ሳይሆን ወገባቸውን የሚያሳርፉበት አልጋ፣ ከብርድ እራሳቸውን የሚከላከሉበት ብርድ ልብስ፣ ወደፊት አምርተው እህል የሚያሰቀምጡበት ጎተራ፣ ለእዚያ አስከበቁ ድረስ በጎተራውም ውስጥ ለስድስት ወር የሚሆን ቀለብ አልፈን ተርፈንም ለስድስት ወር የሚሆን ቡና ጭምር አከማችተን ነበር ወንድሞቻችንን የተቀበልነው። ይህ ወንጀል ከሆነ፣ ጓድ ፋሲካ በፊት ለፊት ሳይሆን ማጅራቴን ለካራ ለመስጠት ዝግጁ ነኝህ አለኝ። በመጨረሻም እኔ ግን የሚያስፈራኝ ይህ አይደለም። በዚህ በኩል የሚመጣውን አደጋ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ። አሁን በማየው ሁኔታ ውሎ አድሮ ሌላ ጥያቄ መነሳቱ የሚቀር አይመስለኝም። ነገ ተነነዲያ የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦነግ) ለምንድን ነው በአሮሞች መሬት ላይ ከሌሎች አካባቢዎች ሰዎች መጥተው እንዲሰፍሩ ያደረከው በለቡ ኣ ማይ ተን ይችላሉ፡፡ ያ ቀን ከመጣ ለእነዚያ ጠያቂዎች የሚያረካ ወደም የሚያሳምን መልስ አይኖረኝም። እኔን የሚያስፈራኝ ያ ነው አለኝ።" የሻምላው ትውልድ የመጀመርያው እትም ገፅ 351




Mataa dhiiraati 💪

ዶክተር ፀጋዬ አራርሳ ብቻውን ተቋም የሆነ ሰው ነው። አብረው ሲያታግሉ የነበሩት የትግል ጓዶቹ ድምፃቸውን ባጠፉበት በዛ በጨለማው ወቅት ብቻውን የኦሮሞን ህዝብ በደል ሲያሰማ የነበረና አሁንም እያሰማ ያለ የኦሮሞ የቁርጥ ቀን ልጅ እንኳን ተወለድክልን

Happy Birthday 🎂

Показано 20 последних публикаций.