የትምህርት ክፍያዎን በሕብረት ባንክ!
ሕብር የትምህርት ክፍያ ሲስተም ለትምህርት ቤቶች፣ ለወላጆች እና ለተማሪዎች የክፍያ ስርዓትን ለማቀላጠፍ እጅግ ዘመናዊ፣ ምቹ እና ቀላል ሆኖ ተሻሽሎ ቀርቧል፡፡ አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡
https://t.me/HibretBanket🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን
linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡
#HibirPayments #HibirForstudents #Schoolpaymentsystem