Immigration And Citizenship Service (ICS Ethiopia)

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Новости и СМИ

This is the official channel of the FDRE Immigration and Citizenship Services

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций

አዲስ አበባ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በስም መነሻ ፊደል ቀናችሁ መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

"በተቋሙ እየተተገበረ ያለው የሪፎርም ስራ ውጤት እየታየበት ነው"- የሚሲዮን መሪዎች

በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ተግባራዊ የተደረገው የሪፎርም ስራ ውጤት እያሳየ ነው ሲሉ በአዉሮፓ፣ አሜሪካ፣ ኤዥያና አውስትራሊያ አገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ሚሲዮን መሪዎች ተናግረዋል።

የሚሲዮን መሪዎች ይህንን የተናገሩ  የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የስራ ሃላፊዎች  በተቋሙ የተሰሩ ተግባራዊ በተደረገው የሪፎርም ስራ ላይ የበየነ-መረብ ውይይት ባደረጉበት ወቅት ነው። በውይይቱ ላይ ከሚሲዮን መሪዎቹ ባሻገር በየ ክፍለ-አህጉራቱ በስራ ስምሪት የሚገኙ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ባለሙያዎች ተሳትፈዋል።

በዚህ ወቅትም  በተቋሙ በሚሰጡ  አገልግሎቶችና በቀጣይ ተግባራዊ በሚደረጉ የቴክኖሎጂ መር አገልግሎቶች ላይ በዋናነትም  የኢ-ፓስፖርት ያለበት ደረጃ፣ በተቋሙ በነበሩ ክፍተቶች ላይ የተደረጉ የህግ ማዕቀፍችና ህግን ተላልፈው በተገኙ አካላት ላይ በተወሰዱ እርምጃዎች፣ በተቀናጀ የድንበር አስተዳደር ስራ፣ በሰው ሃይል አደረጃጀት፣ በአሰራር ሂደት ላይ  ባጋጠሙ ችግሮች እና በተወሰዱ መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ተደርጓል።

በውይይቱ የተሳተፉ የሚሲዮን መሪዎች ተቋሙ ተግባራዊ ባደረገው የሪፎርም ስራ የታዩ መሻሻሎችን የጠቀሱ ሲሆን በተለይ ከዚህ ቀደም ከፓስፖርት አቅርቦት ጋር በተያያዘ የነበረው ከፍተኛ መዝግየት የተቀረፈ መሆኑን አረጋግጠዋል።

አክለውም ተቋሙ ያለበትን ችግር በሪፎርም በመለየት የወሰደውን እርምጃ አድንቀው በሚሲዮኖች ላይ የተመደቡ የኢሚግሬሽን ባለሙያዎች በኤምባሲ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ቀልጣፋ እንዲሆኑ  አድርገዋል ሲሉ ተናግረዋል።

ከቪዛ አኳያ ለሚያጋጥመን ችግር በፍጥነት የሚሰጠው ምላሽ የሚያበረታታ ነው  ያሉት አምባሳደሮቹ ወደ ኢ-ፓስፖርት ለመሸጋገር የሚደረገው ዝግጅትና አመራሩ እስከአሁን ለሰራቸው ስራዎች እውቅና መስጠት ያስፈልጋል ብለዋል።

በውይይቱ ወቅት የሚሲዮኑ መሪዎች የተለያዮ ጥያቄዎች ያነሱ ሲሆን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ጎሳ ደምሴ እና አቶ ቢቂላ መዝገቡ ለጥያቄዎች ሰፊ ማብራሪያ ሰጠዋል።

ውይይቱን የመሩት የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት በተቋሙ የሪፎርም ስራ የመጡ ለውጦችን በማንሳት  በኤምባሲ የተጠየቁ አገልግሎቶች ያሉበትን ደረጃ ማየት የሚያስችል የጋራ ስርዓት ለማዘጋጀት እየተሰራ  መሆኑን ገልፀዋል። ዋና ዳይሬክተሯ  ከሚሲዮን መሪዎች ጋር በቀጣይ ጠንካራ የስራ ግንኙነትት እንደሚኖር የገለፁ ሲሆን የኢ- ፓስፖርት አገልግሎት በቅርብ እንዲጀመር አረጋግጠዋል።

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

አዲስ አበባ፣ መቐለ፣ ጅግጅጋ፣ ሀዋሳ፣ ጅማ፣ ድሬዳዋ እና ባህር ዳር ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰወዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

ለአዲስ ፓስፖርት አመልካቾች

አሻራና ፎቶ ለመስጠት በቀጠሮ ቀንዎ ሲመጡ
- የታደሰ መታወቂያ
- ኦርጅናል የልደት ሰርተፍኬት
- ያመለከቱበትን ፕሪንት አውት ይዘው መምጣትዎን ያረጋግጡ!!!

ሰነድዎን አሟልተው በቀጠሮዎ ቀን ካልተገኙ በድጋሚ የሚያመለክቱ መሆኑን እናሳስባለን።

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

አዲስ አበባ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በስም መነሻ ፊደል ቀናችሁ መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

Показано 9 последних публикаций.