💿 መዝሙር ‌‌🇹‌‌🇺‌🇧 🇪™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


@JESUSfollowing

🙏 አጋር channels
👉 https://t.me/CLREthiopia
🎤 መዝሙር ለመላክ or 𝑝𝑟𝑜𝑚𝑜
🇨 🇷 🇪 🇦 🇹‌ 🇴‌ 🇷
😎 🇺 ‌🇸‌ 🇭 🇺‌
@AdugnaABB

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ

መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓

በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻




“የሰላምም አምላክ ሰይጣንን ከእግራችሁ በታች ፈጥኖ ይቀጠቅጠዋል። ።”
— ሮሜ 16፥20


ውዴ ኢየሱስ
Kingdom Sound
Live Worship | 11 MB
| sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
    ▷ @Daily_News15
    ▷ @Daily_News15
               △Join us △


ማንኛውም መንፈሳዊ መጻሐፍት
በነፃ የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው ።
join adrgu👇👇👇

    ▷ @Daily_News15
    ▷ @Daily_News15
               △Join us △


በደሌ ከፍ ብሎ ሳለ፤
ምሕረትህ በኔ ላይ ገነነ፤
እኔ ነኝ እግዚአብሔር የረዳኝ፤
ከትቢያ ካመድ ላይ ያነሳኝ፤
እኔ ነኝ ጌታ የራራልኝ፤
እኔ ነኝ ጌታ ሰው ያረገኝ፤
እኔ ነኝ ይቅር የተባልኩኝ።

ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት፤
ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ፤
ዛሬም አልሰለቸኝ።


ከልጅነቴ ጀምሮ - አስፋው መለሰ


       
“በኢየሩሳሌም መንገዶች እስቲ ውጡ፤ ወደ ላይ ወደታችም ውረዱ፤ ዙሪያውን ተመልከቱ ቃኙ፤ በአደባባይዋም ፈልጉ፤ እውነትን የሚሻና በቅንነት የሚሄድ፣ አንድ ሰው እንኳ ብታገኙ፣ እኔ ይህቺን ከተማ እምራታለሁ።”
      ኤር 5፥1 (አዲሱ መ.ት)


                    


#ስምህ
🔥🔥በደንብ ስሙት🙏😭😭
🔥| ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━
🔥🔥#Join_now🔥🔥
        ✓  @lightoflamb
       ✓   @lightoflamb  ✓


“እንዲሁም በማንም ላይ ክፉ እንዳይናገሩ፣ ሰላማውያን እንዲሆኑ፣ ለሰዎችም ሁሉ ከልብ የመነጨ ትሕትና እንዲያሳዩ አስገንዝባቸው።”
        (ቲቶ 3፥2 አዲሱ መ.ት)




.             "ክብሬ ማረጌ ነህ"
              〰〰〰〰〰
           ወንጌላዊ ጥበቡ ወርቅዬ
      〰〰〰〰〰〰〰〰〰
    🎧𝑨𝒎𝒂𝒛𝒊𝒏𝒈 𝑳𝒊𝒗𝒆 𝑾𝒐𝒓𝒔𝒉𝒊𝒑🎧
   
  🎼


ማንኛውም መንፈሳዊ መጻሐፍት
በነፃ የምታገኙበት ድንቅ ቻናል ነው ።
join adrgu👇👇👇

    ▷ @Daily_News15
    ▷ @Daily_News15
               △Join us △




መኖሪዬ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ነው፥

ዘዳግም 33
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።
²⁷ መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፦ አጥፋው ይላል።




ስደክም የሚያበረታኝ
በውድቀቴ የማይስቅብኝ
በፍቅር ዓይኖቹ የሚያየኝ
ደጉ ሊቀ ካህን አለኝ (2x)

አዝ:- ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ (2x)
ጠበቃዬ ኢየሱሴ
አለልኝ በሰማይ ለነፍሴ (2x)

ታማኙ የነፍሴ ጠባቂ
ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ
ዳኛዬ ቅኑ ፈራጄ
ኢየሱስ እርሱስ ወዳጄ

የልጅነት አባት የሆነኝ
እንዳልወድቅ የቆመልኝ
ካህኔ ጠባቂ የነፍሴ
ይገባሃል አምልኮ ውዳሴ

የልጅነት አባት የሆነኝ
እንዳልወድቅ የቆመልኝ
ካህኔ የነፍሴ ጠባቂ
ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ

ታማኙ የነፍሴ ጠባቂ
ኢየሱስ ለእኔ አዋቂ
ዳኛዬ ቅኑ ፈራጄ
ኢየሱስ እርሱስ ወዳጄ

ጉድ አሉ የሚያውቁኝ በሙሉ
በመቆሜ ሁሉም ተገረሙ
እኔ ግን እንደዚህ እላለሁ
መቆሜ ከእርሱ የተነሳ ነው (2x)

አዝ:- ሊቀ ካህኔ ኢየሱሴ (2x)
ጠበቃዬ ኢየሱሴ
አለልኝ በሰማይ ለነፍሴ (2x)


#Revival song
ካረካህ ከወደድከው
ዳንኤል አምደሚካኤል
@sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
    ▷ @Daily_News15
    ▷ @Daily_News15
               △Join us △


ከኢየሱስ ውጪ ሁሉም ከንቱ ነው!

ስኖር ሳለሁ በዚች አለም....😥
ምንም ነገር ብርቄ አይደለም...🙅‍♂
የኔ ጌታ ውበት ሰጪ....🤗
ሁሉ ከንቱ ነው ካንተ ውጪ...😭





Показано 20 последних публикаций.