Фильтр публикаций


Репост из: Jabeessaa WBO
Kibba lixa shaggar Anaa Tooleetti Ajaajaan 100 Waarana pp tokko kaleessa raasasa ijoollee haqaan rukutamee Ture gaarii Fardaan fe'amee gara Hospiitaalaa geeffamus danda'amachuu dadhaabuun eda galgaala Hospiitaala du'aan isaa baafamee biifa iccitii ta'een Awwallattee jirti.

#መረጃ፦ትላንት ማለትም በ20/12/24 በደቡብ ምዕራብ ሸገር ዞን ቶሌ ወረዳ ላይ አንድ የፋሽስት ብልፅግና ቡድን 100-አለቃ በንሥሬቹ እርምጃ ሲወሰድበት ብፕፈረስ ሆስፒታል ቡወሰድም ሊተርፍ አልቻለም በድምብቅ አውጥተው ቀብረውታል ተብሏል....


Репост из: Jabeessaa WBO
#Oduu_Gaddaa

Ona Qilxu Kaarraa
Milishaa fi Humni  Riphee Lolaa
Biltsiginnaa ofiin jeettu Ganda Guyyoo Daallee Bakka addaa Daallee jedhamutti Uummata Nagaa  waamichaa   Chidha Sirna Gaa'ilaa hirmaachuuf jedhee Uummata walitti yaa'ee jiru irrati dhukaasuun Darggaggoota
meesha Maleeyyi hidhannoo hin qabne ammaaf kan maqaan isaani adda hin baane nama shan(5) ajj*ee*ssani jiru.

Maqaan isaanii
1- #Dassaalee_Indaaluu
2- #Waakkoo
3- #Diinoo_kabbadaa
4- #Abiree_Abirahaam
5- #Gammadaa_Malkaamuu

#አሳዛኝ_መረጃ
ዛሬ ማለትም በ20/12/24 በምዕራብ ወለጋ ዞን ቂሊጡ ካራ ወረዳ ራሳቸውን ሚሊሻና ፀረ-ሽምቅ የሚባሉ የህዝባችን ደምጠጪ የፋሽስት ቡድን ኃይሎች በሠርግ ሥነሥርዓት ላይ ለመሳተፍ በተሰባሰበ ህዝብ ላይ በከፈቱት ተኩስ እስካሁን በደረሰን መረጃ አምስት ሰው መገደላቸው ታውቋል ድማቸውም...

1- #ደሳለኝ_እንዳሉ
2- #ዋቆ
3- #ዲኖ_ከበደ
4- #አብሬ_አብርሀም
5- #ገመዳ_መልካሙ

የሚባሉ እንደሆነ ታውቋል
የህዝባችንንደስታውን እንኳን በሀዘን ማቅ የምታለብሱ አረመኔዎች....


Репост из: Jabeessaa WBO
#ጥብቅ_ማስጠንቀቂያ
ፋሽስቱ ብልዥግና ቡድን በራዩ ውስጥ አሽዋ ሜዳ እና ጉጄ አከባቢ ያላችሁ ቄሮዎች ለምን እንደማትሰሙ አይገባንም ሚሊሻና መከላከያ ሲቪል ለብሰው ተሰማርተዋል ስለዚህ አስፈላጊውን ጥብቅ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እንመክራለንን...


Репост из: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ20/12/24 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ሥር የሀሰን ጉሌ ብርጌድ በሰሜን ኦሮሚያ ወሎ ዞን ዳዌ ሀረዋ ወረዳ ልዩ ስሙ ዱዳ በተባለ ቦታ ህዝባችንን ሲደበድቡ ሲዘርፉ ሲያፈናቅሉና ሲያሰቃዩ የነበሩት ላይ በወሰደው እርምጃ በርካቶችን ሙትና ቁስለኛ አድርጓል....


Репост из: Jabeessaa WBO
#inbox
Ani amma Booleen jira. Daandiin hundi poolisii federaalaan guutuudha, muddamni tokko jiraachu mala. Geejibni hin jiru. Ppn maal taate laata?


Репост из: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦በ17/12/24 በደቡብ ምዕራብ ሸገር ዞን ቶሌ ወረዳ ከአርሙፉ ሶሊ ቀበሌ ውስጥ ፋሽስቱ ብልፅግና ከኦነሠ ግንኙነት አላችሁ በማለት በርካቶችን እያሠረ ይገኛል ከዚህ ቀበሌ ውስጥ ከታሠሩት
-ግርማ ደቻሳና አልማዝ ሀይሉ ባልና ሚስት
-ቀነኒ ሲማ
-ደንቦባ
-ቶሎሳ ኡርጋ
ተይዘው መታሠራቸው ታውቋል....


Репост из: Jabeessaa WBO
#Ofeegannoo
guddaa godha Ijoolee Ashawa meedaa gujee gafarsa jirtan.


Репост из: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦ላለፉት ሁለት ሳምንት #የበተሬ_ሉጎ_የከረዩ_አባገዳ የሥልጣን ርክክብ ሲካሄድ ቆይቱ ዛሬ በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል ህዝባችን ለዘመናት ሲከተል የኖረውና እሴቱ የሆነው የገዳ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በተገቢውና የጎሣውኝ ሥርዓት ግዛት መዋቅሩን ጠብቆ ዛሬ ደርሷል ይህ በከረዩ የሥልጣን ሽግግር የሚመራው ለቀጣዩ የሚያስረክብበት የጊዜ ሰሌዳ ከመጠናቀቁ ወይም 8 ዓመት ከመሙላት በፊት ሁለት ዓመት እየቀረው ግማሽ የመንግሥቱን ሥልጣን ያስረክበዋል ያ ማለት ቀጣዩ ተረካቢ ካለፈው አስረካቢ ለቀጣይ ሁለት ዓመት የተለያዩ ልምዶችንና ሥርዓት ወጎችን ይማራል ማለት ነው ይህ ስርዓቱን ጠብቆ ለዘመናት የዘለቀ የሥልጣን ሽግግር ነው ኦሮሞ የዴሞክራሲ የሰላምና የአንድነት አባት ነው.....ለመላው ህዝባችን እንኳን ለዚህ በቃችሁ ለማለት እንወዳለን!!!!


Репост из: Jabeessaa WBO
☘Be a #voice_for_the_voiceless

#Dirre_Dawaa_yuunivarsiitii ijoollee Oromoo kanneen Waggaa sadiif Baruumsarraa ari'eera.
campusin Bakka dhaloota itti biqilchan malee bakka murtoo kaadiree Dhaloonni itti du'u ta'uu hin malle.

1:- Taarikuu -- bakka dhalootaa Gujii
2:- Gadaa--- bakka dhalootaa Amboo
3:- Sooressaa-- baka dhalootaa H/G/wallaggaa
4:- Galaanaa-- baka dhalootaa lixa najjoo
5:- Damee --- bakka dhalootaa Najjoo

Dubbii Kara Deemaa nama saamtetu ijoollee tana Sammuu daarse.    Godaannisa qabna!

#መረጃ፦እቺ ያረጠች ኢምፓየር መቼም ለኦሮሞ ሆና የማታውቅ ኢምፓየሪ ዛሬም በኦሮሞ ላይ የራሷን ታሪክ ደግማለች.....
#የድሬ_ደዋ_ዩኒቨርስቲ የ3ኛ ዓመት ተማሪዎችን ለህዝባቸው ድምፅ በመሆናቸው ብቻ ከትምህርት ገበታቸው ላይ አባሯቸዋል.....
ትውልድ የሚቀረጽበት ቦታ ላይ ስለህዝባቸው ድምፅ በመሆናቸው ብቻ እንዲህ በማባረሩ እጅግ አስገራሚ ነው...
የተባረሩትም....

1- #ታሪኩ -ትውልድ ሥፍራው ጉጂ
2- #ገዳ -ትውልድ ቦታው አምቦ
3- #ሶሬሳ -ትውልድ ቦታው ሆ/ጉ/ወለጋ
4- #ገላና -ትውልድ ቦታው ም/ወለጋ ነጆ
5- #ደሜ -ትውልድ ቦታው ም/ወለጋ ነጆ


Репост из: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦አሁን ማምሻውን በሸገር ከተማ ውስጥ የሚገኘው የኮዬ ፈጬ ሁለተኛ ደ/ት/ቤት በእሳት እየነደደ እንደሆነ ታውቋል....አከባቢው ላይ ያላችሁ ቄሮ ጥንቃቄ አድርጉ ያቃጠሉት እነማን እንደሆኑ እናተም እኛም እናውቃቸዋለን.....


Репост из: Jabeessaa WBO
#Of_eegannoo

Jaallan kallatti sabbataa Awwaas jirtaan odeessii waan bahee fakkaata of eegannoo cimsaa, pp'n galgalaa kanaa Goodina shawaa kibba lixaa aanaa bachoo , aanaa Iluu fi aanaa toleeti wal quba qabeenyan fuulaa garaa sanitti sochii bal'a waan gochaa jirtuuf of eeggannoo baay'isa.


Репост из: Jabeessaa WBO
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#መረጃ፦ቀደም ብለ. እንዳልነው በመላው ኦሮሚያ ውስጥ የሚገኘው ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የሥራ አስፈጻሚ(ጉሚ ሰባ) ካካሄደ በኋላ በየደረጃው ያሉት የዞን የብርጌድና የኮር አመራሮች እስከ ታችኛው እርከን ድረስ የሚያካሂደውን ምክክር እያጠናቀቀ ይገኛል ይህ #በደቡብ_ዕዝ_ሥር #ሶዶም_ቦሩ_ብርጌድ ጉባኤ ነው.....እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ቀናችሁ!


Репост из: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ19/12/24 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ሆራ አርሰዲ ዕዝ ሥር ጨፌ ቱማ ብርጌድ በደቡብ ምዕራብ ሸገር ዞን በቾ ወረዳ ሶዶ ሉበን ቀበሌ ላይ በፋሽስቱ የብልፅግናውን ሠራዊት ድባቅ መቷል....


Репост из: Jabeessaa WBO
#Eeruu
Waaranni pp waaliisoo irraa oraalii 5n gara Magaalaa Tulluu Bolloo dhufe Du'aafi madoo waalitti qabaa Jira....

QBO hordooffii jabeessi.


Репост из: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦በሆሮ ጉድሩና በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሥር የሚገኙ ህዝባችን ለምሳሌ ጊዳ-ኪረሙ ጉትን አንገር አሙሩ ጃርቴ-ጃርደጋ ሰቀላና አጋምሳ ያላችሁ ህዝባችን ጥብቅ ጥንቃቄ እንድታደርጉ አጥብቀን እናሳስባለን እንግዲህ ግንባር ቀደም ጠላታችን የሥርዓቱ ቁምጮ ብልፅግናው ቡድን ህዝባችንን መጨቅ አርጎ ለመጨረስ እስካፍንጫው የታጠቀ ራሱን "የወለጋ ፋኖ" ብሎ የሰየመን ኃይል እያንቀሳቀሰ ይገኛል በዚህ ውስጥ የምሥራቅ ወለጋ እና የሆሮ ጉድሩ ካቢኔና ካድሬ ቀጥተኛ ሥራ መሄኑን ሳንገልጽ አናልፍም.....


Репост из: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦በተደጋጋሚ እንደምንለው የሰሜን ሸገር ሰላሌ ዞን የደራን ወረዳ ህዝብ ትጥቅ በሸኔ ስም ካስፈቱ በኋላ ፋኖን የክልሉን ድንበር አልፎ እንዲገባ የአከባቢው ኮማንድ ፖስትና የዞኑ ካቢኔ ተናበው እየሠሩ ነው ስለሆነም በደራና ዙሪያ ገባው ያለው ህዝባችን ከቀደመው የከፋ ጥፋት ወደ እኛ እየመጣ ስለሆነ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ሰፊ ዝግጅት እንድታደርጉ እንመክራለን በተለይ ሴቶች አዛውንትና ህፃናትን ወደ ተሻለ አንፃራዊ ሰላም ወደ አለበት ማሸሽ ይመከራል....ለሚኮ ግንባር ቀደም ጠላታችን ሥርዓቱ ነው!


Репост из: Jabeessaa WBO
#inbox
#ኦሮሚያ_ክልል_ሰሜን_ሸዋ_ሰላሌ_ዞን_በደራ_ወረዳ
እንዲህ ሆነ....
የዞኑ አስተዳደር እና የወረዳዋ አስተዳደር ግልፅ በሆነ መንገድ መዋቅራቸውን ዘርግተው ከኦሮሞው ገበሬ ላይ ሸኔ የሚል የዳቦ ስም በመስጠት ከአርሷደር ገበሬው ላይ የግል መሳሪያውን በመንጠቅ ድንበር ተሻግረው ሊያጠፉትና ሊዘርፉት ላሰፈሰፉት በወራሪ የፋኖ አካላት እንዲ**ታረድና ሀብትና ንብረቱን በማዘረፍ ሚስትና ልጆቹን በነዚያ ጋንግስተሮች ለማስደፈር ምንገዱን እየጠረጉላቸው ይገኛሉ ።
➩ በደራ ወረዳ በባለፉት 3_4 አመታት ተስፋፊዎች ድንበር በተደጋጋሚ በመሻገር ጥቃት ሲፈፅሙ ሲያርዱና ፣ ሲያቃጥሉ ፣ ከብቶቻቸውን ሲነዱ ፣ ጎተራቸውን ሲያሯቅቱ ፣ ሴትና ህፃናትን አግተው በሚሊየን ሲያስከፍሉ በመጠኑም ቢሆን አቅም በፈቀደ ያለ አንዳችም አጋዥ ይህ ገበሬ ማህበረሰብ ሙቶም ቆስሎም ጠላቱን ሲመክትና ሲከላከል ነበር ይሁንና ገበሬው ጠላቴ አይግደለኝ አይዝረፈኝ ብሎ ድንበሩንና ክብሩን ባስጠበቀ ለምን ተከላከልክ ተብሎ ተስፋፊ የፋኖ ሀይሎች ከዙሪያ ዙሪያ በወረዳዋ ድንበር ጥሰው ለመግባት እየተሰባሰቡ እና እየተመሙ እየታወቀ የደራ ወረዳ ካቢኔዎች የገበሬውን የግል መሳሪያ ነጥቀውት በጅብ እንዲበላ በሩን ከፍተውላቸዋል.....


Репост из: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦በቀደም ማለትም በ17/2/24 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ደቡብ ምሥራቅ ዕዝ ሥር መደ ወላቡ ብርጌድ በምሥራቅ አርሲ ዞን ሲርካ ወረዳ ቢዱ በላ ቀበሌ ላይ ለአሰሳ የወጣን የፋሽስት ኃይል ከቦ የባሩድ በከካውን በማውረድ በርካቶችን ሙትና ቁስለኛ አርጓል....


Репост из: Jabeessaa WBO
WBO Zoonin GG Salaale Ona Dagam Magaalaa Hambisoo fi Gabra Gurraacha Magaalaa kuyyuutti halkan edaa Operation qindaa'aa gaggeesse injifannoon goolabeera
      I U O'f

#መረጃ፦ትላንት ለሊት ማለትም በ18/12/24 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ማዕከላዊ ዕዝ ሥር ኦዳ ኮርማ ብርጌድ በሰሜን ሸገር ሰላሌ ዞን ደገም ወረዳ እና ገብረ ጉራቻ ወረዳ ኩዩ ከተማ ለይ በወሰደው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ፋሽስቱን ደባቅ መምታቱ ታውቋል...


Репост из: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦ኦሮሚያ ክልል ሰላሌ ዞን ደራ ወረዳ ቱቲ ቀበሌ በዛሬው ዕለት ከአጎራባቹ አማራ ክልል ከጎጃም ሸበል በረንታ እና ከደቡብ ወሎ አከባቢዎች 1700 የፋኖ ሀይሎች ወደ ደራ ቱቲ ቀበሌ ገብተዋል.....ህዝባችን አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ እንመክራለን!

Показано 20 последних публикаций.