Lion International Bank S.C.


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


Website: https://anbesabank.com/
Bio link: https://linktr.ee/anbesabank
Email: info@anbesabank.com
Contact Center: 8803
Contact on telegram @Libofficial

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አዲስ ቅርንጫፍ መክፈትን ስለማሳወቅ

ባንካችን ለደንበኞቹ ተደራሽ የመሆን ራዕዩን እውን ለማድረግ እንዲረዳው ከጊዜ ወደ ጊዜ የቅርንጫፎቹን ቁጥር በማሳደግ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት 323ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ ከተማ ገላን ኮንደምኒየም አካባቢ "ገላን ኮንደምኒየም" በሚል ስያሜ ከታህሳስ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡

https://linktr.ee/anbesabank    
           
#AnbesaBank #lioninternationalbank #KeyToSuccess #branchopening


#LIB #Exchangerate


ባንካችን መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ በአይነታቸው ለየት ያሉ ሽልማቶች አዘጋጅቷል። እርሶዎም የዚህ ዕድል አሸናፊ ይሁኑ!

የባንካችን ቴሌግራ ገፅ ተከታዮች  30,000  ሲደርስ  ለመጪው ገና በዓል ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ለተከታዮቻችን ለመሸለም  ዝግጅቱን ጨርሷል። እርስዎም የዚህ ዕድል ተሳታፊ ለመሆን የቴሌግራም ገፃችንን ይቀላቀሉ https://t.me/LionBankSC እንዲሁም  ለሌሎች ያጋሩ!

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

#telegram #LIB #KeyToSuccess #Ethiopia #GiveawayAlert #FollowToWin #30KChallenge #RoadTo30K

3.3k 1 31 24 59

#LIB #Exchangerate


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ዳጎስ ያለ ወለድ ያግኙ!

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!

#LIB #goalorientedsaving #savingaccount #keytosuccess


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ሰቶር አልያም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን ይከተሉ
4. በውጭ ሃገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ማንኛውም አይነት የባንክ አገልግሎት ከአንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ማግኘት ይችላሉ።


   አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
          የስኬትዎ አጋር!

#telegram #LIB #lioninternationalbank #digital #Bank #united #et #Ethiopia #ኢትዮጵያ


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


#WeHaveMoved #LIB


አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ፣  የትግራይ ንግድና ዘርፍ ማሕበራት ምክር ቤት እና የትግራይ ዘርፍ ማሕበራት ምክር ቤት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን   የሦስትዮሽ ስምምነት አደረጉ።
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ፣  የትግራይ ንግድና ዘርፍ ማሕበራት ምክር ቤት እና የትግራይ ዘርፍ ማሕበራት ምክር ቤት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን  የፊርማ ሰነ- ሰርአት ስምምነት ትናንት ታህሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም በመቐለ ከተማ ፕላኔት ሆቴል አካሂደዋል።  የፊርማ  ስነ-ስርአቱ በባንኩ ፕሬዝዳንት በአቶ ዳንኤል  ተከስተ፣ በትግራይ ዘርፍ ማሕበራት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት በአቶ  አሸናፊ ሃይሉ እና በትግራይ ንግድና ዘርፍ ማሕበራት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት  በአቶ በሪሁ ሃፍቱ ተካሂዷል።
የዚህ ስምምነት ዓላማ የሦስቱን ተቋማት የጋራ ፍላጎትና ዓላማ ከመደገፍና ከማጎልበት በተጨማሪ የክልሉን ማህበረሰብ የቁጠባ ባህል በማዳበር ኢኮኖሚያዊ ዓቅሙን እንዲያጎለብት አስፈላጊውን የፋይናንስ አቅርቦት ለመፍጠር የተቀናጀ ጥረት ለማድረግ ያለመ መሆኑን የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ ዳንኤል ተከስተ ገልፀዋል፡፡
በሌላ በኩል  ባንኩ በሚያደርገው የተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ ፕሮግራም ለመደገፍ  ሁሉም የዘርፍ ማህበር አባላት ያላቸውን የሂሳብ እንቅስቃሴ በአንበሳ ባንክ እንዲያደርጉ እና  እንዲቆጥቡ እንዲሁም በአካባቢያቸው ያሉ የንግድ ማህበረሰብ አባላት እና ተቋማት በባንኩ መጠቀም እንዲችሉ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን እንደሚሰሩ የየተቋማቱ ፕሬዝዳንቶች ገልፀዋል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም በገፅታ ግንባታ እና ማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አኳያ  በጋራ ለመስራት  ስምምነት ላይ የተደረሰ  ሲሆን፤በቀጣይም የህብረተሰቡን ችግር ፈቺ በሆኑ ስራዎች ላይ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ በስምምነቱ ተገልጿል፡፡

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!


#LIB #Exchangerate


አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ እና  የትግራይ የኢንዱስትሪ ማሽነሪ ማምረቻ ማሕበር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ።  
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ እና  የትግራይ የኢንዱስትሪ ማሽነሪ ማምረቻ ማሕበር ጋር በጋራ አብሮ  ለመስራት የሚያስችላቸውን  የፊርማ ሰነ- ሰርአት ስምምነት ዛሬ ታህሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም በመቐለ ከተማ ፕላኔት ሆቴል አካሂደዋል።  የፊርማ  ስነ-ስርአቱ በባንኩ ፕሬዝዳንት በአቶ ዳንኤል  ተከስተ እና በማሕበሩ  ፕሬዝዳንት  አቶ ሳምሶን ግርማይ ተካሂዷል።
ባንኩ ከማሕበሩ እና በስሩ ከሚተዳደሩ ተቋማት የሚቀርቡለትን ወቅታዊ የገንዘብ ፍሰት ጥያቄዎች፣የብድር አቅርቦት፣ የምክር አገልግሎት እና ተያያዥ ሰልጠናዎችን ምላሽ ለመስጠት በሚያስችል ሁኔታ ላይ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን  የገለፀ ሲሆን፤ ማህበሩ እና የማህበሩ አባላትም ያላቸውን የሂሳብ እንቅስቃሴ በባንኩ እንደሚያደርጉ  ማህበሩ ገልጿል፡፡
ከዚህ በተጨማሪም  በክልሉ  የወደሙ መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ላይ ባንኩ የበኩሉን አስተዋፅኦ  ለማድረግ  ከምንጊዜውም በበለጠ መልኩ በስፋት እንደሚሰራ  የባንኩ ፕሬዝዳንት አቶ ዳንኤል ተከሰተ የገለፁ ሲሆን፤ ከዚህ ጎን ለጎንም የማህበሩ አባላት የባንኩን አክሲዮን በመግዛት የባለቤትነት አሻራቸውን እንዲያሳርፉ እና ባንኩ በፋይናንስ ሴክተሩ ላይ በሚያደርገው እንቅስቃሴ የበኩላቸውን ሚና  እንዲወጡ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!


#LIB #Exchangerate


#LIB #Exchangerate


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የባለአክሲዮኖች 20ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ዘገባ ሽፋን በሌሎች ሚዲያዎች ሲቃኝ
Shareholders' 20th Annual General Meeting Media coverage

EBS News - Telegram Youtube
ዓባይ ዜና - Youtube
አሚኮ - Telegram Youtube
SHEGER FM - Facebook
Addis Fortune News - Website
Capital Ethiopia - Telegram
Ethio FM - Facebook Telegram
ወይራ ሚድያ. - Facebook

https://linktr.ee/anbesabank
#AnbesaBank #lioninternationalbank #KeyToSuccess #AGM2024


#LIB #Exchangerate

Показано 20 последних публикаций.