🧱|| "ግቫርዲዮል ባለፉት ጨዋታዎች ላይ ስህተት ቢሰራም መጥፎ ተጨዋች አይደለም"- #
ኖኤል_ጋላገር👉🏼|| እንግሊዛዊ ሙዚቀኛ የሆኑት ኖኤል ጋላገር ስለ ግቫርዲዮል ወቅታዊ አቋም ተጠይቀው "ጆስኮ ባለፉት ጥቂት ጨዋታዎች ግልፅ ስህተቶችን ሰርቷል እና ያም አይካድም፣ ነገርግን መጥፎ ተጫዋች አይደለም" በማለት ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል!
👉🏼|| የክለባችን ደጋፊ የሆኑት ጋላገር ሲያጠቃልልሉ አሁን ያለው ችግር በራስ መተማመን ማጣት እንደሚመስል የግል አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
👉🏼|| ሙዚቀኛው አክለውም የ2023/24 የሊጉን ዋንጫ ሲቲ እንዲያሳካ ግቫርዲዮል ትልቅ ሚና እንደተጫወተ አስታውሰዋል።
Share➠
@MAN_CITY_XTRAShare➠
@MAN_CITY_XTRA#MCX CHOICE OF ALL!