ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ይህ ስለ ማን ዩናይትድ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው ! 🇪🇹
--------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ @Holyy_CR7

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ለፍራንሲስኮ ትሪንካዎ ማንችስተር ዩናይትድን እንዲቀላቀል ነግሮታል።

[GraemeBailey]

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


እንደ ሜኑ አምደኛ ሳሙኤል ለክኸረስት ዘገባ ከሆነ በዛሬው እለት በዋናው ቡድን ልምምድ ላይ የተገኙት 21 ተጨዋቾች እነዚህ ናቸው ።


Dalot
De Ligt
Maguire
Yoro
Kukonki
Munro
Shaw
Amass
Dorgu
Thwaites
Fernandes
Casemiro
Collyer
Eriksen
Mantato
Mount
Garnacho
Obi
Hojlund
Zirkzee


@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ሩበን አሞሪም በዚህ የውድድር አመት ለ17 አመቱ ኮኮብ ቤንዴቶ ማንታቶ በዋናው ቡድን የመጫወቻ ጊዜ እንደሚያገኝ ቃል ገብቶለታል ።

[ Academy Scoop]


ቤንዲቶ ማንታቶ በቅርቡ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር የመጀመሪያ ፕሮፌሽናል ኮንትራት ይፈራረማል ።

[ The Athletic ]


@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ማንችስተር ዩናይትድ እና ናፖሊ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ራስመስ ሆይሉንን በ ቪክቶር ኦሲምሄን ለመቀያየር ንግግር ላይ ናቸው።

[Ekremkonur, caughtoffside]

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


✅OFFICIAL

ሉክ ሾው ሀሪ ማጓየር ሌኒ ዩሮ እና አልታይ
ባይንደር ወደ ቡድኑ ልምምድ ተመልሰዋል ::

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ብራጋ ለሮጀር ፈርናንዴዝ £25M ይጠይቃሉ።

[ojogo]

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ማንቸስተር ዩናይትድ የብራጋውን ሮጀር ፈርናንዴስን ለማስፈረም  ፍቃደኞች ናቸው።

ሩበን አሞሪም በዝውውሩ ላይ  አስተያየት ይኖረዋል።

[ojogo]


@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ብሩኖ ሌስተር ላይ ያስቆጠራት ጎልም ለወሩ ምርጥ ጎል እጩ ውስጥ ተካታለች 😍

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ሰበር

አይደን ሄቨን Protective Boots( ለመጠንቀቅ ሚደረግ ጫማ) አድርጎ በካሪንግተን ታይቷል


( utd Report)

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


እንደ ጀርመኑ ታማኝ የመረጃ ምንጭ Bild ዘገባ ሩበን አሞሪም ቼኪያዊውን ግብ ጠባቂ ራዴክ ቪቴክን በክረምት የቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ የአንድሬ ኦናናን ቦታ ተረክቦ እንዲጫወት ሊያደርግ እና ሊሞክረው ይፈልጋል ።


@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ብሩኖ ፈርናንዴስም የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ውስጥ መካተት ችሏል ።

ብሩኖ በዚህ ወር

2 ጎል
2 አሲስት


vote for the capitain

https://potm.easports.com/en-gb/leagues/JoYm7m4m3Z7hLRJSUEtiGC/current-campaign


@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ሩበን አሞሪም የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እጩ ውስጥ ተካቷል ።

በዚህ ሊንክ እየገባችሁ መምረጥ ትችላላችሁ



✅ Vote for the boss: https://bit.ly/3XvyONc


@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


🗣ብሩኖ ፈርናንዴዝ፡

"የክርስቲያኖን ጎሎችን መቁጠር አቆምን ግን
ጎል ማስቆጠር አላቆመም!"❤️

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ማንችስተር ዩናይትድ ባለፉት ሳምንታት ጄሬሚ ፍሪምፖንግን አነጋግረውታል።

[GraemeBailey]

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


🚨‼️ሰላም የቻናላችን ቤተሰብ ግልፅ ለማድረግ ይሄንን የኢትዮ ማን ዩናይትድ ቻናል መረጃ ለማግኘትና ለመከታተል ስትገቡ ከታች MUTE ወይም UNMUTE የሚል ይኖራል እና ከታች ያለው UNMUTE❌ የሚለው ከሆነ መረጃውን ብታዩትም እንዳላያችሁት ስለሚቆጠርና የቻናላችን አዳዲስ መረጃዎች ሲለቀቁ የማያሳያችሁ በመሆኑ እሱን በመንካት MUTE✅ የሚለው ላይ እንድታደርጉትና እንድትከታተሉን በማክበር እንገልፃለን በእናተ ድጋፍ ከ140 ሺህ በላይ ተከታይ ደርሰናል ከዚህም በላይ እንድናድግ ቻናላችንን ሼር ያድርጉ እኛ ስለ ዩናይትድ ፈጣንና አዳዲስ መረጃዎችን ለማድረስ እንሰራለን 🙌 እናመሰግናለን🙏

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


"በማንችስተር ዩናይትድ እጅግ በጣም
ጥሩ ጊዜ አሳልፌያለሁ"

ክርስቲያን ኤሪክሰን 🗣

@man_united_ethiopia
@man_united_ethiopia


እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳዊያን ?

መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🙏❤

@MAN_UNITED_ETH_FANS
@MAN_UNITED_ETH_FANS


🗣️🗣️አሌክስ ቴሌስ ስለ ሮናልዶ:-

"እሱ(CR7) ለዩናይትድ ችግር አልነበረም፤ እሱ ሁሌ መፍትሔ ብቻ ነበር"።

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


🚨 Breaking

አይደን ሄቨን በዚህ ሳምንት ልምምድ
ላይ የመሳተፍ እድል አለው።

[samuelluckhurst]

@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS


ክለባች በ IG ገፁ ለ freedom 25ኛ አመት
መልካም ልደት ተመኝተውለታል::

HAPPY BIRTH DAY FREEDOM 🎂


@MAN_UTD_ETH_FANS
@MAN_UTD_ETH_FANS

Показано 20 последних публикаций.