ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ካጋጠመው ጉዳት በፍጥነት በማገገም ላይ መሆኑ ተገልጿል።
ተጨዋቹ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ሪያል ማድሪድ ያደረጋቸው ያለፉት ሶስት ጨዋታዎች እንዳመለጡት ይታወሳል።
ቪንሰስ ጁኒየር ሪያል ማድሪድ ቀጣይ ሳምንት ማክሰኞ ከአታላንታ ጋር በሚያደርገው የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ወደ ሜዳ ሊመለስ እንደሚችል ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።
ቪንሰስ ጁኒየር ዛሬ ቡድኑ ባደረገው መደበኛ የቡድን ልምምድ መሳተፉ ተጠቁሟል።
@BBC_SPORT_ETH1