MY SOROBAN ETHIOPIA - ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


ማይሶሮባን በተለያዩ ከተሞች 👇👇👇
A.A👉 @MySorobanAA
BDR👉 @MYSOROBANBDR
Derie👉 @DERIEMYSOROBAN
Sodo👉 @SODOMYSOROBAN
Adama👉 @AdamaMysoroban
Bishoftu👉 @BishoftuMySos
Gondar👉 @GondarMySos
Harer👉 @HarerMysoroban
D/Birhan👉 @DBmysoroban
Hawasa👉 @HawasaMySos

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


እንኳን አደረሳችሁ

ነገ ህዳር 29/2017ዓ.ም በአርባ ምንጭ ከተማ በድምቀት ለሚከበረው ለ19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ብቸኛው ሀገር አቀፍ የሒሳብ ትምህርት አወዳዳሪ እና አባከስ አሰልጣኝ።


በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚጀመረው የ1% ውድድር ።

አጭር መረጃ

1. ውድድሩ የሒሳብ ትምህርት ውድድር ብቻ ነው።

2. ጥያቄዎቹ አጭር መልስ ብቻ ናቸው።
ምንም ምርጫ ጥያቄ የለም።

3. በውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ምንም ማጣሪያ ውድድር የለም።

4. በውድድሩ የሚሳተፍ የተማሪ ብዛት በአንድ ከተማ 10 ተማሪ ብቻ ነው።

5.በውድድሩ ላይ የተመዘገበ ተማሪ ለሽልማት ውድድር ብቻ ነው የሚፈተነው።

6.ለተመዘገብ ተማሪዎች በየወሩ መለማመጃ ጥያቄ ይላክላቸዋል።

7. በሐምሌ ወር በዩኒቨርስቲ መምህራን የማጠናከሪያ ትምህርት ይሰጣቸዋል።

8. መመዝገቢያው ውድ ነው።

9. ሽልማቱ ከፍተኛ ነው።

ተጨማሪ መረጃ በቅርብ ይጠብቁ።


በሀገራችን ኢትዮጵያ የአባከስ ስልጠናና ውድድር የተጀመረበትን 10ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ

ከፍተኛ ሽልማት የሚያስገኝ 6 ዙር ያለው በቴሌግራም የሚከናወን የሱዱኩ ውድድር ህዳር 20/2017ዓ.ም ይጀምራል።

ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።

ዝርዝር መረጃ ህዳር 20/2017ዓ.ም ይለቀቃል።


ሱዱኩ ምንድነው ?

ጥቅሙስ ?

እነማን ይወዳደሩታል?

ውድድሩ እንዴት ነው የሚከናወነው?

ሽልማቱ ምንድነው?

የነዚህ መልሶች ህዳር 20/2017 ይቀርባሉ




ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ
በዶ/ር ግሩም ድንገተኛ ህልፈት የተሰማውን ከፍተኛ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ እና ለስራ ባልደረቦቹ መፅናናትን ይመኛል።


የሀዘን መግለጫ ከማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ




በኢትዮጵያ ብቸኛው የማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ የአባከስ ስልጠና ክፍል ነፃ የመምህራን ስልጠና መስጠት ጀመረ።


በሀገራችን ኢትዮጵያ የአባከስ ስልጠናና ውድድር የተጀመረበትን 10ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ

ከፍተኛ ሽልማት የሚያስገኝ 6 ዙር ያለው በቴሌግራም የሚከናወን የሱዱኩ ውድድር ህዳር 15/2017ዓ.ም ይጀምራል።

ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።

ዝርዝር መረጃ ህዳር 10/2017ዓ.ም ይለቀቃል።


ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ የ2017ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሒሳብ ትምህርት ውድድር በመላው ሀገሪቱ የሚከናወንባቸውን 100 ከተሞች እና ክ/ከተሞች መርጦ ጨረሰ።

የአባከስ ስልጠና በህዳር ወር ይጀምራል።


Sample 1.pdf
293.2Кб
Share 'Sample 1.pdf'


10ኛ ዓመት ሊከበር ነው።


10ኛ ዓመት ሊከበር ነው

በኢትዮጵያ የአባከስ ስልጠናና ውድድር የተጀመረበትን 10ኛ ዓመት 10,000 ተማሪዎችን አባከስ እና speed maths በማሰልጠን እና በማወዳደር በደማቅ ሁኔታ ሊከበር ነው።


በኢትዮጵያ ብቸኛ በሆነው 
          ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ

2,000 መምህራን አባከስ እና speed maths በነፃ ሊያሰለጥን ነው።

ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ በህዳር ወር የሚጀምረውን የተማሪዎች አባከስ እና speed maths ስልጠና ለማስጀመር 2,000 አሰልጣኝ መምህራን በ20 ከተሞች በነፃ ለማሰልጠን ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል።


አስደሳች ዜና

የማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ ሲስተም
ለምዝገባ ዝግጁ ሆነ።

ተወዳዳሪ ተማሪዎች በሲስተም ብቻ ይመዘገባሉ ።

ሲስተሙ ለተወዳዳሪዎች መታወቂያ ቁጥር ስለሚሰጥ ያለመታወቂያ ቁጥር መፈተን አይቻልም። የተፈተነ ተማሪ ካለም ውጤቱ አይያዝም።ሌላ ፈተናም አይፈተንም።


ነገ አርብ ጥቅምት 1/2017ዓ.ም

ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ የ2017ዓ.ም ስራዎቹን ይጀምራል።

የ2016ዓ.ም አሸናፊ ትምህርት ቤቶች ነፃ የአባከስ ስልጠና ለመምህራኖች ስለምንሰጥ
ስልክ እየደወላችሁ ተመዝገቡ።


ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ ከSCHOOL OLYMPIDA ጋር በጋራ ሊሰራ ነው።


የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የውድድር አይነቶች

1. ሀገር አቀፍ የሒሳብ ትምህርት ውድድር
( የምርጫ እና አጭር መልስ)

2. በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚጀመረው
1% የሒሳብ ትምህርት ውድድር ከውድድሩ መጀመሪያው እስከ መጨረሻው(ጥያቄዎቹ ሙሉ ለሙሉ አጭር መልስ መስጠት ነው።)

3. የአባከስ ውድድር


ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ ስራ ሊጀምር ነው

ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ የ2017ዓ.ም ስራዎቹን
ጥቅምት 1/2017ዓ.ም ይጀምራል።


መልካም በዓል

ማይ ሶሮባን ኢትዮጵያ መስከረም 25 እና 26/2017ዓ.ም ለሚከበረው የኢሬቻ
በዓል መልካም በዓልን ይመኛል።

Показано 20 последних публикаций.