ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
መወያያ ግሩፓችን @Man_United_Ethio_Fans_Group
ለማንኛውም ጥያቄ 0919337648

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


መልካም አዳር የማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቤተሰቦች...!👋

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans


በስፔን ላሊጋ በዚህ የውድድር ዘመን 2 ጊዜ MOTM (የጨዋታው ኮከብ) ሽልማቶችን በማግኘት አንቶኒ ቪኒሲየስን በልጦ ተቀምጧል።

እንዲሁም አንቶኒ ቪኒን ለመብለጥ ሁለት የላሊጋ ጨዋታዎች ብቻ ነበር የፈጁበት።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

17.2k 0 27 57 834

በነገራችን ላይ ከbig 6 ክለቦች ውስጥ FA CUP ወደ ሩብ ፍፃሜ የተቀላቀሉት የአምናዎቹ የፍፃሜ ተፋላሚዎች...

ማንችስተር ዩናይትድና ማንችስተር ሲቲ ብቻ ናቸው።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans


ራሽ ከረጅም ጊዜ ቡሃላ ወደ ሜዳ ተመልሷል ! 😍

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

31.6k 1 0 122 1.4k

አሌሀንድሮ ጋርናቾ ከቤተሰቡ ጋር በዲስኒላንድ ፓሪስ ❤️

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans


ቪላ ከስፐርስ በሚያደርጉት የFA ካፕ ጨዋታ ራሽ ከተቀያሪ ወንበር ተነስቶ ጨዋታውን እንደሚያደርግ ተረጋግጧል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans


ይቺ ነገር ለሁሉም የተፈቀደች አይደለችም...

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

39.5k 0 50 82 1.7k


38.9k 1 11 25 925

በዚህ የውድድር አመት በአማካይ በጨዋታ 0.60 እና ከዚያ በላይ ግብ ወይም አሲስት እያስመዘገቡ የሚገኙ የክለባችን ተጨዋቾች በቁጥር #ሶስት ናቸው ።

እነርሱም :-

- አማድ ዲያሎ ( በጨዋታ 0.64 ግብ ወይም አሲስት )
- አሌሀንድሮ ጋርናቾ ( በጨዋታ 0.61 ግብ ወይም አሲስት )
- ብሩኖ ፈርናንዴዝ ( በጨዋታ 0.61 ግብ ወይም አሲስት )

ናቸው !!

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

40k 0 1 9 538

Alejandro Garnacho 🤝 locker room selfies !

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans



41.9k 0 20 29 983

😍

እነዚህን የመሳሰሉ ድንቅ ዩናይትዳዊ ምስሎችን ይመልከቱ !!

👉https://t.me/+ZrG6VxpTKmZkMjZk
👉https://t.me/+ZrG6VxpTKmZkMjZk


ክለባችን ባለበት የገንዘብ እጥረት ምክንያት በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከኮንትራት ነጻ የሆኑ ተጫዋቾችን ብቻ ለማስፈረም ሊንቀሳቀስ ይችላል።

በዚህም ክለባችን በክረምቱ የዝውውር እነዚህን ተጫዋቾች ለማስፈረም ሙከራ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

✅ ጆናታን ዴቪድ
✅ አንጅል ጎሜሽ
✅ ሊሮይ ሳኔ
✅ ዶሚኒክ ካልቨርት ልዊን
✅ ጆናታን ታህ

[Fichajes]

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

41.5k 1 4 176 721



#Uniquesportsbet  #uniquebet                                                                                            
 የዚህ ዙር አሸናፊዎች                                                         
  💵ዩኒክ ቤት ገንዘብ ገቢ አርገው ለሚጫወቱ ተጨማሪ ልዩ የገንዘብ ስጦታዎች እየሰጠን ነው!                                                  
 🌟ከዛሬ ጀምሮ አዲስ ለሚዘገብ ልዩ ሽልማትና ተጨማሪ ቦነስ
🎉በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ ተጨማሪ ቦነስ ጉርሻ ያግኙ!
🌟ከ5 ጨዋታ አንዱ ጨዋታ ባይሳካ 100% ገንዘብ ተመላሽ
✨አሁኑኑ ይመዝገቡ እና መጫወት ይጀምሩ!                                                                                                                                                             
👉  ዌብሳይት :https://www.uniquebetsport.com
          የፌስቦክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ !!
  ሊንኩን ይጫኑ:https://facebook.com/UniqueSportBetting
📜 ህጋዊ ፍቃድና አድራሻ አለን!


በኩንሀና ሉዊዝ ላይ ፍላጎቶች ነበሩ !!

ክለባችን በታህሳስ ወር ላይ በማትያስ ኩንሀና ዳግላስ ሉዊዝ ዙሪያ ለመወያየት የስልክ ጥሪ አድርጎ ነበር።

ሆኖም ግን ክለባችን በጥር የዝውውር መስኮት ላይ ለሁለቱም ተጫዋቾች ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ያላቀረበ ሲሆን

ይሄም የሆነበት ምክንያት ተጫዋቾቹ ባላቸው ከፍተኛ የዝውውር ዋጋና ሌሎች ጉዳዮች ምክንያት እንደሆነ ተመላክቷል።

ዘገባው የፋብሪዚዮ ሮማኖ ነው።

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans


"አሞሪም በዩናይትድ ቤት ስኬትን ያመጣል !!"

የቀድሞ የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ሪያን ጊግስ የወቅቱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ክለባችንን ወደ ቀደመ ክብሩ እንደሚመልሱት ትልቅ እምነት እንዳለው ገልጿል።

"አሁን ላይ እጅግ መጥፎ በሚባል ደረጃ ላይ እንገኛለን ይሄ ለሁላችንም የክለቡ ወዳጆች አስከፊ ነው ።"

"ሆኖም ለሩበን አሞሪም እድል እና ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል ይሄንን ካደረግን እርሱ ስኬትን ያመጣል !!"

@Man_United_Ethio_Fans
@Man_United_Ethio_Fans

42.4k 1 2 40 1.2k

ቀጣይ ጨዋታ [ Next Match ]

ሀያ አራተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሀ ግብር ! 

⚪️ ቶተንሀም VS ማንችስተር ዩናይትድ 🔴

📆 እሁድ የካቲት 9

⏰ ምሽት 01:30

🏟 ቶተንሀም ሆትስፐር ስቴዲየም 

ቀጥታ ስርጭት በ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ 🔊

ድል ለውዱ ክለባችን ! ❤

@Man_united_ethio_fans
@Man_united_ethio_fans


ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ📍

🌏የአውሮፓ እግርኳስ ዛሬ ዛሬ በቀላሉ ለመገመት አዳጋች ሆኗል ፤ ያልታሰበው እየሆነ በርካቶች ላልተገባ ኪሳራ እየተዳረጉ ነው።

🤝እኛም ይህን ከግምት በማስገባት አሉ ከተባሉ የውጭ እግርኳስ ባለሞያዎች እና አወራራጆች ጋር በመሆን በጥልቅ ትንተና የተዘጋጁ የውጤት ጥቆማዎችን ለቤቲንግ አፍቃሪዎች በሙሉ አቅርበናል 𝗕𝗢𝗢𝗠 አይባል ታዲያ።

🔰ምንም ሽንፈት የሚባል ነገር አያውቁም ስራቸውን በጥራት ነው የሚሰሩት እርሶም ተቀላቅለው አትራፊ ይሁኑ በቀን 200+ 𝗢𝗗𝗗 ድረስ እንሰጣለን።

https://t.me/+ADQjMSyeK-dlM2Q0
https://t.me/+ADQjMSyeK-dlM2Q0


በረራውን አሁኑኑ ✈️ይቀላቀሉ እና በAVIATRIX ትልቅ ብር ያሸንፉ💰!
1️⃣0️⃣ ነጻ ጨዋታዎችዎ እነሆ 🆓!
🔥 ኮዱን AVI25 ብለው ይሙሉና ይጫወቱ!🔥
ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=4
𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!

Показано 20 последних публикаций.