ታሪክ እራሱን ሲደግም 👇
በ1999 ኤፍ ኤ ካፕ አርሰናል ከማንቸስተር ዩናይትድ በግማሽ ፍጻሜ ይደርሳቸዋል። አርሰናል እጅግ የሚደነቅ አቋም ላይ ነበሩ። ማንቸስተር ዩናይትድም ለትሬብል አልሞ የተጓዘበት ዘመን። ሜዳው ደግሞ ቪላ ፓርክ።
🔴 በ1999 ጨዋታው ተጀምሮ ዴቪድ ቤካም ዩናይትድን ቀዳሚ አደረገ።
🔴 በ2025 ብሩኖ ፈርናንዴዝ ዩናይትድን ቀዳሚ አደረገ።
🔴 በ1999 ሮይ ኪን ከሜዳው ሁለተኛ ቢጫ ካርዱን በመመልከቱ በቀይ ካርድ ተሰናበተ።
🔴 በ2025 ዲዮጎ ዳሎት ሁለተኛ ቢጫ ካርዱን በመመልከቱ በቀይ ካርድ ተሰናበተ።
🔴 በ1999 ቤርካምፕ የአቻነት ግብ አስቆጠረ።
🔴 በ2025 ጋብሪኤል ማጋሌሽ የአቻነት ግቧን አስቆጠረ።
🔴 በ1999 ኒኮላስ አኔልካ ጎል አስቆጥሮ ተሻረበት።
🔴 በ2025 ማርቲኔሊ አስቆጥሮ ተሻረበት።
🔴 በ1999 ዴኒስ ቤርካምፕ ፔናሊቲ ሳተ።
🔴 በ2025 ማርቲን ኦዴጋርድ ፔናሊቲ ሳተ።
🔴 በ1999 ፒተር ሽማይክል የቤርካምፕን ኳስ አዳነ።
🔴 በ2025 አልታይ ባይንዲር የኦዴጋርድን ፔናሊቲ አዳነ።
🔴 የሁለቱም ፔናሊቲዎች አቅጣጫ ተመሳሳይ ነበረ።
🔴 በ1999 ሪያን ጊግስ ምርጧን ግብ ከመሃል ሜዳ ኳሷን ይዞ በመብረር ዴቪድ ሲማን መረብ ላይ ቀላቀላት።
🔴 በ2025 ጆሹዋ ዚርክዚ የዴቪድ ራያ መረብ ላይ ፍጹም ቅጣት ምቷን አዋሃዳት።
🔴 የሚገርመው ሪያን ጊግስም ሆነ ጆሹዋ ዚርክዚ 11 ቁጥር ለባሽ ናቸው!።
✍Admin
@Mikyyeshebawviva@Manchester_unitedfansz @Manchester_unitedfansz