🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
መዝሙር ዘመጻጒዕ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤አምላኩሰ ለአዳም ለዕረፍት ሰንበተ ሠርዐ ወይቤልዎ አይሁድ፤በዓይ ሥልጣን ትገብር ዘንተ፤ወይቤሎሙ ኢየሱስ አነኒ እገብር አንትሙኒ እመኑ ለግብርየ፤ወይቤሎሙ አነ ውእቱ እግዚአ ለሰንበት፤እግዚኣ ውእቱ ለሰንበት ወልድ ዋሕድ ወይቤሎሙ ብውሕ ሊተ፤እኅድግ ኃጢአተ በዲበ ምድር፤እስብክ ግእዛነ ወእክሥት አዕይንተ ዕውራን አቡየ ፈነወኒ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ትርጒም፦
የአዳም ፈጣሪ ለዕረፍት ሰንበትን ሠራ አይሁድ ይህንን በማን ሥልጣን ታደርጋለህ ብለው ጠየቁት ኢየሱስም እኔ እሠራለሁ እናንተም ሥራዬን እመኑ የሰንበት ጌታ እኔ ነኝ አላቸው የሰንበት ጌታዋ ወልድ ዋህድ ነው አላቸው በምድር ላይ ኃጢአትን እተው/ይቅር እል ዘንድ ሥልጣን አለኝ ነጻነትን እሰብክ ዘንድ የዕውራንን ዓይን አበራ ዘንድ አባቴ ላከኝ አላቸው።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
የዕለቱ ምንባባት:-ገላትያ ፭፥፩ - ፍ:ም
ያዕቆብ ፭፥፲፬ - ፍ-ም
ግብ:ሐዋ:፫፥፩ - ፲፪
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
የዕለቱ ምስባክ፦ እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ፤
ወይመይጥ ሎቱ ኲሎ ምስካቤሁ እምደዌሁ፤
አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ። መዝ ፵፥፫
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ትርጉም፦
እግዚአብሔር በሕማሙ አልጋ ሳለ ይረዳዋል፤
መኝታውንም ከደዌው የተነሣ ይለውጥለታል፤
እኔስ አቤቱ ይቅር በለኝ እላለሁ።
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
የዕለቱ ወንጌል፦ዮሐ ፭፥፩ - ፳፭
ቅዳሴ፦ ዘእግዚእነ💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
join and share
Via ማህሌታውያን
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹
💚💛❤
@Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ