ሙድ እንያዝ በእኛ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: 🔥Best folder disk channel🔥
በቅርቡ ተከፍቶ የስንቱን ቀልብ 😱የሳበው የምንጊዜም ምርጡ የኛ ቀልዶች ቻናል❤️

😂እንድስቁ ነዉ የጋበዝኳችሁ 😂 እኔ ተቀላቅዬ ወድጄዋለው እናንተም ተቀላቀሉ ትወዱታላቹ✌️😂😂


ሰላም እዴት ናቺው የቻናሌ ቤተሰቦች
በ 🇨🇦Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  በየወሩ የማደርገውን  ለ 5 ሰወች ቀድሞ ላናገረኝ sponsor ships ከዚው ከምኖርበት ማንኛው Europe,   🇨🇦 Canada 🇨🇦  ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው  ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው እናም ወደውጪ የመውጣት ፍላጐት ያላቸው channels join በማለት አናግሩት ያግዛቺዋል::


'https://t.me/addlist/8fKNPukq-f0zYzFk' rel='nofollow'>◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


ከእንቅልፍህ ስትነቃ ፈጣሪህን ማመስገንን አትርሳ #ምክንያቱም እርሱ አንተን ማንቃትን አልረሳምና !


አልሳካ ቢልህ መንገድህን እንጂ አላማህን አትቀይር !!


‎ፈገግ ብላ በደስታ ለወንድ ልጅ ብር የምትሰጥ ብቸኛዋ ሴት😘

‎የባንክ ሰራተኛ ብቻ ናት
😜😍

8.8k 0 27 8 207

ሰርግ በሄድኩ ቁጥር "አምሯል ሸገኑ" ሲባል እሰማለሁ፡፡ ነገር ግን #ሸገኑ ምን እንደሆነ እስከዛሬ ድረስ አላውቅም። ሸገኑ ምንድነው ?!

24.1k 0 42 39 232

ለሚመጣው አመት ጥምቀት በሰላም ካደረሰን #ጊድር ይዤ መጣለው ያለው ልጅ #ጉደር ነው ያልኩት እያለ ሀይለኛ ጭቅጭቅ ላይ ነን...😜 በስሜትና በሞቅታ ቃል አትግቡ የምለው ለዚ ነው እኮ🤷


በጣም በቅርብ ግዜ ውስጥ ፈገግ ብለህ ወደ ሰማይ እየተመለከትክ እንዲህ ትላለህ...!

ፈጣሪዬ ሆይ... ይሄ እኮ ከጠየኩህ በላይ ነው

21.5k 0 51 23 675

የእናታችሁ ፀሎት በእናንተ ይስራ😘❤️


ሲንግል ሴቶች የሎሚ ሠለባ ያርጋችሁ🍈


"መኪናው እኮ አይደለም ውስጡ ያለው ፋይል እንጂ.."

40.6k 0 27 16 258

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የኔ ቅመም 😘❤️😍


ማታ ስክር ብሎ ሚስቱ ላይ ሠራተኛዋን ለምን አባረርሻት ብሎ ሲጮህ ስራ አትችልማ ትለዋለች...

•• ስራዋን የማቀው እኔ ነኝ አንቺ ••


ሀበሻ ለሰርጉ አደባባይ ሶስቴ ካልዞረ ትዳሩ የሚፀና አይመስለውም !!


🔔 እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🏡

31k 0 7 7 177

መላ ጠሮብኝ ሲሚንቶ ተጠግርሬ በቴሌግራም ላይ ሀብታም ነኝ ብዬ የተዋወኳት ልጅ ስታየኝ...
.
ምን ታፈጫለሽ ለአረጋውያን ቤት ማሰርያ እየረዳሁነው😳😳


የአዲስአበባ ዩኒቨርስቲ ምሁራን ባካሄዱት ጥናት መሠረት የሰው ልጅ እንቅልፉ ሲመጣ...
.
እንደሚተኛ ደርሰውበታል 😂😜😜


ፆም ከተፈታ በኋላ ኑሮዬ አልጋ ባልጋ እንዲሆንልኝ ነው የምፈልገው !


አንዳንድ ሰዎች ደደብ ለመባል እራሱ ብዙ መማር አለባቸው !!

Показано 20 последних публикаций.