ፕሪሚየር ሊጉ የቴሌቪዥን ስርጭት ሊያቆም ይችላል!
የፕሪሚየር ሊጉ ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ሪቻርድ ማስተርስ ከ4 አመት በፊት ፕሪሚየር ሊጉ ከቴሌቪዥን ወደ Direct-to-consumer platform ሊዞር እንደሚችል ገልፀው ነበር።
በሰሞኑ በብዙ የቴክኖሎጂ አለም ሚዲያዎች እንደተዘገበው በቅርብ አመታት ውስጥ ፕሪሚየር ሊጉ በቀጥታ ለተመልካቹ እንደ ኔትፊሊክስ 'PREMFLIX' በተባለ Platform ቀጥታ ለተመልካቾች ይደርሳል።
'PREMFLIX' ተመልካቾች አመታዊ ክፍያን በመክፈል ጨዋታዎችን ያዩበታል የተባለ ሲሆን ከአመት በፊት WWE RAW ስርጭቱን ከቴሌቪዥን ወደ ኔትፊሊክስ ማዞሩ ይታወሳል።
Share :-
@Premier_League_SportShare :-
@Premier_League_Sport❤️ ⎙ ㅤ ⌲ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ