መድፈኞቹ ወደ ድል ተመልሰዋል !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከኖቲንግሀም ፎረስት ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐግብር 3ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ቡካዩ ሳካ ፣ ቶማስ ፓርቴ እና ንዋኔሪ ማስቆጠር ችለዋል።
አርሰናል ከሶስት ተከታታይ ጨዋታዎች ነጥብ መጣል በኋላ ወደ ድል መመለስ ችሏል።
በሌሎች ጨዋታዎች
- ብራይተን በርንማውዝን 2ለ1
- ዎልቭስ ፉልሀምን 4ለ1 ሲያሸንፉ
- አስቶን ቪላ ከክሪስታል ፓላስ 2ለ2 እንዲሁም
- ኤቨርተን ከብሬንትፎርድ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
Share :- @Premier_League_Sport