◾️የክለቤ ደጋፊዎች ❤
-ስለ ፍቅር+ታማኝነት+ጽናት ማሰብ ስጀምር ከማውቃቸውና ከማስታውሳቸው ሰዎች እኚህ ሰው ግንባር ቀደም ናቸው ለቃላቸው ታምነዋል አሁንም በተስፋ ፍቅራቸውን ይጠብቃሉ::😇
◾️የክለባችን ደጋፊዎች ብዙ ደስታን+ሀዘንን+ከፍታን+ዝቅታን+ተስፋ ማድረግን+ተስፋ መቁረጥን ..........አሁንም እንደ ፀናን በሙሉ አቅማችን እየደገፍነው በታማኝነት አለን ክለባችን አንድ ነው የሰሜን ለንደኑ ገናና ባለታሪክ ባለ ዝና የሁሉንም ልብ አሸባሪው #COYG ARSENAL ❤❤❤❤🙌
@SELEARSNAL@SELEARSNAL