Фильтр публикаций


ክርስቲያን ከሆንኩ ጌታን ከተቀበልኩ ወዲህ .........

.አብዝቼ ይቅርታ ማለት ለመድኩ
.አዳዲስ ሀሳቦች ላይ አተኮርኩ
.ልዩነቶችን ማክበር ለመድኩ
.በቀላሉ አልፈርድም
.የልብ ጉዳቶችን እቀበላለሁ
.ከማይረባ ጭቅጭቅ ዝምታን መምረጥ
.ሰዎች እንዲወዱኝ ማስገደድ ተውኩ
.ለተራ ወሬዎች መልስ መስጠት ተውኩ
.ቅድሚያ ምሰጣቸው ጉዳዮችን ወሰንኩና ለየሁ
.ብልጭልጭ ነገር አይገርመኝም
.ከኢየሱስ ውጭ ምንም አይገርመኝም
.ሞትን መፍራት አቆምኩ
.የጌታን መምጣት መናፈቅ ጀመርኩ
.በአንዳች መጨነቅ መረበሽ ተውኩ
............. ክርስትና ቀላል ጉዞ እንዳልሆነ ፈተናውም ከባድ እንደሆንና ከፈትናው ጋር ደግሞ ጌታ መውጫውን እንደሚያዘጋጅ ተረዳሁ ::
..............ቤተክርስቲያን የምድራችን ትልቅ ቦታ እንደሆነች ገባኝ ከቅዱሳን ጋር ህብረት ማድረግ ጥያቄ የሌለው ተቀዳሚ ምርጫ እንደሆነ አወቅኩ ::
.............የደከመ ክርስቲያንን ሳገኝ መፀለይ እንደሚገባኝ ተረዳሁ ... ኧረ ብዙ ነው

ወንድም እንዳልክ መልእክት
ይህ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ


አገልጋይ_መሪነት_Sevant Leadership.pdf
646.8Кб
አገልጋይ መሪነት
Servant Leadership


#የዘሩ ምሳሌ!! 4ቱ የዘር አይነቶች #ከየትኛው ውስጥ ናችሁ ይህን ቭድዮ ተመልከቱና እራሳችሁን ፈትሹ

በዚህ ይጫኑ 👇👇👇👇
https://youtu.be/AvHKJHiH6DE?si=bWeA7pDhTmVm3TAG


የክርስቶስ ፍቅር
የክርስቶስ ፍቅር
የክርስቶስ ፍቅር
የክርስቶስ ፍቅር
የክርስቶስ ፍቅር
የክርስቶስ ፍቅር
ማን ይለየናል ምን ይለናል
የሐዋርያት መሰዋዕትነት
ይጫኑ 👍 ይመልከቱ...
👇👇👇👇
https://youtu.be/VuEjZvls1jU?si=xiLBbXQMtxKeStdk




ይህ ለናንተ ነው ወጣቶች አትፍዘዙ
ለቤተሰብ ሸክም አትሁኑ
ለቤተክርስትያን ሸክም አትሁኑ ሥሩ
ለአንዳንድ online ሥራዎች አናግሩኝ
👇👇👇
@yemesgen_sile_hulum


#እኔኮ_ኃጢአተኛ_ነኝ!!

ትወደኛለህ 2× ለኔ መልካም ነህ
የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሀል
አባቴ ፊትህ መች ጠቁሮ ያውቃል
ትወደኛለህ 2× ለኔ መልካም ነህ
የእኔ ጉዳይ መች ያስችልሀል
መልካምነትህ መች ይቋረጣል♥️👏🥰

ኢየሱስ....


የእግዚአብሔር ዓላማ ምን ጊዜም ላንተ መልካም ነው
ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ የሚታልፍባቸው መንገዶች ይከብዱህና እግዚአብሔር ረስቶኛል ብለህ ታስብ ይሆናል አንድ ማወቅ የሚገባህ ነገር ቢኖር በእግዚአብሔር ዝምታ ውስጥ የአንተ ነገር እየተሰራ መሆኑን ነው፡፡

Contact me
👇👇👇
@mtssola17

SOLA TUBE


ወጣቶችና_የቅድመ_ጋብቻ_ሕይወት_.pdf
658.5Кб
#ወጣቶች_እና_ቅድመ_ጋብቻ_ሕይወት!!


#ልብን_የሚያሳርፍ_ድንቅ_አምልኮ!!
የእግዚአብሔር እጅ የያዘው ነገር
እዳይወድቅ አይፈራ እዳይጠፋ አይፈራም
አባትዬ የኔ ወዳጅ ኑሮዬ በአንተ እጅ

ተውኩት ሁሉንም ላንተ ተውኩት
ተይ ነብሴ እኔ አላውቅም ብዬ ተውኩት
ይሁን ያልከው የፀና በመሆኑ
ምስክር ነው ሰማይ ያለ ማገር መቆሙ

ዘማሪት ራሄል አለማየሁ






ለእኔ ቀኑ ጨልሞ መስማት እንጂ ማየት አልችል
ጥዋት ልለምን የወጣሁ መሽቶ በሰው ነው ምገባው
ትንሽ ትልቅ መሪዬ የሰው ፍቃድ ማደሪያዬ
የእድሜዬን ግማሽ ቆጠርኩ ጨለማውን ለመድኩ

መጣ ኢየሱስ
ይሄ የአለም ብርሃን
ዓይኖቼን ከፈተ በእውርነቴ ሃገር
ታሪኬ ተለወጠ (2x)

የዳዊት ልጅ ማረኝ ብዬ ተከፈተ ብርሃኔ
መልካምነቱን አየሁት በዚህች በአጭሯ ዘመኔ

ተጥዬ የነበርኩ ያምስኪኑ እኔ ነኝ
መንገደኛ የማያየኝ አሳዛኝ ሰው ነበርኩኝ
በሃጥያቱ ወደቀ በእግዚአብሄር ደቀቀ
ብለው ሰዎች ፈርዱ ስብራቴን ሳይረዱ

ደጉ ጌታ ከሰማይ አየኝ
ከውድቀቴ አነሳኝ ቁስሌን ፈውሶ
አከበረኝ መልሶ (2x)

በታምራት የሚያኖረኝ አምላክ አለኝ የሚያስብልኝ
የመቆሜ ምክንያቱ የእግዚአብሄር ምህረቱ

ባልጋዬ ላይ ተኝቼ ለአመታት ሸትቼ
መልዐኩ ሲያናውጠው ማን ሊከተኝ ወደ ውሃው
ዘመድ አዝማድ የለኝ እኔ የምለው ሚረዳኝ
ቀርቦ ችግሬን አየና ተራመድ ሂድ ተነሳና
ያለው ጌታ ለካ ዘመዴ ነው ስለ እኔ የሚሰማው
ሽባነቴን ሽሮ አቆመኝ ቀይሮ(2x)

በታምራት የሚያኖረኝ አምላክ አለኝ የሚያስብልኝ
የመቆሜ ምክንያቱ የእግዚአብሄር ምህረቱ

ዘምሪ በረከት ተስፋዬ


#እህቴ ሆይ የምታገቢው ወንድ ከአንቺ በላይ ጌታውን የሚወድ ይሁን ያንን አይነት ሰው ከአገኘሽ በጣም ዕድለኛ ነሽ።
#ወንድሜ አንተም ከአንተ በላይ አምላኳን የምትወድ ሴት የትዳር አጋር አድርግ ያኔ ዕድለኛ ነህ።
ጌታን ሳትወድ አንተን እንዴት ሆኖ?

“ከእኔ ይልቅ አባቱን ወይም እናቱን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤ ከእኔ ይልቅም ወንድ ልጁን ወይም ሴት ልጁን የሚወድ ለእኔ ሊሆን አይገባውም፤”
— ማቴዎስ 10፥37

ልማርቀች አሜን ቤሉ
#እግዚአብሔር_እንዲህ_አይነቱን_ሰው_ደብቆ_ይስጣችሁ🙏🙏

SOLA TUBE...


ጥያቄ #8 ዮሴፍን ያለው ማን ነበር?
Опрос
  •   ሰብዓ ሰገል
  •   የጌታ መልአክ
  •   እረኞች
  •   ዮሐንስ
354 голосов


✍️ከሰማይ ሰማያት ወርዶ
✍️ከድንግል ማርያም ተወልዶ
✍️አዳነኝ ሆነልኝ ቤዛ
✍️ለኢየሱስ እልልታ/ምስጋና ላብዛ


ርዕስ #ቀይ_ዘንዶ
የዮሐንስ ራእይ ተከታታድ ትምህርት
ራዕይ ምዕራፍ 12÷1........

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ




እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ቤተሰቦቼ
1 ሰው ጋብዛችሁ 300 ብር 2 ሰው ጋብዛችሁ 600 ብር ከ 10 ሰው 3000 ብር የሚታገኙበት ሥራ ልንገራችሁ ይሄ የሚቆዬው ዛሬና ነገ ብቻ ነው የገና ስጦታ ነው ቶሎ ይሄን ሥራ ጀምሩ ቶሎ ዛሬና ነገ ሰዎችን ጋብዙ በእውነት ይሄ ዕድል እንዳያመልጣችሁ online job

በዚህ አናግሩኝ
👇👇👇
@yemesgen_sile_hulum
@yemesgen_sile_hulum


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#እንኳን_አደረሳችሁ!!

Показано 20 последних публикаций.