😂😂ሳቅ በሳቅ


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский


በሳቅ ፍርስ ማለት ይፈልጋሉ ። የጥርሶን ጥራት ሳናይ በሁሉም ደረጃ እናስቃለን 😂😂 እንስቃለን🤣🤣
https://telega.io/?r=pWlWjrpC

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Статистика
Фильтр публикаций


የሴቷ ሻርክ መጠርያ ማን ይባላል? ሲሉሽ ሻኪራ ያልሽዉ ልጅ ግን ምነዉ ጠፋሽ ?


ጫካ መሄድ የምታዘወትረዋን ልጅ ማን አሏት
             
#ኤ_ደን    😂😂

አካፋ ተሸክሞ የሚዞረውን ልጅ ማን አሉት
         
#አብድረ_ዛቅ 😂😂
     

ካልሲውን ማጠብ የማይወደውን ልጅ ማን አሉት
        
#ዳ_ግም   😂😂
 

የበግ ላት መብላት የምትወደውን ልጅ ማን አሏት
          
#ሜ_ላት    😂😂


ሰፈር በብይ ፍቅር ያበደውን ልጅ ማን አሉት
          
#አ_ብይ


ሻይ በጣም የሚወደውን ልጅ ማን አሉን
          
#ና_tea

ሁሌ እያመሸች የምትገባውን ልጅ ማን አሏት
          
#ዳ_night

     
ባህር ዳርቻ መዝናናት የሚወደውን ልጅ ማን አሉት
          
#ጆ_sea
 

ቀንም ማታም የምትሰራውን ለየጅ ማን አሏት
          
#sun_night


ሁሌ የምትስቀውን ልጅ ማን አሏት
            
#ሲ_fun


ሆዳሟን ልጅ ማን አሏት  #ቅ_ድስት


ቀዩን ልጅ ማን አሉት   #ያ_red

ቤት መግባት የማይወደውን ልጅ ማን አሉት
         
#ና_home


ይህን ያውቁ ኖሯል
.
ጥቁር ድመት መንገድ እያቋረጠች ከሆነ ወደ ሆነ ቦታ እየሄደች ነው ማለት ነው
🤣




የጊዜ ሰው ነህ/ነሽ ?

ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱት
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/EVY48yZA5cE?si=Lkrhxr7tS5NPiNJv
👆👆👆👆👆👆👆👆


ቆሻሻ አውጡ እያሉ ሲጨው
ማዘር ወደኔ ትዞርና

#እራስህን ችለ ውጣ☹️😂


ባነብ አላልቅ አለኝ😭 ፣ ብገልጠው ብገልጠው፤

ድሮም ጭንቅላቴ ስልክ ስልኩን እንጂ ትምርቱን አያውቀው 😩


ቦክስ እየተወዳደርክ አንዱ የሌለ ያለ እረፍት ሲያጣድፍህ

ቆይ ለምን እንጣላለን ፈጣሪ እኮ አይወደውም

😁😆🤣


ፈግግ ካልክ ጥሩ ጓደኞች ኮስተር ካልክ የተሸበሸበ ግንባር ይኖርሃል።
  
#እስኪ_አንዴ_እንሳቅ_አይቆጥርም 😊


አይጥ ጠላ ጠምቃ
ጠጥታ ጠጥታ
⚒ዱላ ስጡኝ አለች
ድመት ልትመታ 🐱

Dislike ማንን ገደለ🤭😂😂😂😂😂


አምስቱ የለውጥ መንገዶች እነማን ናቸው

እጅግ ለዋጭ እና አስተማሪ ቪዲዮ ይኸውላችሁ


👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/mbM2u9YXK94?si=XgSnl9Sv3KzWS1cj
👆👆👆👆👆👆👆👆


ዳኛ ፦ መጠርያ ስምህ ማነው ?
.
.
ተከሳሽ ፦ ዳንኤል ወይም ቢኒያም እባላለሁ
.
.
ዳኛ ፦ ሁለተኛው ስም ደግሞ ምንድነው ?
.
.
ተከሳሽ ፦ ዳንኤል ትክክለኛ ስሜ ነው .. ቢኒያም ደግሞ መጀመርያ በጩቤ የወጋሁት ሰውዬ ስም ነው
.
.
ዳኛ ፦ ጭራሽ ወግተኸው ስሙን ስትጠቀም አታፍርም ?
.
ተከሳሽ ፦ አይ ለሌላ ነገር አይደለም ..
.
.
.
. ዘፋኞች በመጀመርያ ስራቸው እንደሚጠሩት እኮ ነው .. ... ለምሳሌ እሱባለው ፣ ማሬ ማሬ .. ሰላማዊት ፣ምላሽ ምላሽ ... አስጌ፣ ዴንዳሾ ...ልቀጥል?


ሁለት ወጣት ልጆች ሴትና ወንድ ናቸው
እና ታክሲ ውስጥ ገብተው
አንድ አንድ መባባል ጀመሩ

ልጂቷ–"ምን አይነት አሪፍ ስልክ ነው የያዝከው! ከየት ነው የገዛኸው ባክህ?"
ትለዋለች ....
.
.
ልጁ:–"እሩጫ ተወዳድሬ 1ኛ ወጥቼ ነው የተሸለምኩት"
ብሎ ይመልስላታል.....
.
ልጂቷም :–" እሯጭ ነህ! እንዴት ደስ ይላል። ስንት ሰው አሸንፈህ ነው 1ኛየወጣኸው"
.
.
ልጁ:–" 2ሰው
.
.
.
.
.
.
የስልኩ ባለቤት እና ፓሊስ"


😂😆🤣




የቲያትር ተማሪ ዶርም ውስጥ ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ አይቼው ምነው ስለው?
:
:
:
እስኪ አትረብሸኝ እያጠናው ነው አለኝ😂😂😂😂#ጥበብ_ስጠራክ


ዛሬ ቀናችሁ እንዴት ነበር?

የኔ😂
.
.
.
#የእናንተስ 🫵 እስቲ በ #𝑒𝑚𝑜𝑗𝑖 ግለፁልኝ🤙


Part 2 ተለቀቀ

ማንም ያልነገሯችሁ ህሊናን ለመጋፈጥ የሚረዱ 4 መንገዶች

👇👇👇👇👇
https://youtu.be/YNITdpF7WdI?si=Qi5RxF8WoQh8Vmp1
👆👆👆👆👆


ተለቀቀ ገብታችሁ ተማሩበት ውዶች
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/oLFWAc877aE?si=d2Mj_vDPoTQ5-QZt
👆👆👆👆👆👆


ስራ በጀመርክ በ3ተኛው ቀን እየቀለድክ ስታስቸግር አሰሪው ተናዶ ላባርርክ ነው ሲልህ
.
.
.
ልቤን ያመኛል መሮጥ አልችልም😳😁


ከባድ ጊዜ 🙈😂😂

Показано 20 последних публикаций.