ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ ታህሳስ 21 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ሌስተር ሲቲ 0-2 ማንችስተር ሲቲ
የሲቲ ድል - ካለፉት 10 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሁለተኛው ሲሆን በሰንጠረዡ ወደ አምስተኛ ደረጃ ከፍ አድርጎታል ነገር ግን ከመሪው ሊቨርፑል ጋር ያለው የነጥብ ልዩነት 14 ነው።
👉ዌስትሃም 0-5 ሊቨርፑል
ሊቨርፑል መሪነቱን በስምንት ነጥብ ከፍ አድርጓል። በኮንትራቱ ማብቂያ ላይ የሚገኘው መሃመድ ሳላህ ለ 8 ተከታታይ አመታት 20+ ጎሎችን ለሊቨርፑል በማስቆጠር የክለቡን ሪከርድ ሰበሯል።
👉ሊቨርፑል ቻምፒዮንነቱን ያረጋገጠ ይመስላችኋል?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-
https://t.me/ShegerSport_Officialhttps://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey