Sisay Azusa Revival


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


ንግድ #ባንክ
1000184384004
❤YouTube :-https://youtube.com/channel/UCuphOQUN-C4Rjl9pkGwd85Q
❤TikTok:-Follow #ME👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMeSPGVGA/
❤Instagram:-Follow #ME👇👇 https://www.instagram.com/p/CNFzA6DHzSV/?igshid=bptz78uim3gz
ኧረ ዝም ብለህ ፀልይ ክብር አለ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


ሀጢያት ሰርታቹ ንስሀ ከገባቹ በኋላ ቀጥሎ ጌታን ይሄን ጠይቁ:-https://vm.tiktok.com/ZMMqEekxd/


ትላንት live ላይ ምን ሆነ

አንድ ነፍስ ዳነ ..
ታምራታዊ ፈውስ ሆነ
ህይወት ቀያሪ ትምህርት ና ምክር
የመንፈስ ቅዱስ ሙላት

🚨አርብ ማታ 2 ሰአት live ይኖረናል
🚨አርብ ማታ 2 ሰአት live ይኖረናል

👉እሁድ በአካል ቸርች የሐይል ቀን ነው ተዘጋጁ ከአሁኑ ክብር ይሰማኛል #እሁድ በ Beloved Church እንዳትቀሩሩሩሩ


እንዴት ነበር live ??? የነበራቹ ፃፉ


የተሳሳተ መንፈሳዊ ርሀብ ተለቀቀ በ YouTube
https://youtu.be/E65SNfRNOg8?si=r_8ZsKoTMDQCnGlg


CJ CHURCH ሐዋሳ ሊጀመር ነው።

የፊታችን ቅዳሜ ማለትም 19/8/2016 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ ከእግዚአብሔር ሰው ክብር ይሁን (Glory) ጋር እጅግ ታላቅ የሆነ "የመንፈስ ቅዱስ ሙላት" (Baptism Of the holy spirit) ኮንፍረንስ ተዘጋጅቷል🎉
በእለቱ በመገኘት የእግዚአብሔርን ክብር☁ እንድትካፈሉ ተጋብዛችኋል 🔥

➥ አድራሻ:- ከአቶቴ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ ሀዮሌ  ት/ት ቤት ጋር ባለው የትራፊክ መብራት በግራ በኩል እንደታጠፋችሁ grace light church ውስጥ

ለበለጠ መረጃ :-📞0961471703
                                0935346232

5.2k 0 26 19 58

እምነት plan B የለውም

4.4k 0 7 17 241

የሚሰማቹ ናፍቆት ወይስ ባዶነት
#ስሙት ምልክቱን
ማንም ያልተረዳት ነፍሳችን

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevival
l
      🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺


ምንም የጌታ ፍቅር አይሰማኝም
መንፈሳዊ ነገርም አይገባኝም
ግን በጌታ ነኝ #ምን ላድርግ ?
#ስሙት ትለወጣላቹ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall


ዛሬ ከባድ የአምልኮ ክብር ነበር
#ታምራታዊ ፈውስ
#ነፃ መውጣት #ምስክርነት
#የቃል መገለጥ
#የማይቋርጥ አምልኮኮኮኮኮኮኮኮኮ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥


ለዚህ ምሽት መልእክት ስሙት :- https://vm.tiktok.com/ZMMV1UQND/


#እንግዳዬ #እንግዳዬ #እንግዳዬ
#እንግዳዬ #እንግዳዬ #እንግዳዬ
(ወደድኩት መዝሙሩን)
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall

6.7k 0 115 8 190

ሀጢያት ስርታቹ ምንም ካልመሰላቹ በፍጥነት ይሄ አድርጉ https://vm.tiktok.com/ZMMXnt9PU/

8k 0 18 2 62

ለበኋላ ምንም ነገር አትተው
በኋላ ቡናህ ይቀዘቅዛል
በኋላ ፍላጎትህን ታጣለህ
በኋላ ቀኑ ወደ ምሽት ይለወጣል
በኋላ እቅዶችህን ባለ ማድረግህ ትቆጫለህ

🚨አሁን ግን እድል አለ #አሁን ብቻ
#inspire Ethiopia
@SisayAzusaRevivall

9.4k 0 27 15 307

የድሮ መዝሙር ነው #እኔ ተነክቼበታለሁ በመልእክቱ

🚨እናት ና አባቶቻቹን ካሰማቹ በደስታ ብታጠፉ እንኳን አይቆጧቹም 😂🔥
@SisayAzusaRevivall

10.2k 0 108 12 127

ኧረ የሆነ መዝሙር አለ ከባድ 100 ሰው Comment ከፃፈ ለቃለሁ ይለቀቅ ካለ

9.4k 0 1 118 102

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የእግዚአብሔር አሸብሻቢዎች ነን🔥🔥
Beloved By God Church
@SisayAzusaRevivall

8.9k 0 17 12 110

የ አብርሀምን አምላክ አመልካለሁ

9k 0 2 9 231

ለብለብ ዱለት እንጂ ለብለብ ክርስትና የለም 😄
ሲሊ ሰማው እውነት ነው

🚨በርታ በሉ

10.7k 0 20 30 351

በዚህ የመዝሙር ግብዣዬ ትነካላቹ

የተባረኩበት የፀሎት መዝሙር ግብዣ
#ፀጋ ይብዛልኝ
@SisayAzusaRevivall

12.4k 0 212 25 180

አንድ ጥሩ መዝሙር ሰምቻለሁ ልጋብቹ ?? 100 ሰው Comment ላይ ከፃፈ post አደርገዋለሁ... 100 ሰው ካልሞላ እውነት post አላደርግም ....መዝሙሩ የፀሎት መዝሙር ነው🔥 ወይ Comment ላይ ለፃፉ ልጆች በግል እልካለሁ

እስከማታ 2:30 ድረስ

Показано 20 последних публикаций.