ጥቆማ ❗️❗️
እንደወረደ 👇👇👇
አዲስ ነገር መረጃዎች ሠላም ከናንተጋ ይሁን
ኧረ ጅጅጋ 02ቀበሌ ነጋዴዎች በጣም እየተበደልን ነው የቀበሌ አመራሮች አማርኛ ተናጋሪ የሆነ እየመረጡ ቀበሌ እያሠሩ 2000እስከ5000 እያስከፈሉን ነው ክፍያውሰ ደረሠኝ የለውም በአካውንት አደለም የሚገባው በራሳቸው ስልክ ቁጥር ኢ-ብር ነው ሚገባው እና በየ ወሩ አንዴ ግዴታ አረጉት ምክንያት የለውም የነጋዴው ብዛት ከ150በላይ ነው በየመንገዱ ሚዛን ሚሠሩ ህፃናት እንኳን አይምሩም 500እያስከፈሏቸው ነው አማራ የተባለ ብቻ ላይ ነው ይሄን የሚያረጉት ነጋዴው ሠርቶ ለነሱ ነው ሠዉ ለማን እደሚናገር ግራb ገብቶናል እነዚ ሠዎች እንደዚህ ያረጉት አንዴ አደለም ተደጋጋሚ በየወሩ ነው እነዚ ሠዎች በጣም የተደራጁ ናቸው ገቢያቸው 200ሺ በላይ ነው በየወሩ በምን መጡ ተብሎ ጭንቅ ነው አዘኔታ የላቸው ሴት ጭምር በጥፊ ነው የሚመቱት አማራ ከሆነች ምክንያት መጠየቅ አይቻልም ሀይ ሚላቸው ጠፋ በጣም ተማረናል
እባካችሁ የሚመለከተው አካል መፍትሄ ይስጠው 🙏🙏
#አዲስ_ነገር_መረጃ