4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ኡናይ ኤምሪ በሁሉም ውድድሮች ከሊቨርፑል ጋር ካደረጋቸው 12 ጨዋታዎች አንዱን ብቻ ነው ማሸነፍ የቻሉት.... (5 አቻ 7 ሽንፈት)

ብቸኛ ድል የተገኘው በ2016 የኢሮፓ ሊግ ፍፃሜ 3 ለ 1 ባሸነፉበት ጨዋታ ላይ ነው።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

13k 0 0 24 113

ቪላ የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ ከሚገኙ ቡድኖች ጋር ባደረጋቸው ያለፉት ሰባት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ስድስቱን ተሸንፎ ነበር።

ነጥብ ይዞ የወጣው ደሞ በዲሴምበር 2023 አርሰናልን 1 ለ 0 ባሸነፉበት ጨዋታ እና ትላንት ምሽት ከ ሊቨርፑል አቻ በተለያዩበት ጨዋታ ነው።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


✅|| ሊዮኔል ሜሲ የ2025 የመጀመሪያ ጎሉ ማስቆጠር ችለዋል። (official Goal)

✅|| የጨዋታ ኮኮብ ተብሎ ተመርጧል።

✅|| የዛሬ ጨዋታ የተደረገው -17 ዲግሪ ሴንትግሬድ (negative) የአየር ሁኔታ ነበር።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


ከ2020/21 ጀምሮ በሊቨርፑል ላይ ከዋትኪንስ የበለጠ የፕሪምየር ሊግ ግቦች ያለው ተጫዋች የለም።

(ስድስት ጎል ከሶን ሄንግ-ሚን ጋር እኩል ነው)

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


ሊዮኔል ሜሲ ዛሬ 851ኛ ጎሉን ነው ማስቆጠር የቻለው።

በትንሽ ጨዋታ 851 ጎሎች ማስቆጠር የቻለ የመጀመሪያ ተጨዋችም መሆን ችሏል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


the magician man ሊዮኔል ሜሲ የጨዋታ ኮኮብ ተብሎ ተመርጧል። 🐐

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


የመጀመሪያ የ CONCACAF ቻምፒየንስ ካፕ ጨዋታ

       ⏰ ተጠናቀቀ

ስፖርቲንግ ኬይሲ 0-1 ኢንተርሚያሚ
                               ⚽️ #ሜሲ 56'

የሜሲ ጎል ለማየት 👉 video

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


ሜሲ በጣም ቀዝቀዛ በሚባል የአየር ሁኔታም ከማስቆጠር ያገደው የለም


ምን አይነት ፓስ ነበር ያደረገው ሜሲ ይሁን እንጂ ፋፋ ሳይጠቀምበት ቀረ


የመጀመሪያ እግር የ CONCACAF ቻምፒየንስ ካፕ ጨዋታ

⏰ 65'

ስፖርቲንግ ኬይሲ 0-1 ኢንተርሚያሚ
⚽️ #ሜሲ 56'

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


ጨዋታው በጣም ቀዝቀዛ በሆነ የአየር ሁኔታ ነው እየተደረገ ያለው ስታድየሙ ውስጥ ሊከታተሉ የገቡ ተመልካዮችም አልፎ አልፎ ተቀምጠው ይስተዋላል


ምርጥ ጎል አስቆጠረረረረ

39k 0 0 7 168

ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢንተርማያሚ ሊዮኔል ሜሲሲሲሲሲሲ

ስፖርቲንግ ኬይሲ 0- 1 ኢንተርማያሚ


ጣፋጭ የቻምፒየንስ ሊግ ምሽት አሳለፍን...

ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃን ፤ ደህና እደሩ

ጎል የጨዋታ ሀይላይት ለመመልከት👇
https://t.me/+Yj5YARHu15g5MjE0

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


“በዚህ ክለብ ከእነዚህ የቡድን አጋሮቼ ጋር ታሪክ መፃፍ እፈልጋለሁ።” ኪሊያን ምባፔ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


አጠቃላይ የ 16ቱ ጥሎ ማለፍን የተቀላቀሉ ክለቦች ! 📸

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

49.2k 0 10 11 294

አርሰናል በ16ቱ ጥሎ ማለፍ ከኔዘርላንድ አይወጣም ፦

- ከፌይኖርድ ወይም ከፒኤስቫ አንዳቸውን ይገጥማል።

- የሰሜን ለንደኑ ክለብ የመጀመሪያውን ጨዋታ ከሜዳው ውጪ የመልሱን በኤምሬትስ ያከናውናል።

- አጠቃላይ ድልድሉ በመጪው አርብ ይወጣል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


🚨🇳🇱 ፒኤስቪ በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ 16ቱን ለመቀላቀል ከ ጁቬንቱስ ጋር ያደረጉትን የጥሎ ማለፍ ጨዋታ 4-3 በሆነ ድምር ውጤት በማሸነፍ ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል።

            🇳🇱 ፒኤስቪ 3-1 ጁቬንቱስ🇮🇹
          ⚽ ፔሪሲች 53'   ⚽ ዊሀ 63'
          ⚽ ሳይባሪ 74'
          ⚽ ፍላሚንጎ 98'

                     (ድምር : 4-3)

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ

                    ⏰ ተጠናቀቀ | ET

            🇳🇱 ፒኤስቪ 3-1 ጁቬንቱስ🇮🇹
          ⚽ ፔሪሲች 53'   ⚽ ዊሀ 63'
          ⚽ ሳይባሪ 74'
          ⚽ ፍላሚንጎ 98'

                     (ድምር : 4-3)

🏟️ ፍሊፕስ ስታድዮን

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

48k 0 0 20 268

አቭራም ግሌዘር ማንቸስተር ዩናይትድ የመሸጥ ዕቅድ እንዳላቸው ሲጠየቁ ፦

" በጭራሽ አንሸጥም ።" ሲሉ መልሰዋል ። [ Sky Sport ]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Показано 20 последних публикаций.