Thomas Jejaw Molla - ቶማስ ጀጃው ሞላ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Политика


I didn't bit the land that feeds you!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Политика
Статистика
Фильтр публикаций


የታላቁ ንጉሥ የፋሲል ከተማን የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች አነቃቅተውትና አነቃንቀው አድምቀውት አርፍደዋል። አስቀድመው ከተማውን ወደ ጥምቀት ድባብ ቀይረውታል። የዘንድሮው ጥምቀት በጎንደር ልዩ ይሆናልና መቅረት ያስቆጫል!!


እልል በይ ጎንደር!

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ አዳሪ ት/ቤት በጎንደር ከተማ ሊገነባልሽ ነው። ለት/ቤቱ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታም ዳሽን ቢራ ፋብሪካ 225 ሚሊየን ብር ድጋፍ ለማድረግ መወሰኑን አስታውቋል፡፡
ጉዞ ወደፊት
ወደ ለውጥ
ወደከፍታ !!!

ሰላም ለሕዝባችን!
ትልማ ኢትዮጵያችን!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ጥምቀትን በጎንደር ለማሳለፍ የማይጓጓ ጎንደርን የሚያውቅ ኢትዮጵያዊ ቀርቶ የውጭ ዜጋ የለም። በአንድ ወቅት ጥምቀትን በጎንደር ለማሳለፍ ጎንደር የተገኘው አርቲስት አሊ ቢራ ስለ ጎንደር የጥምቀት ሁኔታ ምስክርነቱን እንዲህ ሰጥቶ ነበር።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የጎጃም ሸኔ በአዊ/ብሔ/አስተዳደር በዳንግላ ወረዳ ጊሳ ቀጠና አካባቢ የሕዝብ እና የመንግሥት ተልዕኮ ይዘው በማስፈጸም ላይ የነበሩ የወረዳ አሥተዳዳሪውን ጨምሮ አብረውት የነበሩ አመራሮችን እንዲህ ሰብሰብ አድርጎ በተንቀሳቃሽ ምስል በመቅረጽ እንደማረካቸው ካሳወቀ በኋላ ነው በዛሬ ዕለት ደግሞ ረሽኛቸዋለሁ ብሎ እርምጃውን እንደ ጀብድ ቆጥሮ ደስታውን ሊደልቅ የሚሞክረው።

ለዛውም የምታገለው ለአንተ ነው በሚል የራስ ወገን እጅ ላይ ወድቀህ እንዲህ ያለ የግፍ ግፍ ሲፈፀም በየትኛውም የዓለም ክፍልና ዘመን በተካሄዱ ጦርነቶ ታይቶና ተሰምቶ ስለመታወቁ እርግጠኛ አይደለሁም። የጎጃም ሸኔ የሚታገለው የጎጃምን ሕዝብ ነው!!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ጎንደሮች እንደለመዱት ጥምቀትን ጥምቀት ሊያደርጉት እየተሰናዱ ነው።እንግዶችን ለመቀበልም ዝግጅታቸውን ጨርሰው እየተጠባበቁም ነው!!

የአካባቢው የኢኮኖሚ ምሰሶ የሆነው ጭስ አልባው ኢንዱስትሪያችን ይነቃቃል!!

ሰላም ለሕዝባችን!
ትልማ ኢትዮጵያችን!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የጥምቀት የልደት ያልዘፈነች ቆንጆ፣
ቁማ ትቀራለች እንደ ዘላን ጎጆ።

ሌላኛው ምርጫ ደግሞ 😎

የጥምቀት የልደት ያልዘፈነች ቆንጆ፣
ውሰዷት ወደዛ(እንደየአካባቢው የተለያዬ የገበያ ቦታ አለ) የአህያ መናጆ።

ጥምቀት በጎንደር እንኳን የሐገሬውን የባህር ማዶውን ሰው ስሜቱን ቀስቅሶ አለማስጨፈር አይቻለውም። ለማረጋገጥ የጥምቀት ዕለት በቦታው ይገኙ!!
መቅረት ያስቆጫል !!

ጥምቀትን በጎንደር!!
ዘንድሮ አይቀርም !!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ጎንደር ለጥምቀት በዓል ከባህር ማዶ እና ከሐገር ቤት የሚመጡ እንግዶቿን ለመቀበል ዝግጅቷን ጨርሳ በጉጉት ትጠብቃችኋለች!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ይህን ድንቅ ፕሮግራም ፀረ-ኦርቶዶክስ ተብለው በግልጽ ከሚታወቁት በላይ የሚቃወሙት ወይም ለማጥላላት የሚሞክሩት በተለይም በለውጡ ዋዜማና ለውጡን ተከትሎ ወደፊት እንዲመጡ የተደረጉትና ኦርቶዶክስ ልትጠፋ ነው እያሉ በኦርቶዶክስ በኩል የዶ/ር ዐብይን መንግሥት ለመጣል በእነ ጌታቸው አሰፋ ቡድን በደህንነት መስሪያ ቤቱ የተመለመሉና ለ27 ዓመትም ፀረ-ኦርቶዶክስ ነው የሚባለውን ወያኔን ሲያገለግሉ የኖሩ የአብዮታዊ ዲሞክራሲ አቀንቃኝ መምህር አባ ዲያቆን ቄስ ተብዮ ማፍያና ማፈሪያ የሆኑ ታጋዮች ናቸው።ለእነዚህ ሰዎች እንዲህ አይነት ፕሮግራም ሰላም አይሰጣቸውም። የሚፈልጉት ሰላም ሳይሆን አመጽ ዘማሪ ሳይሆን ዘማዊ ሲበዛ ማየት ነውና ተቆርቋሪ መስለው ሲስተማቲካሊ ሲያጣጥሉ ሊታዩ ይችላሉ። እነዚህ በደህንነት መስሪያ ቤቱ ስር ተጠርንፈው ቤተክርስቲያንን ከላይ እስከታች በመቆጣጠር የኦርቶዶክስን አከርካሪ ለመስበር በአንድ በኩል ለ27 ዓመት ሲነዙት የነበረውን የሀሰት ትርክት ለውጡን ተከትሎ በሌላኛው በኩል መጥተው ለዛ ትርክት ማረጋገጫ ማህተም ለመምታት የተንቀሳቀሱና የሚንቀሳቀሱ ናቸውና ሁሉም ሊነቃባቸው ይገባል። ይህን ፕሮግራም ሲቃወም ወይም በተጠና መንገድ ለማጣጣል ሲሞክር የምታዩት የኦርቶዶክስ ተቆርቋሪ መሳይ መምህር ዲያቆን አባ ወይም ሰባኪ ተብዮ ካያችሁ ወዲ በሉት። በርግጠኝነት የእነ ጌታቸው አሰፋ ቡድን አባል የሆነ ወንበዴ ማፍያ ነው።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰ።አደረሳችሁ።

Colorful!!!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ክብር ለሚገባው ክብርን መስጠት የሚችለው ፍቅር የሆነው የሱማሌ ሕዝብ።

በነገራችን ላይ
ዐብይ ከአዲስ አበባ ውጭ የሚያስተዳድረው አካባቢ የለም እያሉ ምኞታቸውን እንደሆነ አድርገው ለሚናገሩ ለአንዳንድ ቅጥረኛ የጥፋት መልዕክተኞች ይህ አዲስ አበባ ነው🤣


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አባታችንን አድምጧቸው። ግሩም መልዕክት።
"የኢትዮጵያ ሰው ወንዙን መገደብ ማገት ሲያቅተው ሰው እያገተ ይበ*ላል። ወንዙን ገድቦ ፍራፍሬ እያመረት መሸጥ ሲያቅተው ሰው እያገተ ይሸጣል።

ኢትዮጵያን አንቆ የያዛት ስንፍና ነው። ሙዙ ራሱ እንዲተከል ብርቱካኑ ራሱ እንዲተከል ገብሱ ራሱ እንዲዘራ ነው የምንፈልገው።"




ዘመኑን መዋጀት ለተቸገሩና ብልጽግናን ብአዴን እያሉ ብአዴናዊነታቸውን ለማስቀጠል ለሚሞክሩ ቆሞ ቀር ብአዴናዊያን ይሉኝታችንን አራግፈን ታዛቢነታችንን በማሽቀንጠር ስማቸውን እየጠቀስን አንድ ባንድ ፊት ለፊት ገጥመን ብአዴናዊነታቸውን በመረጃና በማስረጃ እየገለጥን የሚገባቸውን ቦታ ይይዙ ዘንድ ቦታቸውን ማመላከት የግድ ሳይለን የሚቀር አይመስለኝም።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የመንግሥትንና የሕዝብን የሰላም ጥሪን ተቀብለው የበደሉትን ሕዝብ ለመካስ ከጫካ የተመለሱ ታጣቂዎች አንደበት!!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ድርሳንና ሙሉጌታ ኮ/ል ፈንታሁንና ማስረሻ ሰጤን እንዲታሰሩና እርምጃ እንዲወሰድባቸው ያሰቡት ይሳካላቸው ይሆን?


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የጎጃም ፋኖ አመራር በራሱ ወገን ላይ የሚፈጽመው ግፍ



Показано 17 последних публикаций.