X-Shop


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Продажи


ድርጅታችን የህትመት እና የማስታወቂያ ዕቃዎችን በቅናሽና በብዛት ያቀርባል:: ከነፃ ዴልቨሪ ጋር ::
ይደውሉልን
0902990000 - ቦሌ ሾውሩም
0978032252- ፒያሳ ሱቅ
0903212266- ሜክሲኮ ሱቅ
0955112233 - የሽያጭ ማእከላችን
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Продажи
Статистика
Фильтр публикаций


DTF INK White

"DTF  ቀለም ለዘመናዊው ቴክኖሎጂ ዲቲኤፍ ህትመት መሰረታዊ ሲሆን፣ ቀለሙ ረጅም ጊዜ የሚቆይ እና ጥሩ የመለጠጥ ችሎታ ያለው ሲሆን ከፍተኛ ድምቀት አለው።

በ1 ሌትር ተዘግጅተው ቀርበዋል 



ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Stamp HA3313 የ ትምህርት ቤት ማህተሞች

በትምህርት ቤቶች አስተማሪዎች የልጆች ደብተር ላይ በቀላሉ የልጆችን ውጤት ለወላጆች መልእክት የሚያደርሱበት ማህተም ነው:: አንዱ ሴት 8 ዲዛይኖች አሉት::  ወላጆችም ልጆችዎን ለማበረታታት ሊጠቀምቡት ይችላሉ:: ትምህርት ቤት ደንበኛ ካሎት እስቲ ይኸን ቪዲዩ ያሳዩት።

መልካም ቀን ተመኘን

ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch(showroom)
0978032252-Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


እንጨት ፍሬም / Wood Frame

የተለያዩ ፎቶዎችን፣ ዓርማዎችን ወይም ጽሑፎችን ማተም የሚቻልበት ሲሆን ለቤት ወይም ለቢሮ ማስዋቢያነት ተመራጭ የሆነ ውብ የእንጨት ፍሬም ነው።

ቁመት: 20cm፣ ጎን:25cm እና 13cm ፣ 18cm

ለበለጠ መረጃ
0902990000 -Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266 -Mexico Branch
@XShopAdd"


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ማውዝ ማስቀመጫ ፓድ 3 ሚሜ / Mouse Pad 3MM

የኮምፒውተር ማውዝ ማስቀመጫ  ፓድ፥  በጥሩ ዋጋ እና ጥራት ያላቸው  ተስማሚ ማውዝ ፓዶች ሰብልሜሽን ሙሉ ቀለም መቀበል የሚችሉ
የህትመት ቦታ: 23.5ሚሜ x 19.5ሚሜ
 
ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ማጂክ ትራስ ጨርቅ / Magic Pillow Cover

ሰብሊሜሽን መቀበል የሚችሉ ማጂክ ትራሶች 40 ሴሜ የቦታ ስፋት ያላቸው ሲሆን የሚያማሚሩ ምስሎች የምናትምባቸው ልዩ የትራስ ጨርቅ አይነቶች ናቸው።



ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ጥያቄ እና መልስ

በህትመት ውስጥ "Line Screen" ማለት ምን ማለት ነው?

ትክክለኛውን መልስ ቀድመው ለመለሱ 2 የቻናላችን ተከታዮች የሞባይል ካርድ ስጦታ እንልክላቸዋለን።

መልካም ዕድል 😊
P.s No editing is allowed!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ሁሌም አዲስ ነገር በማምጣት የሚታወቀው ኤክስ ሾፕ ይህን ድንቅ ፕሮዳክት አስገብተናል::

ሮል አፕ ሜጋ
3 ሜትር በ 2 ሜትር

ለበለጠ መረጃ
0902990000 -Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd

1.5k 0 19 35 23

የድንጋይ ፍሬም / Slate Frame Rectangle

ፎቶዎችን ወይም ጽሑፎችን በከፍተኛ ጥራት ማተም የሚቻልበት የድንጋይ ፍሬም ሲሆን ለወዳጅዎ በስጦታ መልክ መቅረብ የሚችል እና ለቢሮዎችና ለተለያዩ ክፍሎች ሁነኛ ድምቀት የሚሰጥ ተመራጭ ፍሬም ነው።

ለእርስዎ በሬክታንግል ቅርጽ ተዘጋጅቶ ቀርቦሎታል።

ለበለጠ መረጃ
0902990000 -Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd




Репост из: X-Shop
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
UV Varnish business card እንዴት ይሰራል?


Slate Frame Semi Circle/ የድንጋይ ፍሬም ሰሚ ሰርክል

ከተፈጥሮ ድንጋይ የተሰሩ ውብ የሆኑ  ፎቶዎችን ለማተም የሚረዱን ባለ ማስቀመጫ የፎቶ ፍሬም አይነት ሲሆኑ የሰብሊሜሽን ህትመትን የሚቀበሉ ውብ እና ተመራጭ ፍሬሞች ናችው፣ የህትመቱን ጥራትን እንደጠበቁ ረጂም ግዜ የሚቆዩ በመሆናቸው እጅግ ተመራጭ ያደርጋቸዋል።

የህትመት ቦታ ፤ 19  በ 14 ሴ ሜ


ለበለጠ መረጃ
0902990000 -Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266 -Mexico Branch
@XShopAdd


" MDF frame 20*20

ለሰብሊሜሽን ህትመት የሚሆኑ የፎቶ ፍሬሞቻችን የተዋቡ ቅርፅ ያላቸው ሲሆኑ በጣም ጥራት ያላቸው ለጥቅስ እና ለፎቶ ህትመቶች ተመራጭ ናቸዉ። 17በ20 ሴንቲ ሜትር መጠን ያለውን ምስል ለመያዝ ታስቦ የተሰራ ነው።



ለበለጠ መረጃ
0902990000 -Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266 -Mexico Branch
@XShopAdd"


ሮል አፕ ፕሪሚየም (Roll up premium)

"ለተለያዩ ማስታወቂያዎች እና ፕሮግራሞች በደጃፍአችን የምንጠቀምበት በጥንካሬው የሚታወቀው ሮል አፕ ፕሪሚየም።

ቋሚ የማስታወቂያ ምልክቶች
የህትመት ቦታ: 80 ሴሜ x 200 ሴሜ


ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


የሰብሊሜሽን እስክሪብቶ /Sublimation pen

የሰብሊሜሽን ህትመት በቀላሉ የሚቀበል እስክሪብቶ

ለበለጠ መረጃ
0902990000 -Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266 -Mexico Branch
@XShopAdd"


ጥያቄ እና መልስ

DPI ምን ማለት ነው, እና በህትመት ውስጥ ለምን አስፈላጊ ነው?

ትክክለኛውን መልስ ቀድመው ለመለሱ 2 የቻናላችን ተከታዮች የሞባይል ካርድ ስጦታ እንልክላቸዋለን።

መልካም ዕድል 😊
P.s No editing is allowed!


Tape plaster/ ቴፕ ፕላስተር

ሙቀትን መቋቋም የሚችል ለህትመት ጊዜ የሚያገለግል ቴፕ ፕላስተር

ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


DTF INK White

"DTF ቀለም ለዘመናዊው ቴክኖሎጂ ዲቲኤፍ ህትመት መሰረታዊ ሲሆን፣ ቀለሙ ረጅም ጊዜ የሚቆይ እና ጥሩ የመለጠጥ ችሎታ ያለው ሲሆን ከፍተኛ ድምቀት አለው።

በ1 ሌትር ተዘግጅተው ቀርበዋል



ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ሰብሊሜሽን ቀለም (Sublimationation ink 100ml)


"በከፍተኛ ጥራት የተመረቱት ሰብሊሜሽን ቀለሞቻችን በ4 የቀለም አማራጮች ማለትም በ Black፣ Yellow፣ Cyan፣ እና Magenta የቀረቡ ሲሆን በ100 ሚሊ ሊትር መጠን አዘጋጅተን የእርስዎን ትእዛዝ እየተጠባበቅን እንገኛለን፡፡


ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd"


ሲፒ ቦትል 500 ሚሊ ሊትር/ Bottle 500 ML Sippy

ከማይዝግ ብረት የተሰራ እንዲሁም መምጠጫ ወይም ስትሮ ያለው ሲሆን የምንወደውን መጠጥ በ ዘናጭ ቦትላችን ይጠጡ።


ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd


ማጂክ ትራስ ጨርቅ / Magic Pillow Cover

ሰብሊሜሽን መቀበል የሚችሉ የማጂክ ትራሶች 40 ሴንቲ ሜትር የቦታ ስፋት ያላቸው ሲሆን የሚያማምሩ ምስሎች የምናትምባቸው ልዩ የትራስ ጨርቅ አይነቶች ናቸው።



ለበለጠ መረጃ
0902990000-Bole Branch
0978032252 -Piassa Branch
0903212266-Mexico Branch
@XShopAdd

Показано 20 последних публикаций.