የኛ ቀልዶች ||™😁


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤩
Owner ፦ @Wolde_28

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


የ highschool ትምህርት ጊዜ ትዉስታ አለቦት ታድያ ምን ይጠብቃሉ ተቀላቀሉን እና ዘና ይበሉ 👇


መምህርት: የኢራቅ ፕሬዝዳንት ማን ነው ?
.
አቤ: አላቀውም
.
መምህርት: ጥናት ላይ ትኩረት ማድረግ አለብህ !
.
አቤ: ቲቸር ጥያቄ ልጠይቅሽ
.
መምህርት: ይቻላል
.
አቤ: ፍቅርተን ታውቂያታለሽ ?
.
መምህርት: አላውቃትም ምነው
.
አቤ: ባልሽ ላይ ትኩረት ማረግ አለብሽ !😳😳😳


ሴትዮዋ "አመሰግናለሁ" ብለዉ ከታክሲ ሲወርዱ ባለታክሲዉ "ምስጋና ኪስ አይገባም" ሲል ሴትዮዋ ቀበል አርገዉ

       "#እሺ_ሌባ_ይስጥልኝ" አላሉትም 😂

ደግሞ አልገባኝም የሚል አይጠፋምኮ
               #የገባው 👍


ግን ለምን ይሆን ማታ እንቅልፍ የማይወስደኝ ብዬ ልቤን ስጠይቀዉ

ምን ብሎ ቢመልስልኝ ጥሩ ነዉ |

ፍቅር እንደያዘህ አታስመስል
ቀን ስለ ተኛህ ነው 😂


#ደነዝ መሆኔን ያወቅኩት ...

ለ #maths ፈተና በ #calculator ፋንታ የቲቪያችንን ሪሞት ይዤ የሄድኩ ቀን ነው።🙈


አጎቴ ሚስቱ ሞታ ለቀብር ቦታ 40,000 ብር ሲጠይቁት ........ምን አለ
.
.
.
.
እኔ እኮ ቅበሩልኝ እንጂ አስነሱልኝ አላልኩም😂😂


ጦዘህ መኪና እየነዳህ ትራፊክ አስቁሞህ "ለምንድን ው ቀበቶ ያላሰርከው" ሲልህ...👮
:
:
:
ቱታ እኮ ነው ያደረኩት😳


ጪሰኛው ጀለስ ገና ከመቀመጡ አምስተኛውን ሲጋራ ሲለኩስ🤒🤒
.
.
.
.
ወንድሜ አፍህን ይበርድሀል እንዴ  😂😂😂😂😂😂😂😂😂


ቺኳ ጋር ለመደወል የሌሊት Package  ገዝተህ ስትደውል አላነሳ ስትልህ የድሮ ፍሬንዶችህ ጋር ደውለህ
.
.
.
.
"እናንተ ሰው ካልደወለ አትደውሉም በቃ"😂😂😂


ባልና ሚስት ተፋቱና ሚስት ድርሻዋን ከወሰደች በኋላ "ጥርስ በጥርስ ሆቴል" የሚል ከፈተች።

ይሄን ያየ ባል ተበሳጨና ከፊት ለፊቷ ሄዶ ምን የሚል ሆቴል ቢከፍት ጥሩ ነዉ

"ጥርስሽ ይርገፍ ሆቴል"


😂😂😂


Grade ያበላሸብህ ቲቸር ሐኪም ሆነህ ቶንሲል አሞት አንተጋ ሲመጣ... .
                💉💉💉
#የልብ_ህመም ስላለብህ የጭንቅላት #ካንሰር  እንዳይዝህ #የኩላሊት ንቅለ ተካላ ታረጋለህ መጀመሪያ ግን ህመሙ እንዳይሰማህ #እግርህ ይቆረጣል🤣😂😜                                    
እስከ እዛ ግን ቲቸርዬ ቻናላችን Join ብለህ ፈታ በል።።😂😂😂😂😂😂


እኔ ፡ ሳትደብቂ ንገሪኝ ከስንት ሰውጋ ተኝተሻል?

ሚስት፡ ካንተጋ ብቻ

እኔ ፡ በእውነት

ሚስት፡ ሌሎቹማ መቼ ያስተኙኛል
😂😂😂😂


#የቅጥር_ወጥመድ

👉በ22 ዓመትህ ትመረቃለህ

👉ለ43 ዓመታት ከእጅ ወደ አፍ
ለመኖር ትሰራለህ

👉በ65 ዓመትህ ጦረታ ትወጣለህ

👉ከዛ የሞት ቀንህን ትጠባበቃለህ!!

ወዳጄ ከባድ ወጥመድ ውስጥ ነህና መውጫ መንገድ ፈልግ!

online ስራ መስራት ምትፈልጉ inbox
@Aker_28 አናግሩኝ
:-ቢያንስ በ ቀን 4ሰአት ሊኖራቹ ይገባል
:-ስልክ ሊኖራቹ ይገባል
:-internet ሊኖራቹ ይገባል

📨•➤
@Aker_28

መልካም እድል።


list day ሳጠብቁ በየሳምንቱ እስከ200$ መስራት ትችላለህ የተረጋገጠ ቶሎ ሚከፍል Airdrop ነው Lucy gems ቀጣይ ሳምንት ከኛ ቻናል Top 5 ሚገባ ካለ በግሌ ትልቅ ሽልማት እሸልማለሁ። በጭራሽ ሊያልፋቹ አይገባም

ለመጀመር ⬇️⬇️

https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=HQUh1yzz93RxmD1ia1ZQJieWyayc6ghAQbN4j22GhmmDD


#በተሳሳተ_የሐብት_ትርጉም_አትሸወድ!

- ትልልቅ ቤቶች
- በዲዛይነር የተሰሩ ልብሶች
- ቅንጡ አኗኗር

ሐብት አይደለም።

ሐብት

- ጊዜ
- ነጻነት
- አማራጭ እና
- ጤና መኖር ነው።

ትስማማላችሁ?


#አይስበርህ

ጥሩ ጊዜያት
— ደካማ ሰዎችን ይፈጥራሉ።

ደካማ ሰዎች
— መጥፎ ጊዜያትን ይፈጥራሉ!

መጥፎ ጊዜያት ደግሞ
— ጠንካራ ሰዎችን ይሰራሉ!

ጠንካራ ሰዎች
— ጥሩ ጊዜያትን ይመልሳሉ።

ጥሩ ጊዜ አያድክምህ፤ መጥፎ ጊዜ አይስበርህ!!


ዘንድሮም Single ሆኜ Valentine's dayን እያከበርኩ ነው😭

ለምታከብሩ መልካም ቀን❤️


ነገ ለምተወኝ ሴት pizza ከምጋብዛት
አንድ ኪሎ ቡና ገዝቼ motherን ባስደስታትስ👍


🔆 ፀሀይ ለምን በሴት ስም እንደተጠራች የሚገባህ ስታቃጥልህ ነው።😜😜
          
🌧💦ዝናብ ለምን በወንድ ስም እንደተጠራ የሚገባሽ ሲቀጠቅጥሽ ነወ።


ባልና ሚስት ተጣልተው ለፍቺ ፍርድ ቤት ይቆማሉ...

ዳኛው፦ 3 ልጆች አሏችሁ እንዴት ነው የምትካፈሉት? 🤔

ባል ናሚስት ለብዙ ግዜ ከተማከሩ ቡሀላ፤ 'የተከበረው ፍርድ ቤት ፤ አንድ ልጅ ጨምረን ቀጣይ አመት ለመመለስ ተስማምተናል...ብለው ሀሳብ ያቀርባሉ
.
.
.
.
.
የሚገርመው ከ 9ወር በዃላ መንታ ተገላግላ አረፈችው።😳😁
መቼ ይፋቱ ይሁን?🤔

Like  ማንን ገደለ  👍 🤣

Показано 20 последних публикаций.