✔️እስኪ ስለ ራስህ ትንሽ ንገረኝ
🔻 :- እኔ ከድሀ ቤተሰብ ነው የተወለድኩት አሁን ላይ ትምህርቴን አቁሜ ቤተሰቦቼን እያገዝኩ ነው
👩 :- እኔ እጮኛ አለኝ
🔻 :- ከዛ አያቴ 10 ሚልዮን ትቶልን ሞተ
👩 :- ግን ስላልተስማማን ተለያየን
🔻:- እናም ቤታችን ተቃጠለ ሁሉም ገደል ገባ አባቴም ሞተ
👩 :- ከ እጮኛዬ ጋር ትላንት ማታ ታረቅን አሁን የግድ ብሎክ ላረግህ ነው