የመዝሙር ማዕከል OFFICIAL CHANNEL


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Музыка


➾ እዚህ ቻይናል ላይ:-👇
➥ አዳዲስ_መዝሙሮችን
➥ የቆዩ_ዝማሬዎችን
➥ Cover_መዝሙሮችን
➥ Studio_መዝሙሮችን
➥ Worship_መዝሙሮችን ያገኛሉ።
ሀሳብ አስተያየት ካሎት በዚህ አድርሱልን👇
@Yemezmur_Bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Музыка
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
. ዘማሪ ፓ/ር ተስፋዬ ጋብሶ
በርታ ሂድ ተራመድ ወደ ፊት ገስግስ

ብርታት የሚሰጥ ድንቅ የሲዳሚኛ መዝሙር


        🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼
  ➥ @Yemezimur_Maikel
  ➥ @Yemezimur_Maikel


. እኔ አለኝ እልልታ
°°°°°°°°°°°°°°°°
ዘማሪያን አቤኔዘር ለገሰ እና ዳግም በላቸው

New Amazing Live Worship
    🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼
@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
. እኔ አለኝ እልልታ
°°°°°°°°°°°°°°°°
ዘማሪያን አቤኔዘር ለገሰ እና ዳግም በላቸው

New Amazing Live Worship
    🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼
@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
👉 እኔም ምስክር ነኝ፡፡

Join Channel 👇👇 Share Share
https://t.me/enemiskirnegn


. መሥዋዕት
°°°°°°°°°°
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ

°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
New Amazing Cover Song
    🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼
@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel


መሥዋዕት || በረከት ተስፋዬ
Hana Tekle
#coverd By Bereket Tesfaye
    🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼
@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel


. እግዚአብሔር ቀን አለው
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
ዘማሪ ካሳሁን ለማ

°°°°°°°°°°°°°°°°°°

ለቅሶ ማታ ቢሆንም ጠዋት ደስታ ይሆናል
ሁሉን ቻዩ ጌታ እግዚአብሔር ቀን ያዛል (2x)

አዝ:- ቢመሽም ይነጋል ይነጋል ይህንን አውቃለሁ
እንደጨለመ አይቀር አይቀርም እግዚአብሔር ቀን አለው (2x)

እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉ
እግዚአብሔር ቀን አለው (2x)

አልገፋ ብሉ ትላንት ያስቸገረኝ
ከፊቴ እየቆመ አላሳልፍ ያለኝ
ታሪክን በታሪክ በሚሽረው ጌታ
ሁሉ ተለወጠ በቃ ሲል አበቃ (2x)

አያሳፍር ለተደገፉበት
ይታመናል ተስፋ ላረጉበት
መልካም አምላክ ሁሌም ባለፀጋ
እንደርሱ የለም ፈጥኖ የሚረዳ (2x)

አዝ:- ቢመሽም ይነጋል ይነጋል ይህንን አውቃለሁ
እንደጨለመ አይቀር አይቀርም እግዚአብሔር ቀን አለው (2x)

እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉ
እግዚአብሔር ቀን አለው (2x)

አንድ ጊዜ ቃሉን ሲሰጥ ሊሰራ ሲነሳ
ነገር ሁሉ ይለወጣል ከእርሱ የተነሳ
እኔም ይሄ ገብቶኝ ተደግፌዋለሁ
በኃያላን መሃል ኃይል የ እግዚአብሔር ነው
በኃያላን መሃል ኃይል የ እግዚአብሔር ነው (2x)

ኃይል የእግዚአብሔር ነው (8x)

ለቅሶ ማታ ቢሆንም ጠዋት ደስታ ይሆናል
ሁሉን ቻዩ ጌታ እግዚአብሔር ቀን ያዛል (2x)

አዝ:- ቢመሽም ይነጋል ይነጋል ይህንን አውቃለሁ
እንደጨለመ አይቀር አይቀርም እግዚአብሔር ቀን አለው (2x)

እግዚአብሔር ቀን አለው ለሁሉ (እግዚአብሔር)
እግዚአብሔር ቀን አለው (4x)


     🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼
@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
https://youtube.com/@amenchoirhawassa?feature=shared

https://www.tiktok.com/@amenchoir

Coming soon ❤️❤️ #wonegele




.                ወዳጅ
                  °°°°°°°
           ዘማሪት ሀና ተክሌ
           °°°°°°°°°°°°°°°°°°
New Amazing Gospel Song
     🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼
@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
.                ወዳጅ
                  °°°°°°°
           ዘማሪት ሀና ተክሌ
           °°°°°°°°°°°°°°°°°°
New Amazing Gospel Song
     🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼
@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel


🔔በዚህ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ?


ሺዎች በየእለቱ በሚጎበኙበት በዚህ ተወዳጁ ቻናል ላይ ምን እንዲተዋወቅልዎ ይፈልጋሉ ❔

♻️ማስታወቂያ በማሰራት ቻናሉን ይደግፉ፡፡

       
     ➤የቴሌግራም ቻናል፤
     ➤የቴሌግራም ግሩፕ፤
     ➤ የኮንፈረንስ ማስታወቂያ ፤
     ➤የመዝሙር ኮንሰርት፤
     ➤ የቸርች ማስታወቂያ ፤
     ➤ የሽያጭ እቃዎቻችሁን፤
     ➤ የ YOUTUBE ,
     ➤ የ FACEBOOK ,    
     ➤ የ TIKTOK ገፆቻችሁን ፤

እንዲሁም ሌሎች ማስታወቂያዎች ማሰራት ከፈለጉ በውስጥ መስመር ያናግሩን እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ እናስተዋውቅሎታለን።

የመዝሙር ማዕከል Official Channel


ያግኙን
፥ Admin
@abela_81
          Inbox ➩
@yemezmur_Bot


🚩 ይህ ቀን የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ በስጋ የመጣበት ብሩክ ቀን ነው!

୧‿︵‿︵◦•●◉◉●•◦︵‿︵‿୨
    🪅JOIN & SHARE🪅
🎄 @Yemezimur_Maikel 🎄
🎄 @Yemezimur_Maikel 🎄
    ━━━━━✧✩✧━━━━━


✝️እንኳን አደረሳችሁ!

“ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።”
  — ሉቃስ 2፥11

🗣 ሀጢያታችንን ሊያስወግድ የእግዚአብሔር ልጅ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ  መድህን ዛሬ በዳዊት ከተማ ተወልዶልናልና ደስ ይበላችሁ!

ውድ ተከታታዮቻችን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት👑 መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!🎄

୧‿︵‿︵◦•●◉◉●•◦︵‿︵‿୨
    🪅JOIN & SHARE🪅
🎄 @Yemezimur_Maikel 🎄
🎄 @Yemezimur_Maikel 🎄
    ━━━━━✧✩✧━━━━━


.               ሀሌሉያ
               °°°°°°°
   Amharic Christmas Song
   °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
     🎁 መልካም የገና በዓል 🎁
#Christmas_Song🎅||የገና መዝሙር
@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel
     🎄Merry Christmas🎄


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
.           ሀሌሉያ
             °°°°°°°
  Amharic Christmas Song
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
     🎁 መልካም የገና በዓል 🎁
#Christmas_Song🎅||የገና መዝሙር
@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel
     🎄Merry Christmas🎄


.             ፍቅር ተወለደ
              °°°°°°°°°°°°°
    ዘማሪ ሰለሞን ቡላ እና ኬኔሳ ቡላ
    °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
      🎁 መልካም የገና በዓል 🎁
#Christmas_Song🎅||የገና መዝሙር
@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel
     🎄Merry Christmas🎄


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
.          ፍቅር ተወለደ
             °°°°°°°°°°°°°
    ዘማሪ ሰለሞን ቡላ እና ኬኔሳ ቡላ
    °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
      🎁 መልካም የገና በዓል 🎁
#Christmas_Song🎅||የገና መዝሙር
@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel
     🎄Merry Christmas🎄


.           የምስራቹ ቃል
            °°°°°°°°°°°°°°
         ዘማሪ በረከት መልካ
         °°°°°°°°°°°°°°°°°°°
     🎁 መልካም የገና በዓል 🎁
#Christmas_Song🎅||የገና መዝሙር
@Yemezimur_Maikel
@Yemezimur_Maikel
     🎄Merry Christmas🎄

Показано 20 последних публикаций.