ዜና አርሰናል


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ትላንት የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇




• ጆርጂኖን በዚህ የዝውውር መስኮት አርሰናል በነጻ ለመልቀቅ ፍቃደኛ አይደሉም። በሰኔ ወር በነፃ ዝውውር ይለቃል።

ምንጭ -HandOfOzil

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL


አርሰናል የማርቲን ዙቢሜንዲ የውል ማፍረሻ 60 ሚልዮን ዩሮ እንደሆነ ያውቃሉ ግን ከሚከፈለው 60 ሚልዮን ዩሮ የበለጠ ለመክፈል ይፈልጋሉ ለዚህም ምክንያት የሆነው በአንዴ ሙሉውን ላለመክፈል እና በሚቀጥለው ክረምት ሌላ ዝውውር እንዲያደርጉ የሚያስችል ሁኔታ ውስጥ ለመሆን ነው።

- ዴቪድ ኦርንስቲን

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ዛሬ ምሽት በሚደረገው የሰሜን ለንደን ደርቢ አርሰናል የሚያሸንፍ ከሆነ ከሊቨርፑል በአራት ነጥብ የሚርቅ ይሆናል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ወደ መድፈኞቹ የልምምድ ማእከል ሶብሃ ሪያሊቲ ተጫዋቾች ሲገቡ ታኬሂሮ ቶሚያሱም ከስብስቡ ጋር ታይቷል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


የጨዋታ ቀን

21ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  ጨዋታ

አርሰናል ከ ቶተንሀም

በኤምሬትስ ስታድየም

የጨዋታ ሰአት ምሽት 5:00

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


በአቭያተር እና ኬኖ መበላት የመረራችሁ 🤷‍♂️

እናቴ ትሙት ግቡና ይሄን ተአምራዊ የሆነ ቴሌግራም ቻናል ገብታችሁ እዩ 
👇👇👇👇
https://t.me/+GMCLt7EHXs43OTg0
https://t.me/+GMCLt7EHXs43OTg0
https://t.me/+GMCLt7EHXs43OTg0
https://t.me/+GMCLt7EHXs43OTg0


KAA BOOOOM ከ 110,000 ብር  በላይ እንደ ቀልድ በ ትናንት WIN ማድረግ ችለናል ይቀላቀሉን በ አንድ ቀን አትራፊ ይሁኑ።😱😱😱🥳🥳🥳🥳🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

ብሩንም ወጪ አድርገናል ይመልከቱት👆👆110 ሺህ ብር💸💸✅

🙏ሰላም እንደምን ናችሁ ዛሬ አንድ አዲስ እና በአይነቱ ለየት ያለ ምርጥ የቤቲንግ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው።

የቻናሉ ስም BET WAYS ሲሆን የቻናሉን ሊንክ ከስር አስቀምጬላቹሀለው ገብታቹ ሙሉ INFORMATION ማግኘት ትችላላችሁ..

‼️ራሳችሁን ለአጭበርባሪ እና ራስ ወዳድ Tipster ከማጋለጣችሁ በፊት ይህን ቻናል አይተው ይፍረዱ👇👇👇👇👇

https://t.me/+lPEOweCeVOJlYjJk

https://t.me/+lPEOweCeVOJlYjJk


🎉ምርጥ ኦዶችን እና ብዙ ጨዋታ በመረጡ ቁጥር ጉርሻ ከነጻ ውርርድ ጋር የሚሰጦትን ምርጡን የስፖርት ድርጅት ይቀላቀሉ !
ኮዱን : FORCE2 ብለው ያስገቡ እና ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ !
𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=29
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111


💸እያሽከረከሩ ይጫወቱ ሲሸነፉ ፣ ተመላሹን ያሸንፉ! 💸

በ Betwinwins, መሸነፍ ሌላው የማሸነፍ መንገድ ነው! ያሽከርክሩ እና ዕድል ከእርስዎ ጋር ካልሆነ፣ በሚቀጥለው ቀን 12% ተመላሽ ገንዘብ እንልክልዎታለን።

ይወራረዱ ! ያሸንፉ !
🕹https://t.betwinwins.net/4tye69jx

📱 t.me/betwinwinset


ሚና ባህላዊ የ ህክምና ማእከል
አድራሻ :-አዲስአበባ ቤተል አደባባይ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ በግ ተራ  አዲሱ መስጅድ ፊት ለፊት።
 
📞0920525200
📞0994777777

👉በ ዩትዩብ ለማግኘት https://youtube.com

👉በ Tik tok አካውንት ለማግኘት
https://www.tiktok.com/@nurujemal76?_t=8nRk5GNkGpi&_r=1

👉 የ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/minatraditional


አርቴታ

🗣️ “ ማንን ማስፈረም እንደምንፈልግ እናውቃለን ! እኛ በምንፈልጋቸው ተጫዋቾች ላይ በጣም ግልጽ የሆኑ ሀሳቦች አሉን ! ጄሱስ ከመጎዳቱ በፊት ነበር ማስፈረም የምንፈልገው እና አሁን የጋቢ ጉዳት ተጨመረ እና አሁን ነገሮች እንዴት እንደሚሄዱ ማየት አለብን " !

Exclusive news by FABRIZIO ROMANO 🚨

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ዴቪድ ኦርነስቲን ዛሬ በNBC sports ቀርቦ ከዝውውር ጋር በተያያዘ ከክለባችን ጋር የተያያዙ ነገሮችን ዘርዝሯል እናም እኔ የተረዳውትን እና ሰውዬው ያለውን እነሆ ላቅርብላችሁ...

ኦርነስቲን ለአርሰናል ቅርብ እንደመሆኑ ስለ አርሰናል የሚላቸው ነገሮች በሙሉ አስደሳች እና መሬት ጠብ ማይሉ ናቸው ነገር ግን ያው ሰው ነው እና አንዳንዴም ይሳሳታል እና ዛሬ የሱን የNBC ቆይታ ካየው በኋላ ምነው ዛሬም በተሳሳተ ብዬ ተመኘው ምክንያቱም የሱ የዝውውር መረጃ ለኛ ለደጋፊዎች ጥሩ ዜና ሆኖ ስላላገኘውት።

ሰለ አርሰናል ኢላማ ተደረጎ ስለተወራው ቭላሆቪች ኦርነስቲን በዚህ የጥር መስኮት የመሆን እድሉ ጠባብ እንደሆነ እና የማይሆን እንደሚመስል ነግሮናል ነገር ግን የመሆን ጠባብ እድል እድል እንዳለው እንጂ ፈፅሞ አይመጣም አላለንም። ከዚህ ውጪ ስለ ሴሽኮም ያወራ ሲሆን ሴሽኮም በክረምት ካሎነ በዚህ መስኮት ክለቡን እንደማይለቅ ጠቁሟል።

በጥቅሉ እንደ ኦርነስቴን ገለፃ ከሆነ በኔ አረዳድ አርሰናል ክረምት ላይ ኢሳክን የማምጣት ፍላጎት አላቸው ስለዚህ በዚህ መስኮት 9 ቁጥር በውሰት ከተገኘ የማምጣት እንጂ የመግዛት ፍላጎት የላቸውም አሁንም ቢሆን በውሰት የ9 ቁጥር ተጫዋች ለማግኘት እየሰሩ ነው። ከዛ ውጪ ግን የክንፍ ተጫዋች ፊርማ እንደሚኖር ተረድቻለሁ 9 ቁጥር በሁኔታዎች ላይ የተመሰረተ ሲሆን አንድ ክንፍ ተጫዋች ግን ፈራሚ ይኖራል ከተረዳውት አንፃር...

ከዚህ ውጪ አርሰናል የዙቢሜንድን ውል ማፍረሻ አርሰናል ለመክፈል ከወዲሁ ዝግጅት ላይ መሆኑን እና የግል ስምምነት Almost መጠናቀቁንም ነግሮናል በጥቅሉ የኦርነስቲን ቆይታ ይህን ይመስላል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ዛሬም ሌላ እድል አገኘን!!!

በነገራችን ላይ ይሄ እድል በራችንን ሲያንኳኳ ለ3 ወይም ለአራተኛ ጊዜ ነው እስኪ አሁን እንኳን በሩን እንክፈትለት።

ለማንኛውም ነገ ወሳኝ ደርቢ አለብን ትኩረት ሁሉ ወደሱ እናድርግ።

መልካም አዳር ምርጦቹ 😴🙌

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


አሁን የራሳችንን የቤት ስራ እንስራ 🙏

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

17.3k 0 0 105 372

W Night 🔥

Let’s calm 🙏🏾❤️

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ሴሽኮ በጥር ወደ አርሰናል የመምጣት እድሉ የማይሆን ነው። ይህ ዝውውር በክረምት የመሆን እድል አለው።

ዴቪድ ኦርነስቲን

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ቭላሆቪች ወደ አርሰናል የሚያደርገው ዝውውር የመሆን እድል ያለው አይመስልም!

ዴቪድ ኦርነስቲ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


Bitch, be humble (Hold up, bitch)
Sit down (Hold up, lil'— hold up, lil' bitch)
Be humble (Hold up, bitch)
Sit down (Hold up, sit down, lil’— sit down, lil’ bitch)
Be humble (Hold up, hold up, hold up, hold up, lil' bitch)
Bitch, sit down (Hold up, lil’ bitch)
Be humble (Hold up, bitch)
Sit down (Hold up, hold up, hold up, hold up)
Be humble (Hold up, hold up, hold up, hold up, lil'—)

Stay Humbel eh

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

Показано 20 последних публикаций.