አቶ በላይነህ ክንዴ በፍኖተ ሰላም ከተማ ለአቅመ ደካችሞች የገነባቸውን 10 መኖሪያ ቤቶች ሊያሥረክቡ ነው ፡፡
ጤና ይሥጥልኝ
ዘ ሐበሻዎች
ሰሞኑን ጎጃም ፍኖተ ሰላም ከተማ ተጉዥ ነበር ፤እናም በከተማ ውስጥ ስዘዋወር እጂግ የሚመርኩ ቤቶችን ተመልክቼ ይበልጥ ወደ ቤቶች ቀርቤ ምንነታቸውን ለማወቅ ጓጓሁ፤እናም የሠማሁትን ማመን አልቻልኩም፡፡”ለመስጠትም መባረክ ይቀድማል” እንዲሉ ቤቶቹን የሠሯቸው ለጋሱ ባለሀብት አቶ በላይነህ ክንዴ መሆናቸውን ሰማሁ ፡፡ምን የታደሉ ባለሀብት ናቸው ስልም ያለኝ አክብሮት በእጂጉ ከፍ አለ፡፡
ይገርማችኃል በአካበቢው የሚያለፍ የከተማ ነዋሪዎችን ሳነጋግር ጤና ጣቢያ ይመስለናል አሉኝ፤ነገሩ ግን ወዲህ ነው እኒህ ባለሀብት ቀድመው ፈራርሰው የነበሩትን የዐቅመ ደካማ ቤቶቸን አፍርሰው ነው በአዲስ መልኩ ገንብተው ለመኖሪያ ምቹ አድርገው የገነቧቸው ፤በእርግጥ ባለሀብት ባለጸጋ ሲሆን እንደ አቶ በላይነህ ክንዴ አትራፊ ብቻም ሳይሆን ለወገኖቹ ደራሽ በመሆን የዜግነት ግዴታውን ይወጣል ፡፡እናም ወገኖቼ እኒህን ባለሀብት አለማመሰገን ንፉግነት ሆኖ ቢሰማኝ ያየሁትን ለማጋራት ወደድኩ ፤ አቶ በላይነህ ክንዴ እድሜና ጤና ይሥጥዎት፡፡
መምህር ጥጋቤ ነኝ