ዘመድኩን በቀለ(ነጭነጯን)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


እንደ ፌስቡክ፣ እንደ ዩቲቡ ሁሉ በዚህ መንደርም ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክ ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
የእንጭቅ ልጁ የዥጋቤል ሰው ተበላ…!

"…እንደ ሃይማኖተኛ ዓይነት ደንቆሮ የለም። ባለፈው ነግሬአችኋለሁ ሃይማኖተኞች ሲበጠበጡ አየሁ ብያለሁ አሁንም ይበጠበጣሉ። ምንም የማስተካክለው ነገር የለም ይቀጥላል። ዋዜማው ነው ያለፈው ዋናው መበጥበጥ እየመጣ ነው… ኢየሱስ ዋናውን ቦታ እስከሚይዝ ድረስ ደረቅ ሃይማኖተኞች፣ አክራሪ ሃይማኖተኞች፣ገና ይበጠበጣሉ። እልልልታ፣ 👏👏👏 ጭብጨባ… ብዙ ሰው ይቅርታ ይጠይቃል ብሎ ይጠብቃል። እደግምልሃለሁ ገና ይበጠበጣሉ…!  አሜን…!👏👏😂😀 በማለት ተዋሕዶ ላይ እሳት የለኮሰው የእንጭቅ ልጅ…

"…ባለፈው ከ4 ኪሎ ተጽፎ የተሰጠውን ስክሪፕት ተዋናይ ኢዩ ጩፋ የኦሮሞ እና የትግሬ ሲኖዶስ ብለው ከፓስተር ሰረቀ እና ከአባ ሳዊሮስ ጋር ተመሳጥረው እንደሚያውኩን እርግጠኛ ነበር። በአህዛቡ አገዛዝ ሻሸመኔ ላይ ተጨፍጭፈንም ቢሆን የዚህን ገመድ አፍ ሉጢ ትንቢት ከትቢያ ቀላቅለን አሳፍረነው ነበር። ለብጥበጣ ያዘጋጃችኋት ተዋሕዶ ትበጠብጣችኋለች። እንደቀዘናችሁ አትቀሩም። ምደረ አጭቤ ዘመናዊ ሴት አውል ጠንቋይ ሁሏ።

"…ሰሞኑን ደግሞ ይሄ ሰገጤ ፍንዳታ ጊዜ የሰጠው ድንጋይ ሰባሪ ጋለሞታ ገመድ አፍ ቅሌታም ራሱ አዲስ ድርሰት ደርሶ በማምጣት በእስልምና ላይ የማይሞክረውን ድፍረት መልካም እረኛ የላቸውም በማለት አንድ ፍሬንዱን የመነኩሴ ልብስ አልብሶ ሲሳለቅብን ታይቷል። የቀን ጉዳይ ነው እንዲህ ጥሬ ካካውን አናታችን ላይ እንደዘፈለለው አይቀርም። ለማንኛውም መነኩሴ መሳዩ ቾምቤ የጫት ቤት ጓደኛው ነው። ፍሬንዱን ሰማያዊ ቆብ አጥልቆለት አሾፈብን። ቀለደብን። እንዲህ እንደተቀለደብን አይቀር። የጊዜ ጉዳይ ነው። ሃሌሉያ…! አሜን ነው?

• የእንጭቅ ልጅ…!


እንደዛሬ ተደስቼም አላውቅ።

"…ከእንግዲህ ወዲያ የከበረውን የክርስቶስ መስቀል ተሸክመው፣ ንዋየተ ቅዱሳቱን ይዘው፣ ጳጳስ ይሁን ቄስ፣ መነኩሴ ይሁን ሼክ፣ ኡስታዝ ይሁን ፓስተር፣ ነጋዴ ይሁን ታዋቂ ሰው፣ የሆነው ይሁን እጉርን የሚያነሳውን ሰብረህ፣ ቆምጠህ፣ አድቅቀህ ልቀቀው። ሽማግሌ ነው፣ ታዋቂ ሰው ነው ብለህ አትማረው። የዐማራን ትግል በመንደር ቄስና የሼክ ሽምግልና ለመፍታት መሞከር ራሱ ንቀት ነው። በለው።

"…ጎንደር ለ3ኛ ጊዜ የኢትዮጵያንና የዐማራን አዚም ገፍፋ ጥላለች። የመጀመሪያው አዚም የተገፈፈው በኮሎኔል ደመቀ አማካኝነት ነው። በሕገወጥ መንገድ ዐማራ ክልል ገብተው ኮሎኔሉን አፍነው ለመውሰድ የሄዱትን የወያኔን ፌደራል ፖሊሶች ረፍርፈው የጣሉ ጊዜ፣ 2ኛው በጎንደር ኦሮሞን ደግፈው ሂዊን በሰልፍ አፈርደቼ ያበሏት ጊዜና ዛሬ ደግሞ ለዘመናት ዐማራ ላይ የተተበተበውን የሽምግልና ትብታብ ገንጥለው የጣሉቱ ነው። የዛሬው ለእኔ ይለያል።

"…በጎንደር ስኳድ፣ በእነ ጋሻው መርሻ፣ በእነ ጣሂር አህመድ፣ በአብንና በብአዴን በትግሬ ቅማንት ተተብትቦ የነበረው የጎንደር ዐማራና ቅማንት ዛሬ ሌላ ደማቅ ታሪክ ጽፏል። ቄስና ሼክ ገዳይን እንጂ ሟችን ማን አውግዝ አለው? በለው እንዳትምረው።

"…አሞኛል ከምር አልጋ ላይ የሚጥል በሽታም ባይሆን ከድካም የሚመጣ ጥሩ ስሜት አይሰማኝም። ብዙ ከመቀመጥ ዝያለሁ። ጩጬዋ ልጄ ከነገ ጀምሮ ማረፍ አለብህ ብላ ቀስፋ ይዛኛለች። የምችል አይመስለኝም ሆኖም ግን ለጥቂት ቀናት ዓይኔን ከስልክ ጨረር ለማራቅ ቃል ገብቼላቸዋለሁ። ዓይኔ ደም ነው የለበሰው። ማረፍ አለብኝ። ማርያምን ማረፍ አለብኝ። ጥቂት ቀን ልረፍ። የከፋ ነገር ከገጠመን ብቅ እላለሁ። ጎጃም፣ ሸዋ ወሎም በዚሁ ቀጥሉ። ዐማራ ያሸንፋል። ዐማራ ድል ያደርጋል። ሸለፈታሞቹ ይገለበጣሉ።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…✊✊✊


አፈሳ ነው…

"…ሸለፈታሙ አራጅ የኦሮሙማው አፓርታይድ አገዛዝ የሌለ ነው የቀዘነው። የኦሮሞ ወጣት የቀረው የለም። ወስዶ ጭዳ እያደረገው ነው። ናዝሬት፣ አዋሳ፣ ዱከም ሞጆ፣ ደብረ ዘይት፣ አዲስ አበባ፣ ሸገር ተብዬው አዲሱ የአፓርታይዱ ኦሮሙማ ቄራ በሙሉ አፈሳ በአፈሳ ሆኗል። እደግምልሃለሁ በአፈሳ፣ በጉልበት የሚድን አገዛዝ የለም።

"…እየተዋጋ ያለው ፈጣሪ እና ሕዝብ በአንድነት ሆነው ነው። በአርዓያ ሥላሴ የተፈጠረን ሰው አርዶ የሚበላ፣ በአስከሬን ላይ ችግኝ የሚተክል፣ ለራበው ሕዝብ የቅንጦት ሪዞርት እና ቤተ መንግሥት እየገነባ የሚያላግጥ፣ ቡልጉ፣ አረመኔ ልቡሰ ሥጋ ጋኔል አፈሳ አያድነውም። እንኳን በግድ ወዶ ፈቅዶ አሽኮሎሌ እየጨፈረ ሊገጥም የሄደው ወደ አፈርነት ተቀላቅሏል። አፈሳ አያድንህም።

"…ዐማራ የትኛውንም አጀንዳ እንዳትቀበል፣ እንዳታስተዋውቅ፣ እንዳትንጫጫበት። አሁን አጀንዳው ፋኖ ብቻ ነው። ዘመኑ የፋኖ ነው።

"…ወጣቶት በጊዜ ወደ ቤት ግቡ፣ ከቁማር፣ ከመጠጥ እና ከሺሻ፣ ከጫት ከጭፈራ ቤት ራቁ። ራሳችሁን ጠብቁ። 5 ሰው አፍሶ የወሰደ ካድሬ 5ሺ ብር፣ 10 ሰው አፍሶ የወሰደ ካድሬ 10ሺ ብር እንደተበጀተለትም ተሰምቷል።

"…ሥራ መፍጠር የማይችለው ሸለፈታሙ አገዛዝ በሌላ በኩል ደግሞ በሌለ ገበያ ነጋዴውን፣ ነዋሪውን ሁሉ በግብር ያስለቀሰው አንሶ አሁን ደግሞ መዋጮ፣ መዋጮ፣ መዋጮ ብሎ ሊሞት ነው ተብሏል። መዋጮም፣ አፈሳም ግን አያድነውም።

• ማርያም አይድንም…💪💪✊✊


"…ሸለፈታሞቹ ቆላፋት በሚችሉት አቅም ሁሉ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ከቱርክ እና ከኢራን በሚለገስላቸው ድሮን እና ቦንብ የዐማራን ገበሬ በዚህ መልክ እያወደሙ፣ ደግሞ በጎን የጠመጠመ ደደብ፣ መሃይም ሆዳም ቄስ እና ሼክ መሳይ ካድሬ መስቀልና ታቦት አስይዘው ወደ ፋኖ ይልካሉ። እስከ ቅርብ ዓመት ድረስ ቄስና ጳጳስ፣ ታቦትና ሼክ፣ ሽማግሌም ሲያይ የሚደነግጥ፣ የሚበረግግ ዐማራ ነበር። በዚህ ዘዴ ወያኔ ሺ ጀግና ዐማሮችን ቀርጥፋ በልታ ኑራለች።

"…ሸለፈታሙ ብልጽግናም ከወያኔ በአደራ የተቀበለውን በድኑን ብአዴንን ይዞ ለእኔ ግዜም እንደወያኔ ቄስና ሼክ፣ ታቦትም ልከህ አስገዝትልኝ ብሎ በተደጋጋሚ ወደ ፋኖ ዘንድ የማይሰሙ፣ የማይነቁ፣ የማይባንኑ፣ ገተት የሆኑ ቀሳውስቶችና ሼኮች በተደጋጋሚ ልኮ ነበር። እምቢኝ አትምጡብን ብለውም መልሰዋቸዋል በተደጋጋሚ።

"…ትናንት ከጎንደር የተሰማው ግን ድንቅ ዜና ነው። ሸለፈታሙ አገዛዝ በብአዴን በኩል መልምሎ የላካቸውን አላርፍ ያሉ የሸለፈታሙ ባሪያ አገልጋይ ካድሬ ሽማግሌ ተብዬ ቄሶችን ሰብስቦ ዘብጥያ አውርዷቸው ውሏል። በሸዋም ሽማግሌ ተብለው የሄዱት እምቢ ብለው ሲንበጫበጩ ከግንድ ጋር ጫካ አስሮ ሁለተኛ ብትመጡ በግንባራችሁ ነው የምንቆጥረው ብለው አስጠንቅቀው መፍታታቸው የደረሰኝ መረጃ ያሳያል።

"…አቡነ ኤርምያስ ይሄን ስል ቢከፋቸውም እኔ ግን እላለሁ በዚህ ሰዓት የዐማራን ፋኖ በመንደር ሽምግልና ለአራጅ ሸለፈታሙ ብልጽግና አስረክባለሁ ብሎ የሚመጣውን ማንኛውንም ለምን ፓትርያርክ፣ ጳጳስ፣ ቄስና ሼክ አይሆንም ዶሮ ጠባቂ አድርጉት። ቀልጥመህ፣ ቀልጥመህ ሰባብረህ ጣለው። በዚህ ጉዳይ እኔ ሲኦል ልግባበት።

• የዐማራ ትግል የባልና ሚስት ጠብ አይደለም በመንደር ሽማግሌ የሚፈታው። የዐማራ ፋኖ ትግል መቋጫው ነፃነት ወይ ባርነት ነው። አለቀ።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
"…አዲስ አበባም ፋኖን ተቀላቅሏል።

• እህ💪🏿✊💪ም ነው…!


"…ትግሬ ከኤርትራ ጋር ልትዋጋ ነው። ህወሓት እየፈረሰች ነው፣ ተከፋፈለች። ለ2 ተሰነጠቀች። የዐማራ ፋኖ የትግሬ ወታደራዊ አዛዦችን አስፈትቶ ወደ መቀሌ ላከ። የተላኩትም "እስከ ወልድያ ፋኖ ላከን፣ ከወልድያ በኋላ ሀገራችን ስለሆነ ራሳችን ገባን። (ከወልድያ በኋላ ትግሬ ነው እያሉ እኮ ነው) ቴዲ በርዕዮት፣ ስታሊን በዛራ ፋኖን አወደሱ፣ አመሰገኑ ዜናዎች ይሸክካሉ።

"…መተማ ሄዶ ለዐማራ የሞተ "ሞኙ ንጉሥ" እያሉ አፄ ዮሐንስ የሚሰድቡት ትግሬዎች የዐማራ ሕዝብ አሳዝኗቸው ለዐማራ ፋኖ ድጋፍ ይሰጣሉ ብዬ አላምንም። በፍጹም። የብልፅግናም ከመቀሌ መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ የተጫነ የጦር መሣሪያ ወደ ፋኖ ሳይደርስ ያዝኩት የሚለው የዛሬው የጦር መሣሪያ ዜና በራሱ በወያኔና በብልፅግና የተደረሰ የዥል ድርሰት መሆኑም ይሰምርበት።

"…ወያኔ ፋኖን አግዝላሁ ብላ የሆነ የወሎና የበጌምድርን ለመቆጣጠር እንዳሰበች ገምቱ። ወያኔን ማመመን ቀብሮ ነው። አቢይ ሥልጣኑን በዘዴ ለወያኔ ማስረከብ ሳይፈልግ አይቀርም። የኦሮሞ ሰዎች እና የአቢይ ሰዎች ጠንቋይ ሸመታ ላይ ናቸው። ኦሮሞዎቹ ከሱዳንና ከሳዑዲ፣ አቢይም ከሱዳንና ከምዕራብ አፍሪካ ጠንቋይ አምጥተው እየተጋጋጡ ነው። ሙሉ መረጃ ነው ያለኝ።

• ለማንኛውም የዐማራ ፋኖ ወያኔን በተመለከተ የሚወጣ ዜናን በ1 አይኑ ሳይሆን በ2 ዓይኑ ይከታተል። ወያኔ መቼም ቢሆን መቼ የዐማራ ወዳጅ ልትሆን አትችልም። ዐማራን ነፃ የሚያወጣው ከላይ ፈጣሪው ከታች ነፍጡ ብቻ ነው። አለቀ። የተሸነፈ፣ የተዋረደ፣ የወደቀ ወያኔ በከፍታ ላይ ያለውን ዐማራ የሚታደግበት፣ የሚረዳበት ምንም መንገድ የለም። የተራበ ወያኔ ራቡን ያስታም እንጂ በፋኖ ትግል ውስጥ ምን ጥልቅ አድርጎት…?

• ጧ በል…!"እስከወልድያ ፋኖ ሸኘን፣ ከወልድያ በኋላ ሀገራችን ስለሆነ ራሳችን ሄድን አላሉም። ቀሽም ሁላ…!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
"…ሞጣና ብሪጅስቶን ሲያቆሙ ብሬላላ ቲክቶክ ጀምሮ ይሆን እንዴ…? ይሄማ ቲክቶከር እንጂ ፊልድ ማረሻ አይደለም።


👆…ከላይኛው የቀጠለ ✍✍✍… "…እስቲ ዞር ዞር በሉ አሁን በዚህ ሰዓት ዐማራን አፍ አውጥቶ የሚሳደብ ቲክቶከር፣ ፌስቡከር፣ ዩቲዩበር፣ አክቲቪስት ታገኛላችሁ? የለም። ማን አጠፋቸው? መልሱ ቀላል ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። እስቲ ቴሌቭዥን ክፈቱ የትኛው ጋዜጠኛ፣ የትኛው የክልልም፣ የፌደራልም፣ ተራ ካድሬም ቢሆን የዐማራ ፋኖ ላይ ክፍት አፉን ይከፍታል? የለም ለምን ዐማራ ነዋ። የዐማራው አሁንስ አበዛችሁት ብሎ ቆርጦ መነሣት አዎ እርሱ ነው ሁሉን አደብ ያስገዛው። እርሱ ነው መከባበርን እያመጣ ያለው። የትግሬ ነፃ አውጪዋም ትእቢት የበረደው በዐማራ ፋኖ ቁርጠኛ ትግል ነው። በክላሽ ከታንክ ጋር ተናንቆ፣ በታላቅ ጀብድ እያሳየ ባለው ትግል ነው።

"…ኦቦሌሶ ኦሮሚያ እስክትለማ ሌላው ክልል ይድማ የሚለው የኦህዴድ ኦነግ መፈክር ለትግራይ እስክትለማ ሌላው ክልል ይድማ ባዮቹ ዱቄቶችም አልበጀም። ሌላውን ክልል ዐመድ አድርገው፣ ከል ጥቁር የሀዘን ልብስ አልብሰው፣ ደረት እያስደቁ እነሱ ሃይበልአንዶን ሲጨፍሩ የነበሩት፣ ሌላውን ፅልመት አልብሰው ትግራይን ወርቂ ያስመሰሏት ወየንቲዎችም እንኳ አልሆነላቸውም። በበሻሻው አራዳ፣ ራሳቸው የዘረኝነት ወተት እያጠጡ ያሳደጉት አቢይ እባብ ዘንዶው ሆኖ ነው ቆረጣጥሞ አላምጦ ገሚሱን ውጦ ገሚሱን ሽባ አድርጎ የተፋቸው። ኦሮሞ እስኪለማ ዐማራ ይድማ ለትግሬዋ ነፃ አውጪም አልበጀ። እንዲያ እያሰቡ ያሉ አሉ። አሁን ትግሬን አድቅቀናል፣ ቀጥሎ ዐማራን እያደቀቅነው ነው። እስከዚያ ኦሮሚያ ትልማ ብለው እንዘጭ፣ እንዘጭ የሚሉም አሉ። ዋጋ ቲካፍላሌ አለ ፋይሳ ሌሊሳ መገርሳ  አብዲሳ… ብሎ ነገር የለም። ዱቄት ያደረግከው ቀን ጠብቆ ዱቄት ያደርግሃል።

"…የዐማራ ፋኖ ትግል ዐማራን አንድ ያደረገ፣ የጠላትን አይስማሙም፣ ጎጃም ከጎንደር፣ ሸዋ ከወሎ፣ ወሎ ከጎጃም፣ ጎንደር ከሸዋ ወዘተን ሰበካም ያከሸፈ ነው። ሁሉም ዐማራ አንድ ዐማራ፣ አንድ ዐማራ ለሁሉም ዐማራ መሆኑን በተግባር ያሳየ ትግል ነው የፈጠረው። ዐማራ አንገቱ አንድ ሆኖ የወጣበት፣ የታየበት ነው የአሁኑ የዐማራ ፋኖ ትግል። ቆይ የትግሉ መሪው ማነው? የት ነው ቤዛቸው? ኔትወርክ ዘግተን፣ ስልክ አጥፍተን እንዴት ነው የሚገናኙት? ከማን ጋር እንደራደር? ማንን እናናግር ብለው የዐማራ ወዳጅ መሳይ ጠላቶችንም እንኳ ያስጨነቀ ነው የዐማራ ትግል። በቃ ትርክት እንቀይር ያስባለ ነው አቢይን የዐማራ ትግል። ዐማራ ላይ እስከዛሬ የነዛነው ነገር ነው ጉድ የሠራን በቃ ታላቁ ትርክት ብለን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓለማ ይዘን፣ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ እያልን እንምጣ ያስባለ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል።

"…የዐማራ ፋኖ ትግል ከበፊቱ የዐማራ 1000% መከራ አንጻር አሁን ቢያንስ 90% ያህል የዐማራን መከራና ፈተና ያስቆመ፣ የገታ ትግል ነው። ኦነግ ሸኔ በአቅሟ አትተኩሱብኝ አልተኩስባችሁም ያስባለ ነው። በፉከራ፣ ጽንፈኛውን ኃይል ልክ እናስገባዋለን ከሚል መበጥረቅ ወደ "ኧረ በፈጠራችሁ እርስ በእርሳችን አንዋጋ፣ አንገዳደል?" የሚል የመከላከያ አለቆች ልመና ያወረደ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። አዎ ዐማራ ጀግና ተዋጊ ነው፣ ነገር ግን ሀገሩን እንደ ትግሬና ኦሮሞ ወግቶ አያቅም። ለምን ትወጉናላችሁ? እኛም እኮ የእናንተ ልጆች ነን ብሎ ጀነራል ብርሃኑ በቀለን ከድንፋታ መልሶ ያሰከነ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። ቀላል አይምሰልህ ትግሉ ያመጣው ለውዘጥ። ወደፊትም የሚያመጣው ከባድ ረድኤት ፀጋ በረከት ነው።

"…ዐማራ አሁን እየታረደ ያለው በአሩሲ አካባቢ ነው። በአሩሲ ፅንፈኛ የኦሮሞ እስላሞች ነው የሚታረደው። አሩሲ ከተደራጀ በአንድ ሳምንት እዚያ አካባቢ ያለውን ነፍሰ በላ አራጅ ፅንፈኛ አሸባሪ የኦሮሞ ወሃቢያ እስላም ልክ ማስገባት ይችላል። ልክ እንደ እስራኤል ማለት ነው። የሚያርድህን አሳደህ ድባቅ መምታት በመጽሐፍ ቅዱስም፣ በቁርአንም የተፈቀደ ነው። ሽርጡን ጥሎ እርቃኑን እስኪፈረጥጥ ድረስ ለመቅጣት አዎ ጨክኖ መደራጀት ያስፈልጋል። ልክ እንደወለጋ ማለት ነው። መንግሥት የለም፣ የሚያድነኝ ፖሊስ፣ ወታደር የለም ብሎ ከወሰነ አራጅን መመከቱ ቀላል ነው። አራጅ በእስልምናም ውስጥ ይሁን በክርስትና ውስጥ ቢደበቅ ቦታ የለውም። ወንበዴ፣ ነፍስ አጥፊ አሸባሪን ድባቅ መምታት ብቻ ነው መፍትሄው።

"…አሸባሪ ሲወገዝ፣ ነፍሰ ገዳይ ሲወገዝ፣ ህፃናት፣ ሴቶች፣ ንፁሐን አራጅ፣ ጨፍጫፊ ሲወገዝ፣ በእስልምናም ይሁን በክርስትና ስር የተሸጎጡ ወንበዴዎች ሲወገዙ ሃይማኖቴ ተነካ ብሎ ለወንበዴ፣ ለአራጅ ጥብቅና የሚቆም ካለም እርሱንም በአናቱ እየተከልክ ማለፍ ነው። ምድረ ኮተታም ልኩን ማስገባት ነው። እስክትደራጅ፣ እስኪመርህ ይገድሉሃል። ሲመርህ ራስህ ማንንም አትጠብቅም። እሱም ሱሪ ነው የታጠቀው፣ አንተም ሱሪ፣ ወንድና ሴቱን ሜዳው ላይ መፈተን ነው። አሁን አሩሲ ውስጥ በቀደም የታረዱትን የቀበሩበት መንገድ በጣም ግሩም ነው። የታረዱትን አምጥተው አስከሬኑን በብልፅግና ጽ/ቤት ነው ያስቀመጡት። ምንድነው የምትጠብቁት ብለው ነው ወጥረው የኦሮሙማ እስላም አስተዳዳሪዎቹን ወጥረው የያዙት። ይሄ በጣም አሪፍ ነው። በቀጣይ ዐማራውና ኦርቶዶክሱ ለሚወስደው ራስን መከላከል በጣም አስፈላጊ መንደርደሪያ የሚሆን ግብአት ነው። ዝም ብሎ መታረድ፣ ሬሳ ለቅሞ እየቀበሩ ማልቀስ አይነፋም። ከእንግዲህ በፅንፈኛ ኦሮሞ ለሚታረድ ዐማራም ሆነ ኦርቶዶክስ አላለቅስም። አበደን አላለቅስም።

"…የዐማራ ፋኖ ትግል በጥቂቱ በእኔ በኩል ያመጣውን ለውጥ በዚህ መልኩ ጽፌአለሁ። እናንተስ ምን ታዘባችሁ…? ሃኣ…?

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው…!


"ርዕሰ አንቀጽ”

"…የዐማራ ፋኖ ትግል በኢትዮጵያ ውስጥ ዘርፈ ብዙ ነገሮችን ከመሰረታቸው እየቀየረ ነው። የዐማራ ፋኖ ትግል የበግ ለምድ የለበሱ ዐማራ መሳይ ፀረ ዐማራ ተኩላዎችን ጭምብላቸውን ገፍፎ አደባባይ ላይ እንደሲጡ ያደረገ ነው። የዐማራ ፋኖ ትግል ፈሪዎችን ደፋር፣ ትእቢተኞችን ትሁት ነው ያደረገው። የዐማራ ፋኖ ትግል ለፍላፊ፣ ተሳዳቢ፣ ዘርጣጭ ፀረ ዐማራ አሳዳጊ የበደላቸውን አፎችን በ88 ቁጥር ሚስማር እንዲጠረቀሙ ነው ያደረገው። የዐማራ ፋኖ ትግል የትግሬ እና የኦሮሞ ተገንጣይ ቦለጢቀኞችን፣ አክቲቪስቶችን ጨቋኝ፣ ነፍጠኛ፣ ተስፋፊ፣ ሰፋሪ ይሉ ቃላትን እየደረቱ ዕለት በዕለት ክፍት፣ ግም፣ ጥንብ፣ ክርፍ፣ እና ሸታታ አቦሬ ቡሀቃ አፋቸውን ይከፍቱበት የነበረውን "ወንድም የዐማራ ሕዝብ" ብለው እንዲጠሩት ያሰገደደ ነው።

"…ከኢትዮጵያ በተዘረፈ፣ በተቀማ፣ በተሸሸገ የጦር መሣሪያ ኢትዮጵያንም ዐማራንም እደመስሳለሁ ብላ ከመቀሌ እስከ ሞላሌ ድረስ መጥታ የነበረችው ህወሓት በዐማራ ፋኖ ትግል መጀመር አሹፋ፣ ቀልዳም፣ አላግጣም ነበር። ፋኖ ወልቃይትና ራያን የያዘው፣ የቀማን በመከላከያ ትከሻ ተሸፍኖ ነው። ደግሞስ ፋኖ በክላሽ ብቻ እንዴት ድሮን፣ ታንክ፣ ዲሽቃና ሞርታር፣ ጢያራም የታጠቀውን፣ እኛ እንኳ በዚያ ሁሉ ከባድ መሣሪያ ያልቻልነውን የኦሮሙማ አገዛዝ በቆመህ ጠብቀኝ ያሸንፋል? እንዴት አድርጎስ ይዋጋል? እያሉ ራሳቸውን አቅም እንዳለው እንደ ኔቶ ጦር ቆጥረው ዐማራን እንደ ሰፈር ሚሊሻ የቆጠሩትን ሁሉ ነው አንገት ያስደፋው። ብዙዎች በፕሮፓጋንዳ ጀግና ጀግና እንደተባሉ ረስተው ራሳቸውን ልክ እንደ ጦር ሊቅ ቆጥረው ሲበጠረቁም ነበር።

"…ዐማራ ተራራው የዐማራ ፋኖ ግን ሌባዋ ወያኔ ታንክ፣ ቢኤም፣ ሮኬትና ሚሳኤል ታጥቃ፣ የሕዝብ ማዕበልም እንደ ሱናሚ አስነሥታ፣ ወደ ዐማራና አፋር ሚልዮን ሟች ልካ ማግዳ፣ በሚልዮን የሚቆጠር ትግሬ የትግሬም ሕዝብ አስቀርጥፋ አስበልታ፣ ያልቻለችውን አገዛዝ እርሱ ግን በክላሽ ብቻ ተራራ ልብ ባላቸው የአባቶቹ ልጆች እየተመራ ወጥ በወጥ አድርጎ አስተነፈሳቸው። ዋናው ኦኔ፣ ልብ እንጂ መሳሪያ ብላሽ፣ ቦንብ ከንቱ መሆኑንም አሳያቸው። ወዳጄ ጦርነት ሙያና ልብ ይጠይቃል። ጀግንነትና ማሸነፍ ደግሞም ከፈጣሪም መሰጠት ጭምር ይጠይቃል። የምታሸንፈው ሃቅ ካለህ ብቻ ነው። ዐማራ ሃቅ አለው። ሃቅ ስላለውም በዝረራ ያሸንፋል።

"…ሌላው የዐማራ ፋኖ ያመጣው ለውጥ ለዘመናት በዐማራ ላይ እንደ መርግ ተመርጎበት አላንቀሳቅስ፣ አላላውስ ብሎት የነበረውን ብአዴን የተባለ በድኗ ወያኔ አመጣሽ ቫይረስ፣ መተት፣ የዐማራ አፍዝ አደንግዝ፣ ገልቱ፣ ልቅምቃሚ ቁራሌው በሚገርም ተጋድሎ ከላዩ ላይ አሽቀንጥሮ ጥሎ ሙሉ በሙሉ ሊያጸዳው በጥቂት የዐማራ ዋና ከተሞች ላይ ብቻ እንዲከማች ያደረገ ጀግና እናቱ የወለደችው ነው። ይሄንን ዓይነቱን ትግሬ ህወሓትን፣ ኦሮሞ ኦህዴድን እና ኦነግን ከላያቸው ላይ እንኳን ሊያሽቀነጥሩ ዝምባቸውን እሽ ለማለት አልተቻላቸውም። የዐማራ ፋኖ ትግል ግን ይለያል።

"…የዐማራ ፋኖ ትግል በትግሬ እና በኦሮሞ ነፍጥ አንሺዎች ላይ አፉን ሲከፍት የነበረውን ፓርላማ እና የፓርላማ አባላትንም ጭምር ዱዳም ዲዳም ያደረገ ነው። በትግሬዋ ህወሓት እና በኦሮሞው ኦነግ ላይ ሲበጠረቅ፣ ሲያላግጥ፣ ሲያሾፍ፣ ዱቄት፣ አዋራ እያለ ሲሞልጭ የነበረው ጩጬ ፈልፈላው አቢይ አሕመድ እንኳ የዐማራ ፋኖን በተመለከተ ለአፉ ለከት ያስበጀ ነው፣ እንደልቡ አዳሪ፣ ቦርቧሬ በነገር ተንኳሽ አሽሙረኛ የወንድ ፖለቲከኛ ጋለሞታው ኦቦ ሽመልስ አብዲሳን አርምሞ የስያዘ ነው። ትግሬ ላይ አፏን ስትከፍት ይጨበጨብላት የነበረች አዳነች አቤቤን ፀባየኛ፣ ትሑት ያደረገ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። ሰልፍ የለ፣ አንዳንድ የከተማ ነዋሪዎች ስድብ የለ። አባቴ ባለ ጊዜ ነኝ ባይዋን የዳንኤል ክብረት አሽከር ፍርፋሪ ለቃቃሚውን ወደል በድራፍት ያበጠ፣ ጉበት እስኪላጥ ጠጥቶ ማድያታም የሆነውን የመርካቶ አራዳዋ ባለጊዜ ኦሮሚቲቲው ተስፋዬ ሞሲሳን ድንፋታ ያበረደ፣ አቡነ ኤርሚያስን ደግፎ፣ አቡነ ሉቃስን ተቃውሞ የለጠፈውን የፌስቡክ ልጥፍ በድንጋጤ ያስነሣ ነው የዐማራ ትግል። የዐማራ ፋኖ ትግል ዳንኤል ክብረትን እንደ ሽኮኮ ተደብቆ እንዲኖር ያደረገ፣ ሙሉ ምድሩ ሀገሩ ሁሉ ዐማራን የሚያከብር፣ የሚወድ ፋኖን የሚናፍቅ መሆኑን ያሳየ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል።

"…የዐማራ ፋኖ ትግል በአብዛኛው መሃይም "ሀ" ገደሉ የሆኑትን የአቢይ ጀነራሎች ሽንት በሽንት ያደረገ፣ ከላይ እታች ያሯሯጠ፣ እንደ ቀበሌ አብዮት ጠባቂ መንደር ለመንደር ያልከሰከሰ ነው። በአጭር ቀን ሱሪውን አስፈታለሁ ብሎ ለሀጩን ያዝረበረበውን ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላን ከሚዲያም ከአደባባይ እንዲደበቅ በእርሱ የደረሰው በዘሩ እንዳይደርስ ያስደረገም ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። የትግሬው አበባው ታደሰን የሽሮ ድንፋታ ያሰከነ፣ ከሚዲያም ከሥልጣኑም አካባቢ አሽቀንጥሮ የጣለ፣ ያጠፋ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። የሀገሪቱን ጦር ከውስጥ ጨርሶ ከሱማሌና ከሱዳን ሰላም ለማስከበር የሄደውን ያስመጣ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። ማርያምን ዐማራ ይችላል።

"…የዐማራ ፋኖ ትግል ማለት 50 ሚልዮን የክልሉን ዐማራ ከቀሪው ኢትዮጵያ ሕዝብ የነጠለ፣ ነጥሎም አገዛዙ ሰፊውን ክልል እና ታላቁን ሕዝብ ማስተዳደር እንደማይችል በተግባር ያሳየ፣ በድሮን ቅጥቀጣ ባለታንክ፣ ባለ ሮኬቷን ወያኔ እንኳ በሚልቅ ጊዜ ተመላልሶ በመቀጥቀጥ ማሸነፍ ያልቻለ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። የዐማራ ፋኖ ትግል የሀገሪቱን የንግድ ሥርዓት ያወከ፣ በሀገሪቷ ሰላም የለም ብለው የውጭ ኢንቨስተሮች ሳይቀር ወደ ኢትዮጵያ ዞረው እንዳያዩ ያስደረገ፣ ዐማራ ሰላም ሲሆን ብቻ ሀገር ሰላም እንደሚሆንም ለሁሉ መልእክት ያስተላለፈ፣ በግዙፉ ግብር ይሰበሰብበት የነበረው የዐማራ ክልል ዱዲ፣ ጢና፣ ዱምቡሎ፣ አምስት ሳንቲም ለክልሉም፣ ለፌደራሉም አልሰጥም ብሎ የአገዛዙን ጆሮ ግንድ በጥፊ ጭው አድርጎ መትቶ ያደነቆረ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል። ኤትአባቱ…

"…እስከዛሬ የኦሮሞ፣ የስልጤ፣ የዐማራና የትግሬ፣ የሀረሬውም ነጋዴ አስመጪ ሆኖ ቢነግድ ሸቀጡን  የሚያራግፈው ዐማራ ላይ ነበር። ዐማራ አምራች ገበሬ ነው በሰፊው ያመርታል። ያመረተውን እህሉን አውጥቶ ይሸጣል። በሸጠው ልክ በምትኩ ከመርካቶ ሸቀጣ ሸቀጡን ገዝቶ ይጭናል። እስከዛሬ እንዲህ ነበር። አሁን ግን ወፍ የለም። ከዐማራ ክልል ምርት ወደ ማእከላዊ ክፍል አይሄድም። አይጫንም። በከተማ ኑሮ ተወደዷል። ስልጤም ከቻይና እና ከታይላንድ የጫነውን ሸቀጥ ተሸክሞ ተዘፍዝፎ ተቀምጧል። ስልጤ የሚጠላው፣ ከምድረ ገፅ እንዲጠፋለት የሚመኘው ዐማራ ወፍ የለም አልገዛህም ብሎ ወግሟል። መንገድ ዝግ ነው። የመርካቶ ነጋዴ ከአሁን አሁን ዐማራ ይመጣል ብሎ ውጭ ውጩን ቢያይ ወፍ የለም። ቴሌቭዥን ሲከፍት ዜናው ሁለዜ "አንጻራዊ ሰላም በክልሉ ተፈጥሯል ብለው የአቢይ ሀ ገደሉ መሃይም ሆዳም ጀነራሎች ከሚበጠረቁት በቀር አሁንም ወፍ የለም። ዐማራ ካልሸመተ ደግሞ ስልጤ ግብር፣ የሱቅ ኪራይ፣ የሠራተኛ ደሞዝ እየገፈገፈ ተቀዣብሮ ይቀመጣል። አዎ የንግድ ሥርዓቱ እንዲሞት ያደረገው፣ በዚያውም የዐማራ በኢትዮጵያ አስፈላጊነትን ያሳየው የዐማራ ፋኖ ትግል ነው። አንበሳ ፋኖዬ… ነፃ አውጪዬ…  👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍


መልካም… ከሚጠበቀው አንድ ሺ ሰው በላይ ተጨማሪ ስድስት መቶ ሰዎች እግዚአብሔርን አመስግነዋል። እግዚአብሔር ይመስገን። ቀጥሎ ደግሞ የምንሄደው ወደ ተናፋቂው ርዕሰ አንቀጻችን ነው።

"…የዛሬው ርዕሰ አንቀጽ ይመጣል ብዬ ስለፈልፍ ስለነበረው ስለ ድርድር ጉዳይ ነው። ድርድሩ አፍጥጦ መጥቷል። ይህንን በተመለጀተ የተለመደውን ለዐማራ ፈውስ፣ ለዐማራ ጠላቶች ህመም፤ ሰናፍጭ የበዛበት ቃሪያ በሚጥሚጣ የሆነ የሚያስነጥስ፣ እንደ በረኪና፣ ግራዋና ሬት የሚጎመዝዝ፣ የሚያንዘረዝር፣ እንደ መቅመቆ የሚመር፣ እንደ ኮሶ እየመረረ፣ እያንገፈገፈ ነገር ግን የሚያሽር፣ ሐሰት የሌለበት እውነት፣ ጥቁር ነጥብ የሌለበት ነጭ፣ ፀዓዳ ርዕሰ አንቀጽ ልለጥፍላችሁ ነኝ።

"…የሚከፋው የራሱ ግዳይ፣ ቅር የሚለውም በአናቱ ይተከል። እኔ ግን ሐሳቤን በርዕሰ አንቀጼ ውስጥ ልገልጥ ነኝና እናንተስ ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ…?

• እስቲ አዎ የቁጩ ፋኖ ሀርበኛ ጀነናር ዘመዴ ዝግጁ ነነ በሉኝማ በማርያም።😂😂😂 ቀውጡት። እንደ ኢያሪኮ የቲጂን መንደር ድብልቅልቁን አውጡት።

• ፋኖ ሀርበኛ ጀነናር ዘመዴ ዝግጁ ነነ…!


ሁለቱ ገዳዮች…!

"…በምዕራብ ወለጋ በራብ፣ በወረርሽኝ፣ በወባ፣ በኮሌራና በእንፊሊዌንዛ 78 ሰዎች መሞታቸውን ዶቸቬሌ ዘግቧል።

"…በሰሜን ሸዋ በደራ ወረዳ ደግሞ 300 ዐማሮችን የአቢይ አሕመዱ ፕላን ቢው ኦነግ ሽሜ ዐማሮችን ብቻ ለይቶ የመጨፍጨፍ ፈቃድ የተሰጠው ኦነግ ሸኔ መረሸኑን አዲስ ማለዳ ዘግቧል።

"…አሁን ኦነግ ሸኔ ፈጅቶ ባስለቀቃቸው የምዕራብ ወለጋ አካባቢዎች ኦነግ ሸኔም የሚበላውም የሚገድለው በማጣቱ፣ ምሥራቅ ወለጋ ያሉት ዐማሮችም እስከ አፍንጫቸው ታጥቀው ኦነግ ሽሜንም አብይ ብርሃኑ ጁላንም በመዠለጣቸው ያልተደራጀ ዐማራ ወደሚገኝበት ሰሜን ሸዋ ደራ ወረዳ መጥተው ዐማራን እንዲያጸዱ ተፈቅዶላቸዋል። ያልተደራጀ ዐማራ ዓይኑ እያየ፣ ጆሮው እየሰማ እንዲህ ይጠረጋል። 300 ዐማራ ገድለውም መከላከያው አንሷል ብሎ ሳይገመግማቸው አይቀርም ነው የሚባለው።

"…ኦነግ ሽሜ ዐማራን በሸዋ ሲያጸዳ የሰማዩ አምላክ ደግሞ በወለጋ በራብ፣ በጠኔ፣ በወባ፣ በኮሌራ ምስኪኖችን እያጸዳ ይገኛል። ኦነግ ሽሜን የተደራጀ ዐማራ ይመክተዋል። የእግዜሩን መቅስፈት በምን ያቆሙታል?

"…ዐማራን አፈናቅለው፣ ገድለው፣ አርደው ኦሮሞን አምጥተው በምድሪቱ ቢያሰፍሩም የፈሰሰው የንጹሐን ዐማሮች ደም እህል እንዳይበቅል፣ ራብና፣ ጠኔ፣ ቸነፈርም ሆነባቸው። በየጫካው የወደቀው የዐማሮች አስከሬንም ምድሪቱ ላይ ያሉትን በሙሉ ለወረርሽኝ ዳረጋቸው። የምጽፈው ይመርራል ግን ደግሞ ዋጡት።

"…ሸኔ ዐማራ ላይ እግዚአብሔር ምስኪን ኦሮሞ ላይ ሰይፋቸውን መዝዘዋል። አሸናፊውን ቁጭ ብሎ ማየት ነው።


"…ለማንኛውም ይሄ የምታዩት የስንዴ ልመና አቁማ ስንዴ መሸጥ ኤክስፖርት ማድረግም በጀመረችዋ የዘመነ ብልጽግናዋ ኢትዮጵያ በኦሮሚያ ወለጋ እና በዐማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ውስጥ የሚታይ አሰቃቂ የራብ አደጋ ነው።

"…ዘንድሮ 7 ሚልዮን ህጻናት ወደ ትምህርት ቤት አልሄዱም። በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች ወድመዋል። የኦሮሞ ብልፅግና ለድጋሚ ጦርነት ጡንቻ ማሟቁን ተያይዞታል። ደጋፊዎቹም አንበሳ በለው፣ ወደፊት እያሉት ነው። ትግሬም እርሙን ካወጣ በኋላ በሰለስቱ ቀይ ባሕር፣ ወደብ ወደብ ብሎ ሊሞት ነው። ኦሮሞም ያለ "ገላነ ዲማ" ሌላ ወሬ ትቷል። እነ ደሳለኝ መሃል ሜዳ የከሰረው ፓስተር እንኳ የሱፐር ቻትና የሱፐር ስቲከር ለጋሾቹ ኤርትራውያንን ከአሁኑ ይሞልጫቸው ይዟል። ትግሬንም በኤርትራ መሰደብ ጮቤ ያስረግጥ ጀምሯል።

"…የተለቪዥኗ ኢትዮጵያ ማርና ወተት የምታፈስ ከንዓን ናት፣ ገሃዷ የእውን ዓለሟ ኢትዮጵያ ግን ራብ፣ ጠኔ፣ ጦርነት፣ ወረርሽ፣ ወባና ኮሌራ ሕዝቧን እንዲህ እንደምታዩት እየረፈረፈ የደቀቀች ሆናለች። ጨቅላ መሪዋ ደግሞ ሁሉን ትቶ በካምቦሎጆ ከጎረምሶች ጋር ቅሪላ ሲገፋ ይውላል


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ደብረ ማርቆስ…!

"…ትናንት በደብረ ማርቆስ አዲሱ ዩኒቨርሲቲ አጠገብ ሰፈሮ ከነበረው የአቢይ፣ የብራኑ ጁላና ዐማራን ጡት ነክሶ እናት አባቱን፣ ወንድም እህቱን ከሚያርድ ከሚደፍር አረመኔ መከላከያ ተብዬ ጎን ተሰልፈው ከነበሩት ከአካባቢው ሚኒሻዎችና የዐማራ አድማ ብተና ፖሊስ ጋር የዐማራ ፋኖ ውጊያ ገጥመው ውለዋል።

"…ትናንት በነበረው የወንድ ከወንድ በሜዳ ላይ ግጥሚያ የዐማራ ፋኖ ብልጫ ወስዶ የውኃ ታንከር ዓልሞ አይመቴውንና በሁለት ወር ሥልጠና ቀይ ቦኔት አልብሰው ዐማራን ይገጥም ዘንድ ከላኩት የጁላ ሠራዊት ጋር ገጥሞ አደባይቶታል። በውጊያውም፣በቁጥር 2 ሞርተር፣ 3 ድሽቃ፣ 130 ጥቁሩን ክላሽ፣ በአስር ሺ የሚቆጠር ተተኳሽ፣ ቦንብና ስናይፐር የዐማራ ፋኖ በእጁ አስገብቷል።

"…ከሞት ተርፎ የሸሸው የብርሃኑ ጁላ ሠራዊት በትግሬው አብርሃም በላይ ፊርማ፣ ይልማ መርዳሳ ጄትና ድሮን ልኮ ንፁሐንን በድሮን ደብድቧል። ይሄ ለደረሰበት ሽንፈት ምላሽ መስጠቱ መሆኑ ነው። ለማንኛውም ዛሬ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ምርኮኛና ቁስለኛ በማኅበረሰቡ ሲሰበሰብ አስከሬንም ሲቀበሩ ውለዋል። በገንዘብ ተገዝተው ከሕዝብ በተቃራኒ የቆሙት የማርቆስ ሚኒሻና ፖሊሶችም ራራሳቸውን ካላገለሉ በቀር ለዘር እንኳ አይተርፉም የሚሉም አሉ።

"…በሌላ ዜና በ3 ቀን ሱሪውን አስፈታዋለሁ ብሎ ዘሎ ወደ ዐማራ ክልል የገባው የኦሮሙማው ጦር ኤርትራን ተዋግቶ ቀይ ባህርን ሳያስመልስ፣ ወደብም ሳያመጣ በዐማራ ፋኖ ራሱ ሱሪውን እየፈታ፣ እየተደመሰሰም ይገኛል። ይሄ ኪሳራ የደረሰበት የኦሮሙማው ጦር በዛሬው ዕለት ቁጥሩ ከዚህ ግባ የማይባል ነገር ግን በሸራ የተሸፈነ ከባድ መሣሪያ ለአዲስ አበባና ለአስመራ ሕዝብ ሲያስጎበኝ ውሎ መዳረሻው ባይታወቅም ወደ ጎጃም መስመር ሲያግተለተሉ መዋላቸው የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!


ቀይ በህር እና ቀይሽንኩርት
ወደብ እና ምግብ

"…አውሬው ያማረው ወደብና ቀይ ባሕር… ሕዝቡ ያማረው ደግሞ ምግብና ቀይ ሽንኩርት። አልተገናኝቶም።

"…ከሁሉ ከሁሉ በሳቅ ፍርፍር እንዲያምረኝ የሚያደርገኝ ደግሞ "…ፊኒፊኔ ኬኛ ቀይ ባህር የኛ" የሚሉት የኦሮሞ ነፃ አውጪው ኦነግና የትግሬ ነፃ አውጪዋ የህወሓት አክቲቪስት፣ ጋዜጠኞችና ቦለጢቀኞች ተመካክረው ግርር ብለው መጥተውም ኢትዮጵያ ወደብ ያስፈልጋታል ብለው ያዙኝ ልቀቁኝ በማለት እነርሱ አርበኛ ሌላውን ባንዳ ለማድረግ የመጋጋጣቸው ነገር ነው።

"…አቢይ አመድ ባለፈው ሳምንት በተለቭዥን የማይጠይቁት ዱዳ አሽከሮቹን ሰብስቦ ስለ ውኃ አፈጣጠር ትምህርት ሰጥቶ ወደብ ያስፈልገናል ብሎ እስኪደሰኩር ድረስ ተቃዋሚው የነበሩት ሁሉ በአንድ በተን ጠቅ ተደርገው "ከኢምፓየሪቱ ኢትዮጵያ" ሕዝባቸውን ነፃ አውጪዎቹ ቆረቆንዶች ቀይ ባህር ለኢትዮጵያችን ሲሉ ስታይ የሆነ የዘለላቸው ክትባትማ እንዳለ ትረዳለህ።

"…ዐማራ ኤርትራን የሚወደው፣ የሚቀርበውም ለወደብ ሲል ነው። ዐማራ ኢትዮጵያ ወደብ ያስፈልጋታል ብሎ ጎረቤት ኤርትራን ሲተነኩስ ኖሯል። ዐማራ ተስፋፊ ነው። ዐማራ ጦረኛ ነው፣ ኤርትራን የሚነካ አንድ አካል ቢነሣ ቀድመን የምንጋፈጠው እኛ ትግሬዎች ነን ወዘተ ሲል የከረመው የትግሬ ነጻ አውጪማ ዐማራ ከአቢይ ጋር መዋጋቱን ትቶ ስለ ወደብ ያስብ እያሉ አዛኝ ቅቤ አንጓች ሆነው ተከስተዋል። ኦሮምቲቲዎቹም በቲክቶክ 24 ሰዓት ስለወደብ ሆኗል ውይይታቸው። ታስቁኛላችሁ…!😂

"…ዐማራ ደግሞ አምቢዮ… እኔ ወደቤም ቀይ ባሕሬም አሁን 4ኪሎ ብቻ ነው ብሎ ወገመ። ኧረ በናቲ ደስ አይልም ቢሉት ቢሠሩት… ወለበል ንኩት አላቸው። በለገዳዲና በገፈርሳ የጎርፍ ውኃ ልዩ ጥቅም ካልታሰበልኝ ግደሉኝ የሚለው እኮ ነው ቀይ ባህር ብሎ ሊታነቅ የሚገለገለው።

• አይገርምላችሁም…!

Показано 14 последних публикаций.

28 056

подписчиков
Статистика канала