90' ደቂቃ ስፖርት™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


90' ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye
2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የአርሰናል እና የማንቸስተር ዩናይትድ የኤፌ ካፕ የዋንጫ ብዛት !

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


የአርሰናል እና የማንቸስተር ዩናይትድ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ብዛት !

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


ሼፊልድ ዩናይትድ የማንቸስተር ሲቲው የቀኝ ተመላላሽ ካይል ዎከርን ማስፈረም ይፈልጋሉ !

[ 𝗮𝗹𝗲𝘅 𝗰𝗿𝗼𝗼𝗸 ]


@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


🆕አዲሱ ምርጡ ድርጅታችን እነሆ - ዊቤት⭐

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ👇🏻 https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=6

ኮዱ👉🏻 WEBET555 ብለው ያስገቡና እና በ WEBET ትልቅ ብር ማሸነፍ ይጀምሩ!
ውስን ቁጥር ስላለን ከማለቁ በፊት ይፍጠኑ !

𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧-𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!


#TecnoAI

የስራዎች መደራረብ ህይወቶን ፕሮግራም አልባ አድርጎታል? በላቁ ቴክኖሎጂዎች የተዋቀረው አዲሱ ቴክኖ ኤ አይ ፕሮፌሽናል አጋዥ በመሆን ህይወቶን ለማቅለል እየመጣ ነው፡፡

ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመከተል የቴክኖ ቲክቶክ ገጽ Bio ላይ ያለውን ሊንክ ተጭነው በመመዝገብ ታህሳስ 10 በስካይላይት ሆቴል በሚካሄደው የሀገራችን ትልቁ በሆነው የኤ አይ ሁነት ላይ ይሳተፉ፡፡

https://www.tiktok.com/@tecnoet

@tecno_et @tecno_et


#የቀጠለ

#ቁጥራዊ_መረጃ

- ይኝህ ሁለት ክለቦች በእግር ኳስ ታሪካቸው 240 ጊዜ እርስ በራሳቸው ሲፈጠጡ ማንቸስተር ዩናይትድ በ101ዱ ድል መቀናጀት ሲችል አርሰናል 89 ጊዜው ማሸነፍ ችሏል። 58 ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል።

- ሁለቱ ክለቦች በሁሉም ውድድሮች ባደረጓቸው አምስት ጨዋታዎች አርሰናል በ3ቱ ድል ሲቀነው ማንቸስተር ዩናይትድ በ2ቱ ድል አድርጓል።

- አርሰናል በሁሉም ውድድሮች ባደረጓቸው ያለፉት አምስት ጨዋታዎች ሶስት ድል፣ አንድ ሽንፈትና አንድ አቻ ሲያስመዘግብ ማንቸስተር ዩናይትድ አራት ድልና አንድ አቻ ብቻ አስመዝግቧል።

#ይቀጥላል

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


✅ BIG DAY | BIG MATCH | BIG NIHGT

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት አጓጊ፣ ታላቅና ተጠባቂ ጨዋታ መርሐግብር!

🔴 አርሰናል 🆚 ማንቸስተር ዩናይትድ 🔵

📆 ቀን፡ ዛሬ ረቡዕ፣ ህዳር 25 (December 04)
⏰ ሰዓት፡ ምሽት 5:15
🏟 ስታድየም፡ ኤምሬትስ

#ቅድመ_ዳሰሳ

- ሁለት ከውጤት መወዠቀቸው ተለቀው በምርጥ አቋም ላይ የሚገኙ ታሪካዊ ክለቦችና ሁለት የታክቲሻን ሊቆች የሚገኙበት እጅግ አጓጊና ተጠባቂ ጨዋታ ነው።

- መድፈኞቹ በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ስፖርቲንግ ሊዝበንን 5ለ1 ማሸነፍና በፕሪምየር ሊጉ ዌስትሀም ዩናይትድ 5ለ2 በማሸነፍ ወደዛሬው ይመጣሉ።

- ቀያዮቹ ሰይጣኖች በአውሮፓ መድረክ ቦዶ/ግሊምት 3ለ2 በማሸነፍና በፕሪምየር ሊጉ ኤቨርተን 4ለ0 በማሸኘፍ ወደ ጨዋታ ጉዞ የሚያደርጉ ይሆናል።

#ይቀጥላል

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወረጃ ቀጠና ሰንጠረዥ! 😅

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


ቤላል አል-ካኑስ በኔስትሮይ ስር የተገኘ ወርቅ!

ቀበሮቹ ሌስተር ሲቲዎች በትላንት ዕለት በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐግብር ማዶሻዎቹን በሜዳቸው 3ለ1 ባሸነፈበት ጨዋታ...

ሞሮካዊው ቤላል አል-ካኑስ በጨዋታው ምርጥ እንቅስቃሴ ማድረግ ችሏል። በጨዋታው አንድ ግብ አስቆጥሮ አንድ ኳሶ አመቻችቶ መቀበል ችሏል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


Football is a crazy sport.

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


ስማቸው የማይለያዩት ቫርዲና ኔስትሮይ!

ኖቬምበር 2015 - ጄሚ ቫርዲ የቫን ኔስትሮይ የ10 ተከታታይ ጨዋታዎች ግብ የማስቆጠር ሪከርድ ወደ 11 አድርጎ በማጠናከር ሪከርዱን በእጁ ማስገባት ቻለ።

ዲሴምበር 2024 - ጄሚ ቫርዲ በቫን ኔስትሮይ አሰልጣኝነት ስር የመጀመሪያ ግቡን ማስቆጠር ቻለ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


ኮምፓኒ በዚህ ሲዝን የመጀመሪያ ሽንፈት ቀምሰዋል!

በትላንትናው ዕለት ጅማሮን ያደረገው የዘንድሮ የጀርመን ካፕ ዋንጫ የጀርመን ሃያሉና ገናናው ክለብ ባየርን ሙኒክ በባየር ሌቨርኩዘን ተሸንፎ በ16ኛ ዙር ጨዋታ በጊዜው ከውድድሩ እንዲሰናበት ተደርጓል።

ቫቫሪያኑ ክለብ በሜዳውና በደጋፊው ፊት የዣቢ አሎንሶው ባየር ሌቨርኩዝን ገጥሞ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፎ ከውድድሩ በጊዜው ተሰናብቷል። በጨዋታው የባየር ሌቨርኩዘን ብቸኛ ግብ ያስቆጠረው ቴል ነው።

በጨዋታው 17ኛ ደቂቃ ላይ ግብ ጠባቂያቸው ማኑኤል ኑየርን ባሰራው ጥፋት የቀይ ካርድ ሰላባ የሆነበት ባየርን ሙኒክ ከተጨዋቹ ቨቀይ ካርድ ሰላባ ማጣት በኋላ ጨዋታውን ለመቆጣጠር ተስኖት ነው።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


ንስሮቹ በትራክተሮቹ ላይ ድል ማቀናጀት ችሏል!

በሌላ በኩል በትላንትናው ዕለት በእንግሊዝ ፕሪምየር በ14ኛ ሳምንት በተደረገው ጨዋታ መርሐግብር ንስሮቹ ክሪስታል ፓላሶች በትራክተሮቹ ኤፕስዊች ታውን ላይ 1ለ0 በሆነ ውጤት ድል ማድረግ ችለዋል።

በጨዋታው ብቸኛ የተቆጠረው ግብ ያስቆጠረው ፈረንሳያዊው የንስሮቹ የግብ አዳኝና ኮከብ አጥቂ ፊሊፔ ማቴታ ሲሆን አሲስት ያደረገለት ዳግሞ ሌላኛው ድንቄው የቡድን አጋሩ ኢብሪቼ ኢዜ ነው።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


ቀበሮቹ በኔስትሮይ ስር የመጀመሪያ ድል አድርገዋል!

በትላንትናው ዕለት በእንግሊዝ ፕሪምየር በ14ኛ ሳምንት በተደረገው ጨዋታ መርሐግብር ቀበሮቹ ማጆሻዎቹን 3ለ1 በሆነ ውጤት ድል ማቀናጀት ችለዋል

የቀበሮቹ ጎሎች ያስቆጠሩት ጄሚ ቫርዲ፣ ቤላል አል-ካኑስ እና ፓስቶን ዳካ ሲሆኑ በጨዋታው ብቸኛ የማዶሻዎቹ ግብ ያስቆጠረው ፉልክሮግ ነው።

በጨዋታው ቤላል አል-ካኑስ አንድ ግብ ማስቆጠርና አንድ አሲስት ማድረግ ችሏል። ማካቴርና ክሪስተንሰን ለቀበሮቹ አሲስት ያደረጉ ተጨዋቾች ናቸው።

ለጀርመናዊው ግዙፍ አጥቂ ኒኮላስ ፉልክሮግ ግብ አሲስት ማድረግ የቻለው ከሊድስ ዩናይትድ መጥቶ ማዶሻዎቺን የተቀላቀለው ሰማርቪል ነው።

በጨዋታው ማዶሻዎቹ የጨዋታ ብልጫና የኳስ ቁጥጥር ቢወስዱም ቀበሮቹ ግን ሶስት ግቦች ከመረብ አገናኝተው በቫን ኔስትሮይ ድል ሊቀናቸው ችሏል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ፦

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

10:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ
01:00 | ባህርዳር ከተማ ከ ንግድ ባንክ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

04:30 | ሳውዝሀምፕተን ከ ቼልሲ
04:30 | ኤቨርተን ከ ዎልቭስ
04:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኖቲንግሀም
04:30 | ኒውካስትል ከ ሊቨርፑል
05:15 | አስቶን ቪላ ከ ብሬንትፎርድ
05:15 | አርሰናል ከ ማንችስተር ዩናይትድ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

05:00 | አትሌቲኮ ቢልባዎ ከ ሪያል ማድሪድ

🇮🇹 በጣሊያን ኮፓ ኢታሊያ ዋንጫ

05:00 | ፊዮረንቲና ከ ኢምፖሊ

🇩🇪 በጀርመን DFB ፖካል

02:00 | ዎልፍስበርግ ከ ሆፈኒዬም
04:45 | አርቢ ሌፕዚሽ ከ ፍራንክፈርት

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


መልካም አዳር ቤተሰብ የነገ ሰው ይበለን !👋 💫

የጨዋታው ጎሎችን ለመመልከት 👇

[ https://t.me/+5hGq_gP6jFUyYjJk ]

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


ራፊንሃ :-

በአሁኑ ጊዜ በምርጥ ሁኔታ ላይ ነኝ, ግን በዚህ ብቻ ማቆም አልፈልግም ፤ ለዚህ ቡድን ብዙ መስራት እፈልጋለሁ ።"

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport




ራፊንሃ በዘንድሮ የውድድር አመት ለባርሴሎና ያስመዘገበው ቁጥራዊ መረጃ :_

21 ጨዋታዎች አከናወነ !

16 ግቦች ማስቆጠር ችሏል !

10 ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል !

UNBELIEVABLE 🔥😍 !

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport


ራፊንሀ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል🔥!

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

Показано 20 последних публикаций.