AAU Info Center


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


This Channel is created to disseminate proper, Timely information and News for Addis Ababa University community.
NOT OFFICIAL!
@Tila014
@Dembel_H

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


ታላቅ የምስራች ለሁሉም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ተማሪዎች በሙሉ!
እነሆ ከሁሉም ኮሌጆች ከእናንተ ከተማሪዎች በመጣ ጥያቄ መሠረት ''በጎ ስራ እንስራ'' ያላችሁንን ሃሳብ ተቀብለን ከማኔጅመንት አካላት ጋር ተነጋግረን ይሁንታ አግንተናል። በውይይታችን መሠረት እኛ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ ተማሪዎች በዚህም በጎ ስራ የቻልነውን ለመቄዶንያ የአረጋውያንን እና አእምሮ ህሙማን ማዕከልን ድጋፍ ለማድረግ ነው። ለዚህ መልካም ስራ ሁሉም ተማሪ እንደሚሳተፍ ስንናገር በሙሉ ልብ ነው። አጠቃላዩን የስራ ሁኔታ ነገ በዝርዝር የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

"እኔም ለመቄዶንያ"
"በጎ ስራ ትርፉ ለራስ ነው፡፡"

የአአዩ ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት
@AAU_INFO_CENTER


ሁሌም original እቃዎችን ብቻ የሚሸምቱበት @aau_online_shop ዛሬም ምርጥ እቃዎችን አቅርቦላችኋል!

✅  made in USA ear pod
✅  p9 headset
✅  w26 smart watch
✅  x7 gaming earpod

ለማዘዝ የመረጡትን እቃ በማስቀደም ስልክና አድራሻዎን በ @discount_market1 ላይ ይላኩልን!
ሌሎች እቃዎችን ከነሙሉ መግለጫቸው ለማግኘት
👉 @AAU_ONLINE_SHOP
👉 @Sitota_shop
Join  ይበሉ!

የጥራት ነገር ያሳስበናል
ምቾት ለሁሉም ይገባል።


🇪🇹📡 ኢትዮጵያ በ2026 የሶስተኛውን ምድር ምልከታ ሳተላይት ከቻይና ጋር በመተባበር ወደ ማምጠቅ አቅዳለች።

አዲሱ ሳተላይት ከቀደምቶቹ ጋር ሲወዳደር የተሻሻለ የምስል ጥራት እንደሚኖረው የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የአካባቢ ቁጥጥር፣ የአደጋ መከላከል እና የግብርና እቅድን ይደግፋል ተብሏል።

የኢኤስጂአይ የሳተላይት ክትትል ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ፉፋ እንዳሉት፥ የማስጀመር ስራው ከወዲሁ እየተካሄደ መሆኑን ዘገባዎቹ አክሎ ገልጿል።

የኢትዮጵያ የህዋ ጉዞ የጀመረው በ2019 የመጀመሪያዋን ሳተላይት ETRSS-01 በተሳካ ሁኔታ በማሰማራት ሲሆን በ2020 ሁለተኛዋ ሳተላይት ተከትላለች።


Gm Gm

Anybody old enough to remember what is this???


#Update
የተራዘመው ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የኦንላይን ምዝገባ ለአመልካቾች ክፍት ሆኗል።

ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ 👇
https://ngat.ethernet.edu.et/registration

ምዘገባ የሚያበቃው 👇
ሐሙስ መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ምሽት 12:00 ሰዓት

ፈተናው የሚሰጠው 👇
መጋቢት 12/2017 ጠዋት 3:00 ጀምሮ


የNGAT ፈተናና ምዝገባ ቀን ተራዘመ።

የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) መግቢያ ፈተና እና ምዝገባ ቀናት ተራዘመ።

ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 ዓ.ም የሶስተኛ ዙር የNGAT አመልካቾች ምዘገባ መጋቢት 01/2017 መጠናቀቁ እና ፈተናው መጋቢት 05/2017 ከ3፡00 ጀምሮ እንደሚሰጥ መገለጹ ይታወሳል።

ይሁን እንጂ በአንዳንድ ተፈታኞች ጥያቄ መሰረት ምዝገባው እስከ የካቲት 04/2017 ዓ.ም እስከ ምሽቱ 12:00 የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል።

ፈተናው ደግሞ መጋቢት 12/2017 ከ3:00 ጀምሮ እንደሚሰጥ ገልጿል።

በተለያየ ምክንያት ምዝገባ ያመለጣቸው አመልካቾች ምዝገባቸውን ወደ
https://ngat.ethernet.edu.et/registration በመግባት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

#MoE

©Tikvah


Ads
በሳምንቱ ካርድ የምትሸለሙበት አንድ ቻናል እናስተዋውቃችሁ።
@AAU_PLATFORM

የተማሪዎች ፈጣን መረጃ  ማግኛ ቻናል ሲሆን በተጨማሪም የተለያዩ

📢 የAAU News 
📚 በሁሉም ዩኒቨርሲቲ ላይ የተዘጋጁ የትምህርት Materials 
🎓 የExit ፈተና ዝግጅት (preparation materials) 
🌍 የነጻ ዓለም አቀፍ ስኮላርሺፕ (Scholarship) እድሎች with steps 
💼 የInternship 
🎯 የFellowship 
🙏 የተለያ ሰርተፊኬት የሚያስገኙ ኮርሶችና ቮለንተሪዝም
🚀 የሥራ እድሎችና ሌሎችምንም ያገኙበታል!

✨ Don't forget to invite your friends too! 🤗 

አሁኑኑ ከ
👇👇👇👇👇👇👇
@AAU_PLATFORM
👆👆👆👆👆👆👆
ጋር ይቀላቀሉ


SUSTAINABILITY SUMMIT 2025
Theme: Sustainable Horizons — Navigating Geopolitics, Energy Security, and Green Transitions in Africa

🤝Hosts:
Center for Sustainable Development, Addis Ababa University in collaboration with others.

🤙12 MARCH 2025 (8:30AM - I:OOPM)
🔴RAS MEKONNEN HALL, ADDIS ABABA UNIVERSITY

🤙@AAU_INFO_CENTER


Ministry of education Announced that, the National Graduate Admission Test will be held on Friday megabit 5 of 2017 E.C

Wait on your personal account of the registration portal for your username and password. It's addressed there.


#AI

AI's problem-solving capabilities were on full display when a student leveraged a neural network to win an online quiz.

The AI's speed and accuracy allowed the student to outperform other participants and claim the $1,326 Bitcoin prize on OKX.


2000 1500 ብር ብቻ
P9 headset pro max
✅ ምርጥ የድምፅ ጥራት
✅ ረጅም የባትሪ ቆይታ
✅ FM mode enabled
✅ cable port available

ለማዘዝ ስልክና አድራሻዎን በ
👇👇👇👇
@discount_market1 ይላኩልን!

በተጨማሪ
👉airpod pro(made in USA) በጥቁር 1799 ብር
👉airpod pro (made in USA) በነጭ 1699  ብር
👉 w26 smart watch በ 2500 ብር ብቻ
👉 Pro5 earpod በ 999 ብር


ሌሎች በልዩ ቅናሽ ለተማሪዎች የሚያስፈልጉ እቃዎችን ለማየት

Join: @AAU_ONLINE_SHOP
Join: @sitota_shop

ምርጥ ምርጡን ለናንተ!


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Dr. Samuel Kifle, Interim President of Addis Ababa University, shared insights on the LEAD Life Design Lab and its impact on students.

  Lunching Date  Tomorrow
Place :College of Business and Economics.  FBE Big Hall

        March 11

Register  👇👇👇

Check out the full interview at 🔗 https://leadlifedesignlab.com/


here's the qr code for the signup google form for LEAD


All are invited

Unlock Your Future with the LEAD Life Design Lab!

💡 Don’t wait—invest in your future today!

👇👇👇👇
🔗 Register now:https://leadlifedesignlab.com/

Join us and start shaping your career path.
#LEADLifeDesignLab #LevelUpYourFuture


Don't miss this opportunity student
Unlock Your Future with the LEAD Life Design Lab!

  
  Tomorrow March ,11

Place :College of Business Economics

(FBE Big Hall


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Arguing with a fool is a guaranteed loss. They'll drag you into their world and then defeat you with their intimate knowledge of it.


አብርሃም እሸቴ እና አብዲ ሰለሞን የነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የንግድ ሥራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ ሆኑ
*****

አብርሃም እሸቴ እና አብዲ ሰለሞን የነጋድራስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የንግድ ሥራ ፈጠራ ውድድር የሦስተኛው ምዕራፍ አሸናፊ ሆነዋል፡፡

ከሠላሌ የመጡት አብሮ አደጎቹ በኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል የፈጠራ ሥራቸው ነው ውድድሩን ለማሸነፍ የበቁት፡፡

አብሮ አደጎቹ ውድድሩን በአንደኛነት በማጠናቀቃቸው የአንድ ሚሊየን ብር ሽልማት እና የክብር ዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል፡፡

አሸናፊዎቹ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአሸናፊዎቹ ያዘጋጀውን ከወለድ ነፃ 10 ሚሊዮን ብር ያገኛሉ፡፡

በተጨማሪም ሙሉዓለም እና ምስጋናው 2ኛ፣ አበባው እና አማረ 3ኛ፣ ዶ/ር ደሳለው ታደሰ 4ኛ እንዲሁም አምሳሉ መኮንን 5ኛ ወጥተዋል፡፡

ተወዳዳሪዎቹም በቅደም ተከተላቸው የ500 ሺህ፣ የ300 ሺህ፣ የ200 ሺህ እና የ150 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆነዋል፡፡

@AAU_INFO_CENTER


#DYK

In 1960, Ethiopian runner Abebe Bikila made history by winning Olympic gold in the marathon—without shoes! 👣

With no sponsorship and running shoes, Bikila chose to run barefoot through the streets of Rome. Not only did he win, but he also set a new world record of 2:15:16—becoming the first Black African Olympic champion.

Four years later, he defended his title at the 1964 Tokyo Olympics, this time in shoes, breaking his own record with a time of 2:12:11—just six weeks after having appendix surgery!🏃

His incredible endurance and fearless spirit made him one of the greatest marathoners of all time.


2000 1500 ብር ብቻ
P9 headset pro max
✅ ምርጥ የድምፅ ጥራት
✅ ረጅም የባትሪ ቆይታ
✅ FM mode enabled
✅ cable port available

ለማዘዝ ስልክና አድራሻዎን በ
👇👇👇👇
@discount_market1 ይላኩልን!

በተጨማሪ
👉airpod pro(made in USA) በጥቁር 1799 ብር
👉airpod pro (made in USA) በነጭ 1699  ብር
👉 w26 smart watch በ 2500 ብር ብቻ
👉 Pro5 earpod በ 999 ብር


ሌሎች በልዩ ቅናሽ ለተማሪዎች የሚያስፈልጉ እቃዎችን ለማየት

Join: @AAU_ONLINE_SHOP
Join: @sitota_shop

ምርጥ ምርጡን ለናንተ!


#Health

Your arteries don’t lie—what you eat directly impacts your heart health, circulation, and longevity. food is medicine, and a plant-based diet can help keep your arteries clear, reducing the risk of heart disease. Processed foods, unhealthy fats, and excessive animal products can contribute to plaque buildup. Instead, nourish your body with fresh fruits, vegetables, whole grains, and healing herbs like garlic and turmeric to keep your arteries flowing smoothly.

What’s one heart-healthy change you’ve made to your diet? Let us know in the comments! 💚🥦

©ayurveda✍️


📢 Face-to-Face with Helen Mesfin 🎤✨
📅 Wednesday, March 12, 2025 at 5.30pm
መጋቢት 03, 2017 ዓ.ም (11:00 - 1:30 ሰዓት Local Time)
Doors open at 5:00 PM)

📍 The Urban Center
Location: Mesqel Square, in front of Estifanos Church, next to OLA Energies, behind Mega Book Store
.

Host: Helen Mesfin –
Executive Producer & Host of The Helen Show and Founder of Empower the Community Weekend & Empower Addis.

💰 Entry Fee: 300 ETB (Includes refreshments)
📝 Registration Required – Confirmation via SMS

Registration link: https://cutt.ly/irypxeLn
or scan the QR code.


ዚክራ ሰይድ 🏅

የሁለት ሜዳልያ አሸናፊዋ 🏆🏆

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል የሳይኮሎጅ ትምህርት ክፍል ተመራቂዋ ተማሪ ዚክራ ሰይድ ከአጠቃላይ ተመራቂዎች ከፍተኛ ውጤት በማምጣት የሁለት ዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች።

Another glass ceiling shattered! Today's graduation, and the medal she received, symbolize her incredible journey. A powerful example of what women can achieve, long past March 8th. Congratulations!


©tikvahuniversity

Показано 20 последних публикаций.