Abay Bank


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


Vision:
To Become the First Bank of Choice
Mission:
Providing the best- in-class banking services and adding value for stakeholders
Core Values:
Customer - Centricity
Accountability
Teamwork
Employee - Centricity
Innovation

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций


እንኳን ደስ አለን!
አስደሳች ዜና ከዓባይ!

ዓባይ ባንክ የPayment Card Industry Data Security Standard (PCI DSS) ከፍተኛ እውቅና የምስክር ወረቀት በማግኘቱ የተሰማንን ታላቅ ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

ይህ ከPayment Card Industry Council የተገኘው ልዩ እውቅና ባንካችን የደንበኞቹን የክፍያ ካርድ መረጃ ደህንነትን በአስተማማኝ ደረጃ የሚጠብቅ አሰራር እንዳለው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ነው፡፡
ባንካችን በኢንዱስትሪው ውስጥ ያሉትን ከፍተኛ የመረጃ ደህንነት መጠበቂያ ደረጃዎችን በማሟላት የውድ ደንበኞቹን የክፍያ ካርድ መረጃዎች ሚስጥራዊነት በከፍተኛ ጥንቃቄ የተጠበቀ መሆኑን ያረጋግጣል፡፡

ባንካችን በቀጣይም ውድ ደንበኞቹ የሚፈጽሟቸውን የክፍያ ልውውጦች ደህንነታቸው የተጠበቁ እንዲሆኑ የሚያስችሉ አሰራሮችን በማጠናከር በትጋት ይሰራል፡፡

በተጨማሪ ባንካችን በቅርቡ ለውድ ደንበኞቹ ዓለም አቀፍ ክፍያዎችን መፈፀም የሚስችላቸውን ቪዛ ኢንተርናሽናል ካርድን እንደሚያቀርብ በዚሁ አጋጣሚ ስንገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማናል፡፡

የጉዞአችን አካል ስለሆኑ ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!


የጥር 13/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


የጥር 12/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com






የጥር 10/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


ዓባይ ባንክ በሰዲቅ- ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ልዩ የደንበኞች ንቅናቄ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዕውቅና ሰጠ
----------------------------------
ዓባይ ባንክ ከኅዳር 06 እስከ ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም ድረስ ባካሄደው ሰዲቅ- ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ልዩ የደንበኞች ንቅናቄ መርሃ ግብር የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቀጠና ጽሕፈት ቤቶች እና ቅርንጫፎች የእውቅና ሠርተፊኬት እና የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት ሰጥቷል። በመርሃ ግብሩ በአጠቃላይ አፈፃፀም ከሁሉም ዲስትሪክቶች እና ቅርንጫፎች ድሬዳዋ ዲስትሪክት እና ድሬዳዋ ቅርንጫፍ አንደኛ በመውጣት እውቅና ተሰጥቷቸዋል።

የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በሥነ - ሥርዓቱ ላይ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቀጠና ጽ/ቤቶች እና ቅርንጫፎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፣  ባንኩ እያስመዘገበ ባለው ሁለንተናዊ ዕድገት ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ሊበረታታ እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡

በሰዲቅ- ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ደንበኞችን የሚመጥኑ ዘርፍ ብዙ አገልግሎችን በማጎልበት ስኬታማ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል፡፡

ዓባይ ባንክ ለሁለት ቀናት ያካሄደው የ2024/25 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ የባንኩ ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በሰጡት ቀጣይ የሥራ አቅጣጫ ተጠናቅቋል፡፡


የጥር 09/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


ዓባይ ሰዲቅ - የሸሪዓውን መርህ መሠረት ያደረገ የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት።

ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking


የበዓል ስጦታ ከዓባይ ባንክ!
------------------------
ዓባይ ባንክ  የጥምቀትን በዓል ምክንያት በማድረግ እስከ ጥር 12/2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል የተላከልዎን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ2% ስጦታ ሲያበረክትልዎ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

ከውጭ ሀገር የተላከልዎን እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ አገር ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከ2% ጉርሻ ጋር አሁኑኑ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፡፡

ዓባይ - የታላቅት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


የጥር 08/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


አሁናዊ ሁነት!

የዓባይ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ ኃይሌ ግራንድ ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ስብሰባውን የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በንግግር የከፈቱት ሲሆን በስብሰባው ላይ የባንኩ የሥራ አመራር አባላት ተገኝተዋል።

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


ዓባይ ባንክ የማኅበረሰባችንን የቁጠባ ባሕል ለማጎልበት በተለያዩ አማራጮች ያቀረባቸውን ዘርፈብዙ የቁጠባ አገልግሎቶች በመጠቀም በርካቶች ስኬታማ ሆነዋል፡፡

እርስዎም ዛሬውኑ በአቅራቢያዎ የሚገኙ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፎችን በመጎብኘት እንደፍላጎትዎ ይቆጥቡ፤ የታላቅነት ጉዞዎን ዕውን ያድርጉ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #saving
https://www.abaybanksc.com/saving-and-investments/


የጥር 7/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


ጎጆ - የቁጠባ ሒሳብ
--------------------------
ትዳር ለመመስረት አቅደው የሠርግ ወጪ ካሳሰብዎ፥ ዓባይ ባንክ ጥሩ መላ አቅርቦልዎታል!
ዓባይ ባንክ ለእጮኛሞች እና ለባለትዳሮች ጎጇቸውን ለማሞቅና የተለያዩ ጉዳዮቻቸውን ማከናወኛ ከመደበኛው የቁጠባ አገልግሎት በተጨማሪ በርካታ የማበረታቻ ጥቅሞች ያለው የቁጠባ አገልግሎት "ጎጆ" በሚል ስያሜ በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

ዛሬውኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኙ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፎች በመሄድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/abay/gojjo-saving/


የጥር 6/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com


VACANCY ANNOUNCEMENT
-------------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.
1. Brand Management and Communication Officer
2. Customer Service Supervisor - Grade - 1
… and many more vacant posts.

For detail information, please visit our website with the link attached below.
https://www.abaybanksc.com/vacancy-announcement-9/

Follow our social media pages for new vacancy announcements.
|ፌስቡክ |ቴሌግራም|ትዊተር|ሊንክድኢን|ዩትዩብ |ቲክቶክ|ኢንስታግራም|


የበዓል ስጦታ ከዓባይ ባንክ!
-----------------------------
ዓባይ ባንክ የጥምቀትን በዓል ምክንያት በማድረግ እስከ ጥር 12/2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል የተላከልዎን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለታዊ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ተመን በተጨማሪ የ2% ስጦታ ሲያበረክትልዎ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

ከውጭ ሀገር የተላከልዎን እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ አገር ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከ2% ጉርሻ ጋር አሁኑኑ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፡፡

ዓባይ - የታላቅት ምንጭ!
https://www.abaybanksc.com


የጥር 5/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com



Показано 20 последних публикаций.